Ayat Real Estate-Ayat s.c

Ayat Real Estate-Ayat s.c Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayat Real Estate-Ayat s.c, Estate agent, Addis Ababa.

25/12/2025
👉ብልህ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!!🌟አያት ግራንድ ሞል✨ 3000 የንግድ ሱቆች✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ✨ከ 24 ካሬ እስከ 300ካሬ አማራጮች ያለው✨ቅድመ ክፍያ ከ759...
19/12/2025

👉ብልህ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!!
🌟አያት ግራንድ ሞል
✨ 3000 የንግድ ሱቆች
✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ
✨ከ 24 ካሬ እስከ 300ካሬ አማራጮች ያለው
✨ቅድመ ክፍያ ከ759,000ብር ጀምሮ

የፊንሺንግ ስራ በመሰራት ላይ እንገኛለን።
👉አፖርትመንቶች
90% የደረሰ ሳይታችን በ 20% ቅድመ ክፍያ ከባለ 2መኝታ እስከ ባለ4 መኝታ በቅርቡ የሚረከቡ ቤቶች እንዲሁም

👉መሀል ከተማ ካዛንቺስ እና 4ኪሎ ቤለር በካሬ 89,815 እና 96,393ብር በ 15% ቅድመ ክፍያ ዛሬውኑ የግልዎ ያርጉ!!!
👉ለበለጠ መረጃ
በ +2519 099 182 0805 /0987116980 በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ::

📍 በካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️   15% ይክፈሉበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር  👉ባለ 1 መኝታ  -   (45, 55 ,60 ካ.ሜ)👉ባለ 2 መኝታ  -   (80,ካ.ሜ...
19/12/2025

📍 በካዛንቺስ
የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️ 15% ይክፈሉ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር

👉ባለ 1 መኝታ - (45, 55 ,60 ካ.ሜ)
👉ባለ 2 መኝታ - (80,ካ.ሜ)
👉ባለ 3 መኝታ - (95,105,115 ካ.ሜ)

✍️ ቅድመ ክፍያ 15%
📹 (ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ የመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለበለጠ መረጃ:- ☎️ 099 182 0805

አያት ዞሮ መግቢያዬ

👉ብልህ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!!🌟አያት ግራንድ ሞል✨ 3000 የንግድ ሱቆች✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ✨ከ 24 ካሬ እስከ 300ካሬ አማራጮች ያለው🎈ለጂምናዚየም🎈ሱፐርማ...
18/12/2025

👉ብልህ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!!
🌟አያት ግራንድ ሞል
✨ 3000 የንግድ ሱቆች
✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ
✨ከ 24 ካሬ እስከ 300ካሬ አማራጮች ያለው
🎈ለጂምናዚየም
🎈ሱፐርማርኬት
🎈ፋርማሲ
🎈ክሊኒኮች
🎈ሲኒማ
🎈ሬስቶራንቶች
🎈የውበት ሳሎኖች
🎈ቡቲኮች
🎈የኮንስትራክሽን እቃዎች
🎈ለባንክ
🎈Spa እና ሌሎችም ማንኛውንም የመሳሰሉትን መስራት ይቻላል።
የፊንሺንግ ስራ በመሰራት ላይ እንገኛለን።
👉አፖርትመንቶች
90% የደረሰ ሳይታችን በ 20% ቅድመ ክፍያ ከባለ 2መኝታ እስከ ባለ4 መኝታ በቅርቡ የሚረከቡ ቤቶች እንዲሁም

👉መሀል ከተማ ካዛንቺስ በካሬ 89,815 ብር በ 15% ቅድመ ክፍያ ዛሬውኑ የግልዎ ያርጉ!!!
👉ለበለጠ መረጃ
በ +2519 099 182 0805 /0987116980 በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ::

በአፍሪካ መዲና 30ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ግዙፍ በአይነቱ እና በመጠኑ ተወዳዳሪ የሌለው በኢትዮጲያ ትልቁ ዘመናዊ የገበያ አዳራሽ - አያት ግራንድ ሞል ውስጥ            ( 𝐀𝐲𝐚𝐭 𝐆...
14/11/2025

በአፍሪካ መዲና 30ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ግዙፍ በአይነቱ እና በመጠኑ ተወዳዳሪ የሌለው በኢትዮጲያ ትልቁ ዘመናዊ የገበያ አዳራሽ - አያት ግራንድ ሞል ውስጥ
( 𝐀𝐲𝐚𝐭 𝐆𝐫𝐚𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐥𝐥 )🏠

