Abiy Derese Real Estate consultant

Abiy Derese Real Estate consultant 🏡 Helping You Find Your Dream Home |
📞0927466792
📍 [Addis Ababa/ 🕰️ Available 24/7
💼 Buying | Selling | Investing | Let’s make your next move the right one!

01/01/2026

The Nexus Begins.
Today, we break ground on the second half of our vision. What started with the success of Block 1 now evolves into Asli Nexus, a unified landmark woven into the fabric of the city. Two blocks, one heartbeat.
***

ቀጣዩ ምዕራፍ ተጀመረ! የአስሊ ኔክሰስ ግንባታ በይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። ቃል አልገባንም፤ በተግባር አሳይተናል! የብሎክ 1 ስኬት ምስክራችን ነው፤ አሁን ደግሞ በብሎክ 2 ቀጣዩን የጥራት ደረጃ እናሳያለን።

27/12/2025

የህልምዎን ቤት በእውነተኛ ጥራትና ውበት!
​የዘመኑን ስልጣኔ ተከትለው የተገነቡ፣ ለሚወዱት ቤተሰብ ምቾትንና ደህንነትን የሚሰጡ ምርጥ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።

build Your Future Today: Luxury Living Starts Here!​Are you looking for a smart investment or a dream home? Take advanta...
24/12/2025

build Your Future Today: Luxury Living Starts Here!
​Are you looking for a smart investment or a dream home? Take advantage of our exclusive pre-launch prices on our latest apartment project!
​✨ Why Choose This Project?
​Prime Location: Situated in the heart of addis ababa around african Union.
​Modern Design: Sleek architecture with spacious layouts.
​High ROI: Buying under construction means instant equity by completion.
​Flexible Payments: Stress-free installment plans tailored for you.
​🚀 Don't wait until it's finished—prices go up as we build!
​📍 Location: Beklo bet
📞 Book site visit:0927466792

አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለምን ከሌሎች ኢንቨስትመንቶች የተሻለ ያደርገዋል?​የቤት ወይም የአፓርትመንት ባለቤት መሆን ከቆይታ በኋላ ከሚኖረው የአዕምሮ እረፍት ባለፈ፣ አስተማማኝ የገ...
23/12/2025

አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለምን ከሌሎች ኢንቨስትመንቶች የተሻለ ያደርገዋል?
​የቤት ወይም የአፓርትመንት ባለቤት መሆን ከቆይታ በኋላ ከሚኖረው የአዕምሮ እረፍት ባለፈ፣ አስተማማኝ የገቢ ምንጭ እና የሀብት ማከማቻ መንገድ ነው። በአፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ያለብዎት ዋና ዋና ምክንያቶች፡-
​1. ቀጣይነት ያለው ወርሃዊ ገቢ (Passive Income)
​አንድን አፓርትመንት ገዝተው ሲያጠናቅቁ በየወሩ የሚሰበሰብ የቤት ኪራይ ገቢ ያገኛሉ። ይህም ያለ ምንም ከፍተኛ ድካም የተረጋጋ የገንዘብ ፍሰት እንዲኖርዎት ያደርጋል።
​2. የዋጋ መጨመር (Appreciation)
​የመሬት እና የቤት ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ ነው። ዛሬ የገዙት አፓርትመንት ከጥቂት ዓመታት በኋላ ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል። ይህም ማለት ገንዘብዎ በባንክ ካስቀመጡት በላይ በከፍተኛ ፍጥነት ያድጋል ማለት ነው።
​3. ከገንዘብ ግሽበት መከላከያ (Inflation Hedge)
​የዕቃዎች ዋጋ ሲጨምር የቤት ኪራይ እና የቤት ዋጋም አብሮ ይጨምራል። ስለዚህ አፓርትመንት ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ የገንዘብዎን የመግዛት አቅም እንዳይቀንስ ይከላከላል።
​4. ዝቅተኛ ስጋት (Low Risk)
​ከአክሲዮን ወይም ከሌሎች ተለዋዋጭ ንግዶች ይልቅ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ይበልጥ የተረጋጋ እና በእጅ የሚጨበጥ ሀብት በመሆኑ አስተማማኝ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በ 0927466792 ይደውሉልን ።

19/12/2025

የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ50% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ
0927466792

15/11/2025

Your next apartment isn’t just a home, it’s monthly income. Own it. Earn from it.
***
ቀጣዩ አፓርታማዎ ቤት ብቻ ሳይሆን ለእርስዎ ወርሃዊ የገቢ ምንጭ ነው። የቤት ባለቤት ይሁኑ፣ ያከራዩት፣ መልሶ ይከፍልዎታል።

ይደውሉ 0927466792

14/11/2025

Your next chapter begins here.
Modern design, central location, and an offer you can’t miss, Asli Apartments are ready when you are.

18/08/2025

እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አስሊ ሪል እስቴት የደብረ ታቦርን በዓል በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ አድርጎል።
ከባለ አንድ መኝታ -ባለ ሶስት መኝታ አማራጮች ያሉት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ40% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪው እስከ 1.5 ድረስ ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ አለን ቀሪውን እየኖሩበት ይከፍላሉ ።

መልካም በዓል ።

ለተጨማሪ መረጃ በ0927466792 ይደውሉልን

ያለቀ ቤት ላይ ኢንቨስት በማድረግ ነገዎትን የተሻለ ያድርጉ።ከባለ ሁለት መኝታ -ባለ ሶስት መኝታ አማራጮች ያሉት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ30% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪው እስከ 1.5 ድ...
13/08/2025

ያለቀ ቤት ላይ ኢንቨስት በማድረግ ነገዎትን የተሻለ ያድርጉ።

ከባለ ሁለት መኝታ -ባለ ሶስት መኝታ አማራጮች ያሉት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ30% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪው እስከ 1.5 ድረስ ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ አለን ቀሪውን እየኖሩበት ይከፍላሉ ወይም ደግሞ 100% በመክፈል ቅናሽ ያገኛሉ ።

ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ :0927466792
ቴሌግራም :

አድራሻ : ከቦሌ ደንበል ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ

ያለቀ ቤት ላይ ብሮትን ኢንቨስት በማድረግ ነገዎትን የተሻለ ያድርጉ።ከባለ ሁለት መኝታ -ባለ ሶስት መኝታ አማራጮች ያሉት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ40% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪው እስከ ...
28/07/2025

ያለቀ ቤት ላይ ብሮትን ኢንቨስት በማድረግ ነገዎትን የተሻለ ያድርጉ።

ከባለ ሁለት መኝታ -ባለ ሶስት መኝታ አማራጮች ያሉት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በ40% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪው እስከ 1.5 ድረስ ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ አለን ቀሪውን እየኖሩበት ይከፍላሉ ።

ለተጨማሪ መረጃ በ0927466792 ይደውሉልን

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251927466792

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Derese Real Estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share