Alsam properties

Alsam properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alsam properties, Real Estate, Mexico, Addis Ababa.

Welcome to ALSAM properties projects underway of these beautiful 21 floors, 4 blocks with the location at the center of the capital close to Africa Union, ECA, Mercato & financial institution is for sale in Center of Mexico behind AL-SAM Chelelek Building

AL-SAM REAL ESTATE        በ0970373737 ይደውሉ አል-ሳም ሪል ስቴት ዝግጅቱን አጠናቆ ቤት ለገዙ ደንበኞቹ ቁልፍ ማስረከም መጀመሩን ሲገልፅ በደሰታ ነው እንዲሁም የቀሩ...
19/01/2023

AL-SAM REAL ESTATE
በ0970373737 ይደውሉ
 አል-ሳም ሪል ስቴት ዝግጅቱን አጠናቆ ቤት ለገዙ ደንበኞቹ ቁልፍ ማስረከም መጀመሩን ሲገልፅ በደሰታ ነው
 እንዲሁም የቀሩንን በጣም ጥቂጥ ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን
ባለ 2 መኝታ
124 ካ.ሜ
126 ካ.ሜ
129 ካ.ሜ
148 ካ.ሜ
157 ካ.ሜ
163 እና 164 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
178 ካ.ሜ
183 ካ.ሜ
በተጨማሪም ለቢሮ እና ንግድ ስራ የሚያገለግሉ ጥቂጥ ቦታዎችን በማከራየት ላይ እንገኛለን
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
የታማኝ እጆች ውጤት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያለ አል-ሳም ሪል ስቴት መልካም ምኞቱን ይገልፃል::አል-ሳም ሪል ስቴት        በ0926858585 ወይም በ097037...
07/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያለ አል-ሳም ሪል ስቴት መልካም ምኞቱን ይገልፃል::

አል-ሳም ሪል ስቴት
በ0926858585 ወይም በ0970373737 ይደውሉ

AL-SAM REAL ESTATE        በ0926858585 ወይም በ0970373737 ይደውሉ አል-ሳም ሪል ስቴት ዝግጅቱን አጠናቆ ቤት ለገዙ ደንበኞቹ ቁልፍ ማስረከም መጀመሩን ሲገልፅ በደ...
27/12/2022

AL-SAM REAL ESTATE
በ0926858585 ወይም በ0970373737 ይደውሉ
 አል-ሳም ሪል ስቴት ዝግጅቱን አጠናቆ ቤት ለገዙ ደንበኞቹ ቁልፍ ማስረከም መጀመሩን ሲገልፅ በደሰታ ነው
 እንዲሁም የቀሩንን በጣም ጥቂጥ ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን
ባለ 2 መኝታ
124 ካ.ሜ
148 ካ.ሜ
157 ካ.ሜ
163 እና 164 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
178 ካ.ሜ
183 ካ.ሜ
በተጨማሪም ለቢሮ እና ንግድ ስራ የሚያገለግሉ ጥቂጥ ቦታዎችን በማከራየት ላይ እንገኛለን
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
የታማኝ እጆች ውጤት

እንኳን ለአል-ሳም ሪል ስቴት የህንፃ ምርቃት በዓል አደረሰን አደረሳቹ !        0926858585   ወይም   0970373737o አል-ሳም ሪል ስቴት የገነባውን ባለ አራት ብሎክ ዘመናዊ...
07/11/2022

እንኳን ለአል-ሳም ሪል ስቴት የህንፃ ምርቃት በዓል አደረሰን አደረሳቹ !
0926858585 ወይም 0970373737
o አል-ሳም ሪል ስቴት የገነባውን ባለ አራት ብሎክ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ጥቅምት 26, 2015 ዓ.ም በደማቅ ፕሮግራም አስመረቀ ፡፡
o ሪል ስቴታችን ባለ ሁለት እና ሶስት መኝታ ዘመናዊ ቤቶችን ገንብቶ ያጠናቀቀ ሲሆን እንዲሁም አስመርቆ ለገዙት ለማስረከብ በዝግጅት ላይ ይገኛል ፡፡ በተጨማሪም ጥቂት ተሸጠው ያላለቁትን ቤቶች የግልዎ እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ ደግሞ በደስታ ነው ፡፡
• ከ 119 ካ.ሜ እስከ 183 ካ.ሜ
• ባለ 2 እና 3 መኝታዎች
• 50% ቅድመ ክፍያ
• በአነስተኛ መጠን ቅድመ ክፍያ የባንክ ብድር አማራጭ
• በከተማችን ዕንብርት መሀል ሜክሲኮ የሚገኝ
• የገበያ እና ቢሮ ማዕከልን አካቶ የያዘ

“እንኳን ደስ አለን”
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
“የታማኝ እጆች ውጤት”