⭕️ በሚልዮን ነዋሪ መካከል የተገነባ ሚልየኖች የሚገበያዩበት ከ3000 በላይ ሱቆችን በአንድ ማህከል ከነገበያው ሽያጭ ጀምረናል አዲስ አመትን አስመልክቶ ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ቅናሽ ጋር
Shops with Market

⭕️ በሲ.ኤም.ሲ ሚካሄል
■ ከምድር(ground) እስከ 3ኛ ፎቅ (3rd floor)
■ ከ21ካሬ ጀምሮ እስከ 600ካሬ ስፋት ድረስ

ለተለያየ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ቡቲክ፣ ካፌ ፣ሬስቶራንት ፣ሱፐርማርኬት፣ ዲስፕሌይ፣ ሾውሩም፣ ለቢሮ፣ ለፋርማሲ፣ ባንክ..)ለሚፈልጉት አገልግሎት የሚውሉ ሱቆች

𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐧𝐥𝐲 25%
ቀሪውን በግንባታው መሰረት በ5ዙር ከወለድ ነፃ ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት

★★ ቅድመ ክፍያን አስበልጦ ለሚከፍሉ ደንበኞች ማራኪ ቅናሽ እናደርጋለን እስከ እስከ 25% ቅናሽ የሚያሰጥ ★★



ለበለጠ መረጃ
099 182 0805

"አያትን የሰማ ትርፋማ" !

13/11/2025

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!!

ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት(30) በሀገራችን የሪል ስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጂ የሆነዉ እና የካበተ ልምድ ያለዉ አያት ሪል ስቴት፤ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጅችን በመጠቀም በመሀል አዲስ አበባ በካሳንቺስ አዲስ መንደር በጥራት መገንባት ሂደት ተጀምሯል::

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

📹 (ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

*የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

➾በተጨማሪ ግንባታቸው 90% እና አዳዲስ ሳይቶች(CMC:መሪ: አያት ) ላይ ከ40 ካሬ ጀምሮ ሽያጭ ላይ

ለበለጠ መረጃ 📲 0991 82 099 182 0805 ብሎ ይደውሉ

አዲሷን ጀንበር በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️የሚመኙት  ያማረ  ነገዎ እውን  ይሆን ዘንድ‼️✅ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት ጭማሪ አይደረግብዎትም::✅እንዲሁም ዋጋው ቫትንና...
27/10/2025

አዲሷን ጀንበር
በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️

የሚመኙት ያማረ ነገዎ
እውን ይሆን ዘንድ‼️

✅ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት ጭማሪ አይደረግብዎትም::

✅እንዲሁም ዋጋው ቫትንና የሊዝ ዋጋ ያጠቃለለ ስለሆኑ በእጅጉ ይመርጡናል::

✅ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሳይቶታችን

👌እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

✅የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለ ሆኑ አሁንኑ ይምጡ ይደውሉ።
☎️ 0991820805
0987117980

ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል። ➾በ2013 ዓም...
23/10/2025

ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል።

➾በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

➾በ2014 ዓም ብቻ 44% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

➾በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

➾በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

➾ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
✍️በሪል ስቴት ልማት
✍️ በሆቴልና ቱሪዝም
✍️በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
✍️በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
✍️በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
✍️በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
✍️በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
✍️በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

➾ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

➾ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

➾ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

➾ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

➾በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

በ0991820805
0987116980 በቀጥታ ይደውሉልን !

🕊🌿2018🎆🕊    🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻ውድ ደንበኛችን! እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ! ዘመናዊ ህይወት በዘመናዊ ቤት ከአያት መኖሪያ ቤቶች። ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙትዘመን ተሻጋሪ...
11/09/2025

🕊🌿2018🎆🕊
🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻
ውድ ደንበኛችን! እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ!

