Tsion sales consultant

Call Contact the business

Tsion sales consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsion sales consultant, Real Estate, Addis Ababa, Ababa.

31/07/2026
09/07/2026

ጎልደን ፓላስ ሪል እስቴት (GoldenPalace Real Estate) በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ በሆኑ ቦታዎች ላይ፣ ወደር በሌለው የክፍያ አማራጭ ምርጥ የመኖሪያ ቦታዎችን አቅርቦልዎታል!

🏡 በሰሚት 72

🧷ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ የ3 መኝታ ክፍል አፓርታማዎች

🧷በ4.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት

📍 መሀል ከተማ 22

Type: እጅግ ዘመናዊ ከባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርታማዎች

በማይታመን ዋጋ፦ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ + 50% የባንክ ብድር ያላቸው!

💥 ቀድመው ለሚመጡ ገዥዎች በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ቅናሾች ተዘጋጅተዋል!

❌ የመኪና ማቆሚያ(parking) እጥረት ባለባቸው ሪል እስቴቶች ተሰላችተዋል?

ጎልደን ፓላስ ሪልስቴት ባለ 8 ወለል ግዙፍ የመኪና ማቆሚያ(Parking) ያለው ሲሆን —ይህም በከተማዋ ውስጥ ለሚታየው የመኖሪያ ቤቶች የመኪና ማቆሚያ(Parking) እጥረት ወይም ሽሚያ ትልቅ መፍትሔ ነው!

🌟 አፓትመንታችን የሚይዛቸው መገልገያዎች:

🏋️‍♂️ዘመናዊ የጂም & 🧘‍♀️ ስፓ

⚡ አስተማማኝ መጠባበቂያ ጄኔሬተር & 💧 የከርሰ ምድር ውሃ

🌅 ውብ ቴራስን ቆንጆ እይታ ካላቸው በረንዳዎች ጋር የያዘ ነው::

እነዚህን ታላላቅ ቅናሾች እንዳያመልጥዎ. ቅንጦት፣ ምቾት እና እምነት ይገባዎታል !

ጥራትን ነድፈን እምነትን እንገነባለን !!

📞 0935012754

23/06/2026

🌟 በ22 መሀል ከተማ የቤት ባለቤት የመሆን ወርቃማ ዕድል! 🌟

በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ለሁሉም ነገር ቅርብ በሆነው 22 አካባቢ የቅንጦት አፓርትመንቶችን በታላቅ ቅናሽ እና ምቹ ክፍያ ለሽያጭ አቅርበናል።

የቤቶቹ አማራጮች፦
🛏️ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች (በጥራት የተገነቡ)

ለምን የእኛን አፓርትመንት ይመርጣሉ?
🚗 ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking)
💡 አስተማማኝ መጠባበቂያ ጀነሬተር
💧 የከርሰ ምድር ውሃ
🏙️ ውብ በረንዳ (Balcony) እና ለመዝናኛ የሚሆን ቴራስ (Terrace)

የክፍያ አማራጭ፦
💰 በግንባታ ሂደት የሚከፈል ከ 450 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!
🏦 የ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት!

⏳ የተወሰኑ ቤቶች ብቻ ስለቀሩ ፈጥነው የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ በ0935012754 ይደውሉልን

25/02/2026

መሀል ከተማ ላይ ቤት ቪትስ ዋጋ!!!!🫢🫢😮😮
22 ጎላጉል ፊትለፊት ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ ባለ 8 ወለል የመኪና ማቆሚያ ባለው አፓርትመንታችን ላይ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ በ +251935012754 ይደውሉ

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251935012754

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsion sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsion sales consultant:

Shortcuts

Share

Category