0926858585 / 0970373737 ይደውሉ! ለቤት ገዢዎች የሪል ስቴቱን አፓርትመንት ለማስመረቅ እና ለማስረከብ ጥቂት ቀናትን በመጠባበቅላይ ስንሆን ፡o የቀሩንን ጥቂት ቤቶችባለ 2 መኝ...
11/10/2022

0926858585 / 0970373737 ይደውሉ!
 ለቤት ገዢዎች የሪል ስቴቱን አፓርትመንት ለማስመረቅ እና ለማስረከብ ጥቂት ቀናትን በመጠባበቅ
ላይ ስንሆን ፡
o የቀሩንን ጥቂት ቤቶች
ባለ 2 መኝታ
 124 ካ.ሜ
 126 ካ.ሜ
 129 ካ.ሜ
 148 ካ.ሜ
 157 ካ.ሜ
 163 ካ.ሜ
 164 ካ.ሜ እና
ባለ 3 መኝታ
 178 ካ.ሜ
 183 ካ.ሜ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች
በመግዛት የተጠናቀቁ ዘመናዊ ቤቶች ባለቤት እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በደስታ ነው

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ            አል-ሳም ሪል ስቴት !                    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼  09703...
25/09/2022

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ
አል-ሳም ሪል ስቴት !
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

0970373737 / 0926858585 ይደውሉ!
 ለቤት ገዢዎች የሪል ስቴቱን አፓርትመንት ለማስመረቅ እና ለማስረከብ ጥቂት ቀናትን በመጠባበቅ
ላይ ስንሆን ፡
o የቀሩንን ጥቂት ቤቶች
ባለ 2 መኝታ
* 124 ካ.ሜ
* 126 ካ.ሜ
* 129 ካ.ሜ
* 148 ካ.ሜ
* 157 ካ.ሜ
* 163 ካ.ሜ
* 164 ካ.ሜ እና
ባለ 3 መኝታ
* 178 ካ.ሜ
* 183 ካ.ሜ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች
በመግዛት የተጠናቀቁ ዘመናዊ ቤቶች ባለቤት እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በደስታ ነው

🌼🌼🌼 መልካም በዓል 🌼🌼🌼

አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
“ የታማኝ እጆች ውጤት ”

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼እንኳን ለ 2015 ዓ.ም  አዲስ አመት አደረሳቹ አደረሰንአል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው የተጠናቀቁትን  እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉት...
10/09/2022

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት አደረሳቹ አደረሰን
አል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው የተጠናቀቁትን እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን ቤቶች ለማስረከብ ዝግጅቱን አጠናቆ ለደንበኞቹ የሚያስረክብበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል!
* የቀሩን በጣም ጥቂት ቤቶች
ባለ 2 መኝታ
o 124 ካ.ሜ
o 126 ካ.ሜ
o 129 ካ.ሜ
o 148 ካ.ሜ
o 157 ካ.ሜ
o 163 ካ.ሜ
o 164 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
o 178 ካ.ሜ
o 183 ካ.ሜ
በሽያጭ ላይ እንገኛለን
* በተጨማሪም በንግድ እና ቢሮ ማዕከላችን የቀሩንን ጥቂት ቦታዎች በማከራየት ላይ እንገኛለን፡፡
መልካም አዲስ አመት!
አል-ሳም ሪል ስቴት

0970373737 ላይ ይደውሉ !አል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው ከሞላ ጎደል የተጠናቀቁትን ለማስረከብ እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን  የመኖሪያ አፓርትመንት /ሽያ...
06/08/2022

0970373737 ላይ ይደውሉ !
አል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው ከሞላ ጎደል የተጠናቀቁትን ለማስረከብ እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን የመኖሪያ አፓርትመንት /ሽያጭ/ እንዲሁም የቢሮና ንግድ ማዕከል /ኪራይ/ በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን ፡፡
በመዲናችን እንብርት መሀል ሜክሲኮ
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሽያ ጭ፡
1-ባለ ሁለት መኝታ
124 ካ.ሜ
212 ካ.ሜ
163 ካ.ሜ
164 ካ.ሜ
148 ካ.ሜ
126 ካ.ሜ
129 ካ.ሜ
232 ካ.ሜ
2-ባለ ሶስት መኝታ
178 ካ.ሜ
183 ካ.ሜ
እንዲሁም የቀሩንን ጥቂጥ ለቢሮና ንግድ የሚሆኑ ቦታዎችን በማከራየት ላይ እንገኛለን ፡፡
አል-ሳም ፕሮፕርቲስ
“ የታማኝ እጆች ውጠት”

አል-ሳም የቢሮና ንግድ ማዕከል የቀሩንን ጥቂት የሚከራዩ ቦታዎች ቀድመው በመከራየት የቢሮ ስራዎትን ወይም ንግድዎትን እንዲያቀላጥፉ እንጋብዝዎታለን ፡፡                         ...
08/07/2022

አል-ሳም የቢሮና ንግድ ማዕከል የቀሩንን ጥቂት የሚከራዩ ቦታዎች ቀድመው በመከራየት የቢሮ ስራዎትን ወይም ንግድዎትን እንዲያቀላጥፉ እንጋብዝዎታለን ፡፡
“አል-ሳም ሪል ስቴት”
09 42 373737 ላይ ይደውሉ!

