Effoy Homes

Effoy Homes REALESTATE CONSULTANT

ቅንጡ ቤት በምርጡ ሰፈር!ሰፈር: ብስራተ ገብርኤልየግቢ ስፋት: 1,200 ካሬቤቱ ያረፈበት: 300 ካሬዋናዉ ቤት: G+2+ሰገነት/ቴራስ       በዉስጡ:8 መኝታ ቤቶች + 1 ግዙፍ መኝታ ቤት...
22/02/2026

ቅንጡ ቤት በምርጡ ሰፈር!

ሰፈር: ብስራተ ገብርኤል
የግቢ ስፋት: 1,200 ካሬ
ቤቱ ያረፈበት: 300 ካሬ
ዋናዉ ቤት: G+2+ሰገነት/ቴራስ
በዉስጡ:
8 መኝታ ቤቶች + 1 ግዙፍ መኝታ ቤት with walk in closet.
5 መታጠቢያ ቤቶች
1 ሳሎንና መመገቢያ ክፍል
2 ኩሽና/ኪችን

ሰርቪስ ቤቱ:
5 ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
1 ባህላዊ ኩሽና ቤት አለዉ
በተጨማሪም 2 የጥበቃ ቤቶች

ግቢዉ:
8 መኪኖችን የሚያስተናግድ ጥላ ያለዉ የመኪና ማቆሚያ
በጠቅላላዉ 15+ መኪኖችን ዘና አድርጎ ማቆም የሚችል የተንጣለለ ግቢ

ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ!
350 ሚሊዬን

ይግዙና ዘና ብለዉ ይኑሩ!!!

Happy New Year! ✨ 2025 is the year of new beginnings and exciting opportunities. 🏡 Let us help you find your dream home ...
01/01/2025

Happy New Year! ✨ 2025 is the year of new beginnings and exciting opportunities. 🏡 Let us help you find your dream home or investment property. We're here to guide you every step of the way.
095 110 2425

🌟🕌 Wishing everyone a blessed and prosperous Eid! May your hearts be filled with joy and your days with laughter. Eid Mu...
16/06/2024

🌟🕌 Wishing everyone a blessed and prosperous Eid! May your hearts be filled with joy and your days with laughter. Eid Mubarak! 🎉💖
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሀ(አረፋ) በአል በሰላም እና በጤና አደርሳችሁ!
በአሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
ኢድ ሙባሪክ!

የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው፣ አልሰማንም እንዳይሉ! 90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ! 50% የባንክ ብድርም ተመቻችቷል። በመሀል አዲስ አበባ፣ ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት 2...
22/05/2024

የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው፣ አልሰማንም እንዳይሉ!
90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
50% የባንክ ብድርም ተመቻችቷል።
በመሀል አዲስ አበባ፣ ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት 20ሽ ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ።
ይህ ደግመው የማያገኙት እድል ነው!
ለበለጠ መረጃ፡
0951102425 ይደውሉልን!

ለመላው   በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!"በዚህ የለም፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል"  በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአ...
05/05/2024

ለመላው በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
"በዚህ የለም፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል"
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዷልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል!
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
Efoy Homes
#ሰቅለት #ፋሲካ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለሰቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት፤ ትንቢቱም ይፈጸም ዘንድ...
03/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለሰቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት፤ ትንቢቱም ይፈጸም ዘንድ መከራን ተቀበለ....

#ሰቅለት #ፋሲካ

ለፋሲካ በዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ!ግንባታቸው 90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ፣ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ የ50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸውን ቤቶች በመሃል ወሎ ሰፈር ወንጌላ...
27/04/2024

ለፋሲካ በዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ!
ግንባታቸው 90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ፣ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ የ50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸውን ቤቶች በመሃል ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ለሽያጭ ቀርበዋል።
የፋሲካን በዓል አስመልክቶም እስከ 22% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አድርገናል!
Developer፡ Ghion GAS PLC
ለበለጠ መረጃ፡
095 110 2425 ይደውልሉልን!

#እፎይ

Happy Adwa Victory Day! Your Trusted Property Partner.
02/03/2024

Happy Adwa Victory Day!

Your Trusted Property Partner.

16/01/2024

✨Craving spacious living within city limits?
Look no further than these exclusive compound apartments nestled in a lush 20,000m2 oasis by Ghion Homes, a sister Company to Ghion GAS. Ditch the endless searching, contact us today and unlock your urban sanctuary! ✨

Timeless Homes Quickly Yours!

Phone: 0906111999
0906444333
Website: www.ghionhomes.com

⚡️ግንባታቸዉ የተጠናቀቁ የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸዉ ዉብ እና ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ አመቺ የሆኑ አፓርታማዎች በሰሚት 72 በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ።⚜️⚜️ሰሚት 72የማስታ...
10/11/2023

⚡️ግንባታቸዉ የተጠናቀቁ የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸዉ ዉብ እና ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ አመቺ የሆኑ አፓርታማዎች በሰሚት 72 በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ።

⚜️⚜️ሰሚት 72

የማስታወቂያ ዋጋ ሊጠናቀቅ ዉስን ቀናት ብቻ

ባለ 3 መኝታ ክፍል+የሰራተኛ መኝታ ክፍል እና ላዉንደሪ ክፍል

:> 184 ካሬ

ቅድሚያ 50% ቀሪውን በ 6 ወራት ውስጥ ከወለድ ነፃ አከፋፈል

🔵ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች
✅በአንድ ወለል ላይ 2 አባወራ ብቻ
✅ዉብ እይታ ያላቸዉ ክፍሎች
✅ዉብ የአጨራረስ ጥበብ
✅በቂ የመኪና ማቆሚያ
✅ለልጃች መጫወቻ ቦታ
✅የመጠባበቂያ ጀነሬተር
✅ትራንስፎርመር

ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
የማስታወቂያ ዋጋ = 95,000 ብር በካሬ
095 110 2425

Fully Finished and Furnished Apartment for Sale! Don't Miss this Investment Opportunity!!!☑️ 122 M²☑️ 2 Bedrooms☑️ 2 Bat...
11/05/2023

Fully Finished and Furnished Apartment for Sale!
Don't Miss this Investment Opportunity!!!

☑️ 122 M²
☑️ 2 Bedrooms
☑️ 2 Bathrooms
☑️ 1 Store/Maid's/Prayers Room
☑️ Fully Furnished(Sofa, Bed, Refrigerator, Oven, TV, Washing Machine, Dining Table and All Appliances)
☑️ Lift
☑️ A Perfect Investment for Rent or a Great Place to Live In.
📍Location: 6 Killo
👉 Price: 17,000,000 Birr ( Cash Only )
Open to Negotiations!

Call Us
☎️ + 251 912445154
+251933213123

Address

Kazamchis
Addis Ababa
NONE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Effoy Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Effoy Homes:

Share