Geter Real state - ገጠር ሪል ስቴት

Geter Real state - ገጠር ሪል ስቴት ገጠር ሪል ስቴት በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ገጠራማውን አካባቢ ባህሉን እና እሴቱን በጠበቀ መልኩ ወደከተማነት ለመቀየር የሚሰራ የግል ማህበር ነው::

30/12/2022

With great enthusiasm we close the present year in our company, for which we wish to send you a Christmas and New Year’s greeting with the blessings and prosperity that we hope will be given to each of your families. Merry Christmas and Happy New Year.
Thanks for choosing us and putting your trust in our service, wishing to serve you again in this new year

10/09/2022

ለመላው የድርጅታችን ደንበኛች በሙሉ መልካአም
አዲስ አመት እንዲሆንልን ከልቤ እመኛለው።

ፀጋያለው ሳሙኤል
ዋና ስራ አስፈፃሚ

18/01/2022
06/01/2022

መልካም የገና በዓል!

31/12/2021

2022 ዓ/ም በማስመልከት የእኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከ ስራ አስፈፃሚው

ሰላም በአለም ላይ ላላችሁ ወንድም እና እህቶቻችን የድርጅታችን ደንበኞች እና ሌሎችም ወዳጆቻችን
መጪው ዘመን 2022 የሰላም ፣ የደስታ ፣ የመኸር ዓመት እንዲሆንልን እየተመኘው ለሐገራችን ሰላም ፣ ለልባችን ሰላም፣ ለህሊናችን ዕረፍት ፣ ለዘራነው ማጨድ ፣ ላለቀስነው ደስታ ፣ ላልተሳካልን ስኬት ፣ የስኬታችንን አቅጣጫ ላጣነው ማግኘት ፣ ላጩ ትዳርን ፣ ለተጋቡ ልጅን ፣ ለባለ ራዕዮች ስኬትን ፣ ለታመሙ መዳንን ……….. ሁሉንም መልካም ነገር ወደ ሒወታችን እንዲመጣና እንዲሆን ለ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እና የኢትዮጲያን ጥቅም እና ሰላም ለማስጠበቅ እየተጋችሁ ላላችሁ ፣ ለድርጅታችን ታማኝ ሰራተኞች ፣ ለውድ ደንበኞቻችን ፣ ወደ ሐገራችሁ ለገባችሁ ዲያያስፖራዎች ……መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ በማክበር እመኛለሁ!

Congratulations/ Happy New Year from the Executive on 2022

Greetings to our brothers and sisters around the world, our customers, our clients and our friends
We wish the future 2022 to be a year of peace, happiness, harvest, peace for our country, peace of heart, peace of conscience, reaping what we sow, weeping for joy, failing for success, finding success for those who have lost our way, finding a better marriage, having a married child, having visionaries, and healing the sick. አዲስ Happy New Year to all of you who are working hard for the heroic defense and the interests and peace of Ethiopia, our loyal workers, our valued customers, and the Diaspora who have come to your country to bring all the good things to life!

ፀጋያለው ሳሙኤል
Tsegayalew Samuel

05/11/2021

የለውጥ አጋር ሁን!!
Be a partner in change !!

ህይወትህን በአንድ ባላ እንደቆመ ጎጆቤት እየተመለከትክ ማገሩንና መሰረቱን የረሳ የሁአልዮሽ እድገት ውስጥ አትግባ፡፡ ሁሉንም ነገር አንተ ብቻህን ለመቀየር ከመታገል ውስጥ ውጣና ለውጡን ለማምጣት ከሚተጉትና ከሚጥሩ ውስጥ በመደመር አንዱ ሁን፡፡ ዘርም ለብቻ አይዘራም ፣ ለብቻ አይወቃም ፣ ለብቻ አይታጨድም ፣ ለብቻም አይሰበሰብም

Don't go for less that your full potential. Get out of the struggle to change everything on your own and be one of those who work hard to bring about change. The seed is not sown by itself, nor is it sown by itself, nor is it reaped by itself

25/10/2021

በማንኛውም ስራ ውስጥ ስንሰማራ ከአላማ እና ከግባቸን የሚያስቀሩ የሚመስሉ አይቀሬ የሆኑ ማዕበሎች ይገጥሙናል. አስተዋይ እና ጥበበኞች የመርከባቸውን መልህቅ አጥብቆ በመያዝ መርከቧ በማዕበሉ ላይ ከፍ እንድትል ይታገላሉ ይሳካላቸውማል፡፡ ጥበብ የጎደላቸው ግን መልህቁን ለቀው በዕራስ ወዳድነት ከታንኳው በመዝለል ለመርከቧ መስመጥ ለራዕያቸው አለመሳካት ሪቫን ቆራጭ ይሆናሉ፡፡ ስለዚህ እንደአስተዋዮቹና ጥበበኞቹ መልህቃችንን አጥብቀን በመያዝ እንቅፋት እና ፈተናዎች አሰናክለው እንዳያስቀሩን ለራዕያችን በትጋት እንስራ!