0970 373737•  ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ተጠናቆ በመጪው አዲስ አመት ለገዙ ደንበኞቻችን ለማስረከብ  ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን የቀሩትን በጣም ጥቂት ቤቶች በቀሩን...
08/07/2022

0970 373737
• ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ተጠናቆ በመጪው አዲስ አመት ለገዙ ደንበኞቻችን ለማስረከብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን የቀሩትን በጣም ጥቂት ቤቶች በቀሩን ጥቂት ጊዜ ገዝተው እርሶም የአዲሱ አመት በረከት ተቋዳሽ ይሁኑ እንልዎታለን፡፡
“ ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም የገዙ ደንበኞች ካርታቸውን በመውሰድ ላይ የሚገኙበት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ ምን ቀረሽ የማይባል አፓርትመንት ቤቶች ”
# ባለ 2 መኝታ
* 124 ካ.ሜ
* 126 ካ.ሜ
* 156 ካ.ሜ
* 163 ካ.ሜ
* 164 ካ.ሜ
* 212 ካ.ሜ
* 231 ካ.ሜ

# ባለ 3 መኝታ
* 178 ካ.ሜ
* 183 ካ.ሜ

0970373737 ላይ ይደውሉ! “አል-ሳም ሪል ስቴት ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ  “  •  ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ...
08/07/2022

0970373737 ላይ ይደውሉ!
“አል-ሳም ሪል ስቴት ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ “
• ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ተጠናቆ በመጪው አዲስ አመት ለገዙ ደንበኞቻችን ለማስረከብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን የቀሩትን በጣም ጥቂት ቤቶች በቀሩን ጥቂት ጊዜ ገዝተው እርሶም የአዲሱ አመት በረከት ተቋዳሽ ይሁኑ እንልዎታለን፡፡
“ ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም የገዙ ደንበኞች ካርታቸውን በመውሰድ ላይ የሚገኙበት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ ምን ቀረሽ የማይባል አፓርትመንት ቤቶች ”
# ባለ 2 መኝታ
* 124 ካ.ሜ
* 126 ካ.ሜ
* 156 ካ.ሜ
* 163 ካ.ሜ
* 164 ካ.ሜ
* 212 ካ.ሜ
* 231 ካ.ሜ

# ባለ 3 መኝታ
* 178 ካ.ሜ
* 183 ካ.ሜ

* ከዚህ በተጨማሪ አል-ሳም የቢሮና ንግድ ማዕከል የቀሩንን ጥቂት የሚከራዩ ቦታዎች ቀድመው በመከራየት የቢሮ ስራዎትን ወይም ንግድዎትን እንዲያቀላጥፉ እንጋብዝዎታለን ፡፡
“አል-ሳም ሪል ስቴት”

በመጪው መስከረም ሁሉም ገዢ ደንበኞቻችን ወደ አዲሱ ቤታቸው!የቀሩንን በጣም ጥቂት ቤቶች በዕጅዎ አስገብተው እርሶም በመጪው አዲስ አመት በአዲሱ ቤቶዎ ገብተው ዘና ብለው ኑሮዎትን ይቀጥሉ፡፡*...
09/06/2022

በመጪው መስከረም ሁሉም ገዢ ደንበኞቻችን ወደ አዲሱ ቤታቸው!
የቀሩንን በጣም ጥቂት ቤቶች በዕጅዎ አስገብተው እርሶም በመጪው አዲስ አመት በአዲሱ ቤቶዎ ገብተው ዘና ብለው ኑሮዎትን ይቀጥሉ፡፡
* ባለ 2 መኝታ
119 ካ.ሜ፡124ካ.ሜ፡126ካ.ሜ
129ካ.ሜ፡148ካ.ሜ፡157ካ.ሜ
163ካ.ሜ እና 164ካ.ሜ
* ባለ 3 መኝታ
178ካ.ሜ እና 183ካ.ሜ
* ካርታቸው ያለቀላቸውን ቤቶች በሶስት ወር ውስጥ ተረክበው አዲሱን አመት ይቀበሉ!
አድራሻ ፡ መሀል ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንፃ አጠገብ
ስልክ 0970373737

Address

Mexico
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alsam properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Alsam properties:

Share

Category