Addis Apartment

Addis Apartment Quality homes. Smart deals. Real value.

01/07/2026
01/07/2026

🔥🔥🔥የቤት ዋጋ ነገ ይጨምራል...
👉10% ቅድመ ክፍያ
👉 30% አስገራሚ ቅናሽ!
👉 60% ክፍያ በባንክ ብድር (ቤቶን ከተረከቡ በኋላ በምቾት የሚከፍሉት

የካሬ አማራጮች 👇
✅ስቱዲዮ (57--- 59) ካሬ

✅ባለ 1 መኝታ 77.3 ካሬ

✅ባለ 2 መኝታ (116----163) ካሬ

✅ባለ 3 መኝታ 157ካሬ

✅ባለ 4 መኝታ 191 ካሬ

✅በተጨማሪም ፔንታውስ እና የንግድ ሱቅ

🎯ሳይት ለመጎብኘት እና ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 0910532619

DMC Real Estate - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል

23/06/2026
12/06/2026

📍ለቡ መብራት ኃይል 🔴የ6 ወር ቀጠሮ ለቤትዎ!
100% ለሚከፍሉ የ 30% ቅናሽ፤ ለቀሪው ደግሞ 60% የባንክ ብድር ተዘጋጅቷል!
📌 ባለ 1 መኝታ፡ 4.9M
📌 ባለ 2 መኝታ፡ 8M
📌 ባለ 3 መኝታ፡ 10M
📌 ባለ 4 መኝታ፡ 12.1M
🛍️ የንግድ ሱቆችም ከ 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።
✨ ዕድሉ ለ 15 ፈጣን ደንበኞች ብቻ ነው።
📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0910532619

04/06/2026

🌟 የቤት ኪራይ ክፍያን ወደ ዘላቂ ሀብት የሚቀይሩበት ወርቃማ ዕድል! (60% በ25 ዓመት ክፍያ) 🌟

የሰው ቤት እያደሱ እና ኪራይ እየከፈሉ መጨነቅ አሁን ያበቃል! በማሃል ከተማ መዳረሻ በሆነችው ውቧ ለቡ መብራት ኃይል፣ ግንባታቸው ከ80% በላይ የተጠናቀቁ እጅግ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲ ኤም ሲ ሪልስቴት (DMC Real Estate) ይዘንልዎ መጥተናል።

🏢 ለእርስዎ የተዘጋጁ የቤት አማራጮች፦
ከስቱዲዮ ጀምሮ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤቶች (ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር) እጅግ ዘመናዊ በሆነ ዲዛይን ተዘጋጅተዋል።

💳 ኪስዎን የማይጎዳ ብልህ የክፍያ ስልት፦
✅ እጅግ አነስተኛ መነሻ ክፍያ፦ ከ 480 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
✅ ምቹ የክፍያ ጊዜ፦ እርሶ የቤቱን 40% በ3 ዓመት ውስጥ መክፈል ከቻሉ... ቀሪውን 60% በተመቻቸ የባንክ ብድር በ 25 ዓመት (ልክ እንደ ኪራይ ቀስ ብለው) የሚከፍሉበትን መንገድ አመቻችተናል!
🔥 ልዩ የበዓል ስጦታችን፦
አሁኑኑ ለሚወስኑ ደንበኞቻችን የ35% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🚨 ማሳሰቢያ፦ የእነዚህ ቅንጡ ቤቶች ግንባታ 80% ስለደረሰ እና ሙሉ ለሙሉ ሊጠናቀቁ ጥቂት ቀናት ብቻ ስለቀራቸው፣ ቦታዎች በፍጥነት እያለቁ ነው።
ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉልን! ሲደውሉም "ቪዲዮውን አይቼ ነው" በማለት የ35% ልዩ ቅናሹን ይጠይቁ፦

📞 ስልክ፦ +251910532619

📍 አድራሻ፦ ለቡ መብራት ኃይል
"DMC Estate - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!"