As we engage in any activity, we are confronted with seemingly insurmountable waves. The wise and prudent men hold fast to the anchor of the ark and struggle to keep it afloat. The unwise, however, let go of the anchor and voluntarily jump out of the boat and sink into the ship, and Rivan decides to fail. So, as the wise and prudent, let us hold fast to our vision and work diligently for our vision so that we do not stumble and fall!

19/10/2021

!!
አንድ ወጣት ልጅ ወደ ባለሱቁ ጠጋ ብሎ ስልክ እንዲያስደውለው ጠየቀ። ባለሱቁም ስልኩን ገፋ አደረገለትና ልጁ የስልክ ቁጥሮቹን ነካክቶ ደወለ ...ባለ ሱቁ ሁኔታውን በአንክሮ እየተከታተለ ነው።.......
ስልኩ ተነሳለትና ልጁ ማውራት ጀመረ በትህትና ሰላምታ ካስቀደመ በኋላ "እንዴት አደሩ የኔ እመቤት የግቢዎን ሳር የመቁረጥ ስራ ሊሰጡኝ ይችላሉ?"......
ሴትየዋ " ግቢዬን የሚያስውብልኝ ሰው አለኝ"
ልጁ " እመቤቴ አሁን ሳርዎን ከሚቆርጥልዎ ሰው በግማሽ ዋጋ ቀንሼ ልሰራ እችላለሁ"
ሴትየዋ" አሁን ሳር በሚቆርጥልኝ ሰው ሞያ እና ፀባይ በጣም ደስተኛ ነኝ"
ልጁ ቀጠለ" እመቤቴ በተጨማሪም የግቢውን ደጃፍ ላጸዳ እችላለሁ"
ሴትየዋ" አይ አመሰግናለሁ"
ልጁ ፊቱ በፈገግታ ተሞልቶ አመስግኖ ስልኩን ሲዘጋ ይህን ሁሉ ሲያዳምጥ የነበረው ባለሱቅ ተገርሞ እያየው" አመለካከትህን ወድጄዋለሁ እና ስራ ልሰጥህ እፈልጋለሁ" አለው ልጁ ግን አመስግኖ እንደማይፈልግ ነገረው። የሱቁ ባለቤትም ተገርሞ " ቅድም በስልክ ስራ ለማግኘት ስትለምን አልነበር" ሲለው
ልጁ ቀበል አርጎ " አይ ጌታዬ እኔ አሁን ባለው ሁኔታ የስራ ላይ አፈፃፀሜን እነፈተሽኩ ነበር። ሳናግራት የነበረው ለዚያች ሴት የምሰራው እኔ ነኝ"ብሎ መለሰለት።........ራሳችንን መገምገም እና መመልከት ድክመቶቻችንን እንድንፈትሽ ...እንድናይ ያደርገናል

us be the evaluators of our work
A young man asked for a phone near the shop and asked him to put him on the phone. The shopkeeper pushed his phone and the boy called his phone number... The shop owner is following the situation in Ankro. .............. n
The phone is up and the boy starts talking ′′ Good morning lady can you give me a job to cut your yard?"......
The woman ′′ I have someone to beautify my yard ′′
Boy ′′ Lady I can work half price for someone who cuts your grass now ′′
′′ I'm so happy with the man who cuts grass for me now
The boy continued ′′ ma'am I can also clean the yard ′′
The woman ′′ no thank you ′′
When his face is full of smiles and his phone closes and says ′′ I love your attitude and I want to give you work ′′ but the boy told him he doesn't want to thank him. The shop owner was surprised and said ′′ you were not asking to get a job on the phone ′′
The boy welcomed him and said ′′ Oh my God, I was testing my performance in the current situation ′′ I was talking to her, and she replied, ′′ I am the one who works for that woman........ evaluating ourselves and looking at our weaknesses... makes us see..

27/02/2021

Welcome to Geter Real State - ገጠር ሪል ስቴት

Address

Bole Road, Wereda 17
Addis Ababa

Telephone

+251910939217

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geter Real state - ገጠር ሪል ስቴት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Geter Real state - ገጠር ሪል ስቴት:

Share

Category