16/07/2023
----------በጥራት ለሚያምኑ የቀረበ-------------
ቫሞስ ሪል እስቴት
🏢VAMOS REAL ESTATE🏢
ለኑሮ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ለቡ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶች
👉ግንባታቸው 85% የደረሰና በ12 ወር ውስጥ የሚረከቡት 3B+G+12 የሆነ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር
👉በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ5 ዙር ክፍያ የሚከፍሉት
👉እያንዳንዳቸው ሰፋፊ ሳሎኖች፣መኝታ ቤቶች፣ ባህላዊ ወጥ ቤቶች፣ ዘመናዊ ወጥ ቤቶች፣ ስቶር፣ እራሱን የቻለ የሰራተኛ መኝታና ሽንት ቤት ያለው
👉ከብዙ አይነት የቤት አማራጮች ጋር እንዲሁም እንደ ምርጫዎ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አልያም በከፊል የተጠናቀቀ።
ከ 📐126m² ጀምሮ እስከ 📐228m² ባለ2🛌 ባለ3🛌 ባለ4🛌 መኝታ ቤቶች በፈለጉት አማራጭ
በከፊል የተጠናቀቀ(Semi-finished)💵በ75,000 ብር
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ(Fully-finished)💵በ95,000 ብር
---------የመኖሪያ አፓርትመንቶቹ-------------
☑️ከዋናው መንገድ 100 ሜትር ላይ የሚገኝ
☑️በአንድ ወለል 1,000 ካሬ ላይ 6 ቤቶች ብቻ
☑️ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው
☑️ባለ 3 ወለል እስከ 160 መኪኖች ማቆም የሚችል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው
☑️ለአፍታ የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
☑️የማይቋረጥ ስታንድ ባይ ጄኔሬተር ያለው
☑️የእስፖርት ማዘውተሪያ ያለው
☑️ሰፊ የመፀሀፍት ላይብረሪ ያለው
☑️ሰፋፊ አራት አሳንሰሮች (Elevator) ያሉት
☑️ዙሩያውን 24 ሰአት የሚያገለግሉ የደህንነት ካሜራወች የተገጠመለት
---------በዙሪያው የሚገኙ ነገሮች-------------
📍ከአፍሪካ ሲዲሲ ማዕከል በ1.5ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
📍ከቦሌ ኤርፖርት በ10ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
📍ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በ4ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
📍ለከተማው የመጀመሪያ የሆነው የአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ500ሜትር ላይ የሚገኝ
📍በከተማው ትልቁ ከሆነው የአትክልት ገበያ በ1.5ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
📍በዙሪያ የተለያዩ ባንኮች አገልግሎት የሚገኙበት
📍በዙሪያ በርካታ የሱፐር ማርኬት ገበያ የሚገኙበት
📍በዙሪያ የተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሚገኙበት
📍በዙሪያ የተለያዩ የእምነት ተቋማት የሚገኙበት
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ
📲0922145050