የ35% ቅናሽ እና የ60% ብድር! በዲፕሎማቲክ ሰፈር!​ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትርፋማነትን የሚያረጋግጥ ዕድል።በታዋቂዎች እና ዲፕሎማቶች ምርጫ በሆነው ሰፈር ውስጥ የቤት ባለቤት...
02/05/2026

የ35% ቅናሽ እና የ60% ብድር! በዲፕሎማቲክ ሰፈር!

​ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትርፋማነትን የሚያረጋግጥ ዕድል።

በታዋቂዎች እና ዲፕሎማቶች ምርጫ በሆነው ሰፈር ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

​💰​አሁኑኑ ሲገዙ የሚያገኙት ግዙፍ የ35% ቅናሽ።
​ስትራቴጂካዊ ቦታ ላይ ከቀድሞና አዲሱ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት።

​እስከ 60% የሚደርስ የባንክ ብድር አማራጭ። ዛሬ በ10% ይጀምሩ!

DMC ዛሬም ነገም ታማኝ ኢንቨስትመንት አጋርዎ!
​ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ታች ባለው ስልክ ይደውሉ።0910532619

📍በለቡ መብራት ሀይልባንክ የተመቻቸለት 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3 ካሬ)💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) 💥ባለ ሦስት መኝታ (157 ካሬ) 💥 ባለ አራት መኝታ (194...
18/04/2026

📍በለቡ መብራት ሀይል
ባንክ የተመቻቸለት
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ)
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3 ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ)
💥ባለ ሦስት መኝታ (157 ካሬ)
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ 📞0910532619

💥ብልህ ውሳኔ፣ የዕድሜ ልክ ትርፍ!💥 💥ለቀዳሚ 10 ደንበኞች ብቻ💥💥​በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ስህተት  "ነገ አየዋለሁ" ብሎ ማሰብ ነው። ዛሬ በለቡ መብራት ኃይል የሚገኘው ...
03/04/2026

💥ብልህ ውሳኔ፣ የዕድሜ ልክ ትርፍ!💥
💥ለቀዳሚ 10 ደንበኞች ብቻ💥

💥​በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ስህተት "ነገ አየዋለሁ" ብሎ ማሰብ ነው። ዛሬ በለቡ መብራት ኃይል የሚገኘው ዲ ኤም ሲ (DMC) ሪል እስቴት የህይወትዎን ምርጥ የኢንቨስትመንት እና የመኖሪያ እድል አምጥቶሎታል!

​🏗️ ለ30 ዓመታት በተፈተነ ጥራት የታነፀ መንደር፦

💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!

💥​በኮሪደር ልማት እጅግ ባሸበረቀችው ለቡ መብራት ኃይል የተለያዩ የካሬ አማራጮችን አቅርበናል።

💥ስቱዲዮ (59 ካሬ)
💥ባለ አንድ መኝታ (75 - 112 ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (116 - 169ካሬ)
💥ባለ ሦስት መኝታ (157 - 214 ካሬ)
💥 ባለ አራት መኝታ (194 - 204 ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

💥በተጨማሪም ከ22 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ
​ከ4,000 በላይ አባወራዎች በሚኖሩበት ግቢ ውስጥ የሚገኙ እጅግ አትራፊ የንግድ ሱቆችን አቀረብንሎት!

​🔥 ማሳሰቢያ - ቀዳሚ ለሚሆኑ 10 ደንበኞች ብቻ!

✅ እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ!

✅ በቀጥታ ከዋጋው ላይ በካሬ የ 7,000 ብር ቅናሽ!

​💳 ምቹ የክፍያ ስልት፦

👉 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ!

👉 60% የባንክ ብድር (በምቾት እስከ 25 ዓመት የሚከፈል)።

✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 ስድስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች እና ሌሎችም

​በሁለት ዲፕሎማቲክ ቀጠናዎች መሃል፣ ለአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች፣ ለጤና እና ለሃይማኖት ተቋማት ቅርብ በሆነው የDMC መንደር... ከ10ሩ ዕድለኞች አንዱ ይሁኑ!

​📞 አሁኑኑ ይደውሉና ቦታዎን ያስይዙ፦

☎️ 0910532619
0966628136

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Apartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category