Ayat Real Estate sales agent

Ayat Real Estate  sales agent Real Estaate Sales Agent

በአስቸኳይ  ህንፃ ይፈለጋል  ✍ስፋት 700 ካሬ በላይ ✍G+7 በላይ የሆነ ✍ ሁለት ቤዝመንት ያለዉ✍  ቦታ ቦሌ ፣ካዛንችስ ፣ወሎሰፈር መገናኛ ✍ ወርሀዊ ገቢ ከ 7 ሚሊዮን በላይ ያለው 📞0...
26/02/2026

በአስቸኳይ ህንፃ ይፈለጋል
✍ስፋት 700 ካሬ በላይ
✍G+7 በላይ የሆነ
✍ ሁለት ቤዝመንት ያለዉ
✍ ቦታ ቦሌ ፣ካዛንችስ ፣ወሎሰፈር መገናኛ
✍ ወርሀዊ ገቢ ከ 7 ሚሊዮን በላይ ያለው
📞0944408003

ቅናሽ በመጠናቀቅ ላይ ባለው የ CMC ሳይት ላይ  🏠 ሳይቶች : CMC ሚካኤል , Hill Bottom, አያት ዞን 8 እንዲሁም በመሪ1፣ በለሚ ኩራ ከዙሪያሽ ሞል ፊት ለፊት           👉...
26/10/2024

ቅናሽ በመጠናቀቅ ላይ ባለው የ CMC ሳይት ላይ

🏠 ሳይቶች : CMC ሚካኤል ,
Hill Bottom, አያት ዞን 8 እንዲሁም በመሪ1፣ በለሚ ኩራ ከዙሪያሽ ሞል ፊት ለፊት

👉በ8% -15% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ
👉 ሽያጭ በኢትዮጵያ ብር

✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን።

✅ ዉጭ ሀገር የምትኖሩ ዳያስፖራ ደንበኖቻችን በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

✅ እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን። ከ250,000 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ

✅ ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ
📞 +251944403008 ይደውሉ

#አያትዞሮመግቢያዬ

21/10/2024

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0944403008 ይደውሉ

መልካም አዲስ አመት
11/09/2024

መልካም አዲስ አመት

❇️ ሰምተዋል ?ዛሬም በኢትዮጵያ ብር ነው የምንሸጠው:: 🇪🇹 ከ ነሐሴ 15 በፊት ይግዙ በእጥፍ ያትርፉ ❇️ ግንባታቸው 80% የደረሱ ቤቶች በካሬ 79,000 ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ 8% (4...
14/08/2024

❇️ ሰምተዋል ?ዛሬም በኢትዮጵያ ብር ነው የምንሸጠው::

🇪🇹 ከ ነሐሴ 15 በፊት ይግዙ በእጥፍ ያትርፉ
❇️ ግንባታቸው 80% የደረሱ ቤቶች በካሬ 79,000 ብር ጀምሮ

ቅድመ ክፍያ
8% (447,000 ብር ) ጀምሮ

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖሪያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮት በደስታ ነው::

❇️ በ8% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ::

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0913918867/0944403008 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ

10/06/2024

❇️ ሰምተዋል ? በካሬ 79,000 ጀምሮ
ቅድመ ክፍያ 8% (460,000 ብር ) ጀምሮ

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖሪያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው::

❇️ በ8% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉ:+

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 094440308

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናልበቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510...
25/05/2024

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ:
በ 0913918867/ 0944403008 ይደውሉ

Follow
13/05/2024

Follow

TikTok

   ኢትዮጵያ ከIMF ብድር ለማግኘት የብርን የመግዛት አቅም ለማዳከም ትስማማለች ? ሌላ አማራጭ የለም ?የምጣኔ ሃብቱ ባለሞያ አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል ፦" devaluation የሚቀር አይመስ...
21/04/2024



ኢትዮጵያ ከIMF ብድር ለማግኘት የብርን የመግዛት አቅም ለማዳከም ትስማማለች ? ሌላ አማራጭ የለም ?

የምጣኔ ሃብቱ ባለሞያ አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል ፦

" devaluation የሚቀር አይመስለኝም። በምን ያህል ደረጃ devalue ይደረጋል የሚለው ጥያቄ ነው እንጂ devalue ሳይደረግ IMF / World Bank ገንዘብ ይሰጣል ብዬ እንደ ራሴ አልገምትም።

አማራጭ ፖሊስ በራሱ መጥፎ አልነበረም። ቅደም ተከተሉን አለማስተካከል ነው ትልቁ ስህተት። ለምሳሌ ከሌሎች መጀመር ይቻል ነበር።

liberalization ሊቀድም ይችል ነበር ከdevaluation ፤ liberalization ሲደረግ አዲስ ካፒታል ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ማድረግ ይቻላል።

በዚህ ሂደት ካፒታል / ዶላር ይገኝ ነበር። ይህ ደግሞ የዶላርም ይሁን የሌላ ውጪ አሳሳቢ አይሆንም ነበር። እዳንም መቀነስ ይቻላል። አሁን ግን እዳ ይጨምራል።

ለምሳሌ ፦ የዛሬ 7 ዓመት ለባቡር ወይም ለሌላ የተበደርነው ዶላር ቢኖር መንግሥት ይጠበቅበት የነበረው 22 ብር ቀረጥ ሰብስቦ ወደ 21 ዶላር ቀይሮ መስጠት ነበር አሁን 56 እና 57 ታክስ መሰብሰብ አለበት።

የኑሮው ውድነት ?