ዘመናዊ ህይወት በዘመናዊ ቤት ከአያት መኖሪያ ቤቶች።

ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙት
ዘመን ተሻጋሪ ንብረት በምቹ አከፋፈል ከአያት
ዘመናዊ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ አከፋፈልም ይዘን መጥተናል
ከ5 እስከ 30 አመት ረጋ ብለዉ የሚከፍሉት


✅️ የመኖሪያ አፓርታማ
✅ G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
✅ የንግድ ሱቆች ሽያጭ
✅ ለአድስ አባለት አክስዮን ሽያጭ

ቤቶቹ የሚገነቡባቸው ቦታዎች
👉ሲ ኤም ሲ አከባቢ
👉አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፋት
👉አያት ዞን 3ና8
👉መሪ
👉አድስ መንደር በዉብቷ ካዛንቺስ

➾በ 2017 ዓ.ም 43.5 ትርፍ ያስገኘው አክሲዮን

➾የንግድ ሱቆች ሽያጭ!|
Ground Floor ዋጋ በካሬ 👉119,416 ብር
G+1 ዋጋ በካሬ 👉165,186 ብር
G+2 ዋጋ በካሬ👉 159,953 ብር
G+3 ዋጋ በካሬ 👉157,320 ብር

እባክዎ ለመግዛት ሲያስቡ ያሳውቁኝ ከድርጅቱ እንጂ ከርስዎ ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቁም፡፡

አያት አክሲዬን ማህበር በእድገት ጎዳና

ዘመኑ የሰላም የደስታ የፍቅር እና የተድላ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
📞0991 82 0805 / 0987116980

📍የከተማዋ ዕምብርት ላይ በሆነችው በ መሀል ካሳንችስ    ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ሰፊ ምርጫ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶችን ይግዙ።✔️10%  ብቻ ቅድሚያ ከፍለው ቤት ይመርጣሉ 👉 45 ካሬ ...
19/08/2025

📍የከተማዋ ዕምብርት ላይ በሆነችው
በ መሀል ካሳንችስ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ሰፊ ምርጫ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶችን ይግዙ።

✔️10% ብቻ ቅድሚያ ከፍለው ቤት ይመርጣሉ
👉 45 ካሬ አንድ መኝታ =439,461 ብር ጀምሮ
👉160 ካሬ አራት መኝታ =1,562,528 ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ ከፍለው

✔️ ውል ይፈራረማሉ

✔️ቀሪ 90%ቱን በ ረጅም ጊዜ ያለምንም ወለድ ይክፈሉ።

👉ከቅድመ ክፍያው አስበልጦ ለሚከፍል
ተጨማሪ ቅናሽ አመቻችተናል፦

1ኛ 40% ከከፈሉ =8% ቅናሽ
2ኛ 55% ከከፈሉ =11% ቅናሽ
3ኛ 70% ከከፈሉ =14% ቅናሽ
4ኛ 85% ከከፈሉ =17% ቅናሽ
5ኛ 100%ከከፈሉ =20% ቅናሽ ተዘጋጂቷል።

👍 ይህ ሊያመልጠዎ የማይገባ መልካም አጋጣሚ ስለሆነ ፈጥነው በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ።

✔️ ለዎደፊት በዶላር ማከራየት የሚችሉት

✔️ ቢፈልጉ በፈለጉት ሰዓት አትርፈው ሸጠው ወደ ካሽ የሚቀይሩት

✔️ቢኖሩበት ደስ እያለወት በምቾት የሚኖሩበት ተመራጭ ቦታ ላይ ገንዘብዎን ያስቀምጡ።

ለመመዝገብ እና ቀጠሮ ለመያዝ
099 182 0805 ይደውሉ

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!! ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት(30) በሀገራችን የሪል ስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጂ የሆነዉ እና ልምድ ያለዉ አያት ሪል ስቴት፤ ዓለም የደ...
07/08/2025

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!!

ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት(30) በሀገራችን የሪል ስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጂ የሆነዉ እና ልምድ ያለዉ አያት ሪል ስቴት፤ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጅችን በመጠቀም በመሀል አዲስ አበባ በካሳንቺስ አዲስ መንደር በጥራት መገንባት ሂደት ተጀምሯል::

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

📹 (ከ439,461ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት

*የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

➾በተጨማሪ ግንባታቸው 90% እና አዳዲስ ሳይቶች(CMC:መሪ: አያት ) ላይ ከ40 ካሬ ጀምሮ ሽያጭ ላይ

ለበለጠ መረጃ 📲 0991 82 0805 ብሎ ይደውሉ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate-Ayat s.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat Real Estate-Ayat s.c:

Share

Category