AUTO HOME

AUTO HOME Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AUTO HOME, Estate agent, Addis Ababa, Ababa.

እንኳን ወደ AUTO HOME በሰላም መጡ!

​እኛ በሪል እስቴት እና በመኪና ሽያጭ ዘርፍ የዳበረ ልምድ ያለን ባለሙያዎች ነን። ዋና ዓላማችን ደንበኞቻችን የሚመጥናቸውን ቤት እና መኪና ያለምንም እንግልት እንዲያገኙ መርዳት ነው።

​ስልክ ቁጥር፦ +251931511111
​የስራ ሰዓት፦ (Always Open)
​Category፦ Real Estate Agency / Car Dealership

🚨 አስቸኳይ የሽያጭ ማስታወቂያ!​በጣም ከፍተኛ ወርሃዊ ገቢ ያለው ግዙፍ የሰሊጥ ማበጠርያ ፋብሪካ በአዲስ አበባ!​ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ የሆነ፣ አሁን ላይ በስራ ላይ ያለና አስተማማኝ...
12/06/2026

🚨 አስቸኳይ የሽያጭ ማስታወቂያ!

​በጣም ከፍተኛ ወርሃዊ ገቢ ያለው ግዙፍ የሰሊጥ ማበጠርያ ፋብሪካ በአዲስ አበባ!

​ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ የሆነ፣ አሁን ላይ በስራ ላይ ያለና አስተማማኝ ገቢ የሚያስገኝ ዘመናዊ ፋብሪካ በአስቸኳይ ይሸጣል።

​🏗️ የቦታውና የህንፃው መረጃ፦
​አጠቃላይ ይዞታ፦ 6,000 ካሬ ሜትር (በካርታ ላይ የሰፈረው፦ 5,400 ካሬ ሜትር)

​ያረፈበት ቦታ፦ 2,000 ካሬ ሜትር
​የቢሮ ህንፃ፦ ዘመናዊ G+1 ህንፃ + ተጨማሪ የሰርቪስ ክፍሎች (Service)

​የግቢው ሁኔታ፦ ሙሉ በሙሉ ልሾ (ኮንክሪት) የሆነና ለከባድ መኪናዎች ምቹ
​⚙️ የፋብሪካው መሠረተ-ልማትና ማሽነሪዎች፦
​ማሽነሪ፦ ከፍተኛ ጥራት ያለው የቱርክ ምርት (የሰሊጥ ማበጠርያ)
​የኤሌክትሪክ ኃይል፦ 420 KVA የራሱ ትራንስፎርመር ያለው

​ተጨማሪ፦ የጭነት መኪናዎችን የሚመዝን የምድር ሚዛን (Weighbridge) አለው።

​💰 የገቢና የዋጋ መረጃ፦
​ወርሃዊ ገቢ፦ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን) ብር

​የሽያጭ ዋጋ፦ 265 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)
​📌 ሊንኩን ተጭነው በውስጥ መስመር ያውሩን ወይም በስልክ ይደውሉ
☎️ +251931511111

#የሰሊጥማበጠርያ #ፋብሪካሽያጭ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት #አስቸኳይሽያጭ

🚗 ደረጃ 1 Toyota Vitz 2004​እጅግ በጣም ንፁህ፣ ለቤት የተያዘ መኪና!​ሞዴል: 2004 (Erill)​ማርሽ: አውቶማቲክ / 1000 CC​ሁኔታ: ሞተር ያልተፈታ (Fabrica)፣ ቀለ...
09/04/2026

🚗 ደረጃ 1 Toyota Vitz 2004
​እጅግ በጣም ንፁህ፣ ለቤት የተያዘ መኪና!
​ሞዴል: 2004 (Erill)
​ማርሽ: አውቶማቲክ / 1000 CC
​ሁኔታ: ሞተር ያልተፈታ (Fabrica)፣ ቀለም ያልተደገመ፣ Super Excellent!
​መሪ: የዞረ (Not original LHD)
​ሰሌዳ: ኮድ 2 - B...
​💰 ዋጋ: 2,350,000 ብር
☎️+251931511111

23/03/2026

ዘመናዊ ቤት ሺያጭ ፊጋ አከባቢ ፣
ዋጋ 55 ሚልየን ብር @0931511111

22/03/2026

🏘️ ለሽያጭ የቀረበ እጅግ ዘመናዊ G+2 ቪላ (SMART DEALERS)

​በጥሩ አካባቢ የሚገኝ፣ ሰፊ እና ለሚኖሩበት ምቹ የሆነ ድንቅ ቤት!

​የቤቱ ዝርዝር መረጃ:
​የቦታ ስፋት: 400 ካሬ ሜትር
​ደረጃ: G+2 (ባለ ሁለት ፎቅ)

​ሳሎን: 2 ሰፊ እና ምቹ ሳሎኖች
​መኝታ ክፍሎች: 5 (ለእንግዳ እና ለቤተሰብ የሚሆኑ)

​መታጠቢያ ቤቶች: 5 ዘመናዊ መታጠቢያዎች
​ወጥ ቤት: 2 (ዘመናዊ የቤት ውስጥ እና የውጭ ወጥ ቤቶች)

​መኪና ማቆሚያ: 4 መኪናዎችን በነፃነት የሚያቆም ሰፊ ግቢ
​የሽያጭ ዋጋ:
​ዋጋ: 145 ሚሊየን ብር
​ድርድር: አለው (የሚቀነስ)

​ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን:
​📞 +251 93 151 1111

​SMART DEALERS — የህልምዎን ቤት በእጃችሁ ያስገቡ!
Smart Dealers @0931511111

22/03/2026

500 ካሬሜትር የሚሸጥ ቤት @

22/03/2026

500 ካሬሜትር #1

ጀረጃ 1እጅግ በጣም ንፁህ Vitz 2004https://t.me/Ethiocarmarket5✍️Make...toyota✍️Model...vitz✍️Year....2004 Erill✍️ሰሌዳ code 2 C06✍...
18/10/2025

ጀረጃ 1
እጅግ በጣም ንፁህ Vitz 2004
https://t.me/Ethiocarmarket5

✍️Make...toyota
✍️Model...vitz
✍️Year....2004 Erill
✍️ሰሌዳ code 2 C06
✍️Transmission automatic
✍️Not original left hand drive
✍️Fabrica... engine
✍️CC....1000
✍️Condition super excellent

👀 በጣም ንፁህ መኪና ነው አልደረበም አልፈታም

Price 1.880,000 fitsha

ciomssion....2%

☎️093151-11-11

https://t.me/Ethiocarmarket5

🏣በጣም አሰቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ  መኖሪያ ቤት🔸ስፋት - 175 ካሬ ሜትር🔸ህንጻው - G+3●:_ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን 🔸ሊኖሩበት ቢፈልጉ የለማ እና ሰላማዊ መንደር🔸ቢያከራዩት ፣ ቢሸ...
24/07/2025

🏣በጣም አሰቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት

🔸ስፋት - 175 ካሬ ሜትር
🔸ህንጻው - G+3
●:_ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን

🔸ሊኖሩበት ቢፈልጉ የለማ እና ሰላማዊ መንደር
🔸ቢያከራዩት ፣ ቢሸጡት የሚያተርፉበት
🔸በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥ ለትርፍ የሚሆን
🔸የተሟላ ሕጋዊ ሰነድ አለው mኬ

💰መሸጫ ዋጋ - 13 ሚልዮን ድርድር አለው

📞+251931511111 ይደውሉልን ይጎብኙ

#0931511111

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AUTO HOME posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AUTO HOME:

Shortcuts

Share

Category