ካለንበት ችግር በመነሳት የብር የመግዛት አቅም እንዲዳከም ቢወሰን በዋጋ ንረት ላይ በኑሮው መወደደ ላይ የሚያደርሰው ተፅእኖ ከባድ ነው።

ብዙ ነገር imported inflation የሚባለው ነዳጅ 39 ብር ነበር አሁን ከ70 በላይ ሆኗል ፤ ማዳበሪያውም ፣ ስንዴውም ፣ መኪናውም በብዛት 21 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት እቃ ወደ ሀገር ይገባል 3 - 4 ቢሊዮን የሚገመት export ታደርጋለች ይሄ ልዩነት ላይ ያለው 17 ቢሊዮን ብር የሚመጣውን እቃ ዋጋ ሊጨምረው ይችላል። ይሄ በእያንዳንዱ ቦታ ተበታትኖ በየሰዉ ኑሮ ላይ ተፅእኖ ያደርጋል።

inflation አሁን ትንሽ ረገብ አለ ቢባልም ከፍተኛ ነው። እንደገና ከፍ ሊል ይችላል።

ካፒታል ያላቸው ሰዎች ምንም ችግር የለባቸውም። ለምሳሌ ነጋዴ እቃ ቢወደድም ቢረክስም ችግር የለበትም የገዛበት ላይ ጨምሮ ነው የሚሸጠው ምናልባት ብዙ ላይሸጥ ይችላል ያ ሊጎዳው ይችላል።

ቁርጥ ያለ ገቢ ያለው ሰው ሊጎዳ ይችላል። ለምሳሌ የዛሬ 7 ዓመት 22 ሺህ ብር ደመወዝ የሚከፈለው ሰው 1000 ዶላር አካባቢ ነው አሁን ግን 450 ነው የሚያገኘው ስለዚህ ደመወዙ 50% ቅናሽ አድርጓል። በሌላ በኩል የመኖሪያ፣ የምግብ ዋጋ ጨምሯል።

ብዙ አማራጭ ያለ አይመስለኝም ከ devalue አንጻር። ያለውን ብር መቀበል ነው። አልያም ብሩን አልፈልግም ብሎ ሌላ አማራጭ መፈለግ ነው። ወይም የሚባለውን አድርጎ የሚያስከትለውን ችግር መፍትሄ መፈለግ ነው። "

ይህ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ አስተያየት የተወሰደው ከሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይገልጻል።

25%ታላቅ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት(አፓርትመንት ቤቶች ላይ)ቅድመ ክፍያ 10%ለመኖር፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው CMC አያት ዞን8 የተባበሩት አደባባይ ሳይቶች ላይ ጊዜውን የሚመጥንና ...
27/02/2024

25%ታላቅ ቅናሽ
ከ አያት ሪል እስቴት(አፓርትመንት ቤቶች ላይ)

ቅድመ ክፍያ 10%

ለመኖር፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው CMC አያት ዞን8
የተባበሩት አደባባይ ሳይቶች ላይ ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ
ጥራት በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።

ምን ይሄ ብቻ
👉ከ 10%-25% የሚደርስ ቅናሽም አመቻችተናል( ከአከፋፈል ጋር በተያያዘ)::
👉60/40 ብድርስ እንደምንሰጥስ ያውቁ ይሆን ???
እንግዳውስ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ!!
ብዙ ሠምተው የማይጨርሷቸው አማራጮችም አሉን
✍️. የCASH አከፋፈል :
በ7 ጊዜ ክፍያ እስከ 3 አመት ሙሉውን ለመክፈል

✍️.የCREDIT ብድር (60/40) አከፋፈል ፡
• የቤቱን ዋጋ 60% እስከ 3 አመት በ7 ጊዜ በመክፈል
• የተቀረው 40% ከ5-30 ዓመታት የትም በማይገኝ በ #9.5%_ወለድ በየወሩ ይከፈላል፡፡
ይህ ክፍያ የማይቀየር ሲሆን ሲከፈልም ወለዱ ይቀራል፡፡

✍️. የማስረከቢያ ጊዜ፡
• ከ24-30 ወራት /ከ2-3 ዓመት/

✍️. ማስታወሻ :
• ከፊል ግንባታ SF /Semi finishing፡ ማለት የውጭ በርና መስኮት፣ ፓርቲሽን፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ እና የኤሌክትሪክ ኮንዲዩት ቀበራ ያለቀለት ለቀለም ዝግጁ የሆነ ቤት ነው፡፡

✍️. ቅናሽ /Discount
25% ለከፈለ = 6.25% ቅናሽ
40% ለከፈለ = 10% ቅናሽ
60% ለከፈለ = 15% ቅናሽ
80% ለከፈለ = 20% ቅናሽ
100% ለከፈለ = 25% ቅናሽ አለው::
✍️. ለበለጠ መረጃ
#0913918867

07/02/2024

አክሲዮን ሸያጭ

አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::
☎️ 0913918867

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913918867

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate sales agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat Real Estate sales agent:

Share

Category