Worku APMG Real Estate

Worku   APMG  Real Estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Worku APMG Real Estate, Real Estate, 0984802206/0955943859, Addis Ababa.

ሆሴዕ ሪል እስቴትጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ!  0922466364🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪ...
28/07/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት

ጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ! 0922466364

🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ

እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!!

በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሰለሆኑ ፈጥነዉ ይወስኑ፡፡

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ

♦️ ስቱዲዮ
♦️ ባለ አንድ መኝታ ከሰራተኛ ክፍል
♦️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦️ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

✅ ሆሴዕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መጥተናል፡፡
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🔷የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር
🔷ጂምናዚየም
🔷 የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
🔷በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡
🔷 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች
🔷 የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷ቤተ መጻሕፍት
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
ለበለጠ መረጃ
0922466364 /0984802206 ሚኒሊየም አዳራሽ ፊት ለፊት
ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

ሆሴዕ ሪል እስቴት0922466364/0984802206🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የ...
30/06/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት
0922466364/0984802206
🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንፃ የተለያዩ አማራጮችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል !

በ25% ቅድመ ክፍያ የቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ !
የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ !
ስልክ፦ 0922466364/0984802206

አድራሻ፡-
ሚሌኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ሴቪታ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!‌‌

Translation: am-en
Hosea Real Estate
0922466364/0984802206
🏠 Do you want to have a modern apartment in the comfortable center of Bole?

Then, Hosea Real Estate is waiting for you with a huge residential building under construction!

Own the apartment with 25% down payment!
Hurry because there are few houses left!
Phone: 0922466364/0984802206

Address:
7th floor of Cevita Building in front of Millennium Hall

Hosea beyond words!!!

ሆሴዕ ሪል እስቴት0922466364/0984802206🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የ...
30/06/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት
0922466364/0984802206
🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንፃ የተለያዩ አማራጮችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል !

በ25% ቅድመ ክፍያ የቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ !
የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ !
ስልክ፦ 0922466364/0984802206

አድራሻ፡-
ሚሌኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ሴቪታ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

ሆሴዕ ሪል እስቴትጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ!  0922466364🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪ...
24/06/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት

ጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ! 0922466364

🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ

እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!!

በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሰለሆኑ ፈጥነዉ ይወስኑ፡፡

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ

♦️ ስቱዲዮ
♦️ ባለ አንድ መኝታ ከሰራተኛ ክፍል
♦️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦️ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

✅ ሆሴዕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መጥተናል፡፡
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🔷የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር
🔷ጂምናዚየም
🔷 የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
🔷በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡
🔷 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች
🔷 የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷ቤተ መጻሕፍት
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
ለበለጠ መረጃ
0922466364 /0984802206 ሚኒሊየም አዳራሽ ፊት ለፊት
ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

HOSEA REAL ESTATE                   ሆሴ ሪል እስቴት         የካፒታል ሆቴል እህት ኩባንያ!!!           0922466364                *📍መሃል ቦ...
13/06/2023

HOSEA REAL ESTATE
ሆሴ ሪል እስቴት
የካፒታል ሆቴል እህት ኩባንያ!!!
0922466364
*
📍መሃል ቦሌ መድኃኒያለም ሸገር ህንፃ አጠገብ ላይ አፓርታማዎ እየተገነባ ይገኛል በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
👉መሀል ከተማ ቦሌ መድሀኒአለም ፊት ለፊት
🛌እስቱዲዮ 57.47 m2
🛌ባለ 1 መኝታ 81, 84 and 86 m2
🛌ባለ 2 መኝታ 134 and 156.23 m2
🛌ባለ 3 መኝታ 168.59 m2

በ 24 ወራት የሚረከቡት (2ዓመት)

🟣 ልዩነታችን
✅በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው
✅ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
✅ ለውሃ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🤾‍♀የልጆች መጫወቻ
💃🕺የወጣቶች መዝናኛ
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
☕️🍹ካፌ
📙📕ላይብረሪ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
🏋‍♀የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ
🏊‍♂ የመዋኛ ገንዳ
🚰የከርሰ ምድር ዉሃ
🏘 የህጻናት ማቆያ
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
🪟በ ህንጻው ላይ አጠቃላይ 7 አሳንሰሮች(ሊፍት) የተገጠመለት
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርገዎ
👉ዘመናዊ አሳንሰር(ሊፍት)የተገጠመላቸዉ
👉ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር የተገጠመላቸዉ
👉በ 25 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ይደውሉ።
👉👌👌🦻
📞📞☎️☎️0922466364

🏠HOSEA  REAL ESTATE (ሆሴ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት  ሽያጭ ጀምረናል።                 0922466364/ 0984802206♦81 ካሬ  :-studio♦84_86...
11/05/2023

🏠HOSEA REAL ESTATE (ሆሴ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ጀምረናል።
0922466364/ 0984802206
♦81 ካሬ :-studio
♦84_86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ
♦150_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦168.60_193 ካሬ:- ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

✅ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።
✅በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን
✅ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
✅በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው
✅ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🟥 የጋራ መገልገያዎች

🔷የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር
🔷ጂምናዝየም
🔷የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
🔷ላይብረሪ
🔷 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷ወለል የመኪና ማቆምያ
🔷የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ

ለበለጠ መረጃ
📞0922466364

📞0984802206

ሆሴ ከቃል በላይ ነው።

02/05/2023

Property

📍HOSEA  REALESTATE ቦሌ መድሃንያለም ሳይት  ሽያጭ ጀምረናል                 0922466364/0984802206     81 care  studio      84_86   care...
26/04/2023

📍HOSEA REALESTATE ቦሌ መድሃንያለም ሳይት ሽያጭ ጀምረናል
0922466364/0984802206
81 care studio
84_86 care one bead room
150_156 " "two bead room
168.60_193 three " room

📌ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።
📌በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅምበወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን
📍ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
📌በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው
📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📌 ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

የጋራ መገልገያዎች

📌1, የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር
2,. ጂምናዝየም
3,. የልጆች መጫወቻ
4,. የልጆች ማቆያ
5,. የወጣቶች መዝናኛ
6,. የስብሰባ አዳራሽ
7,. ላውንደሪ
8,. ካፌ
9,. ላይብረሪ
10,. 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ
11,. የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
12,. የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
13., 7 ወለል የመኪና ማቆምያ
14,. የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ

ለበለጠመረጃ 0922466364
0984802206

21/03/2023

📌በአዲስ አበባ አያት መንደር ላይ ተገንብተው ያለቁ
@ካርታ የተዘጋጀላቸው
@ሙሉ ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል
@ የልጆች መጫዎቻ playground ያላቸው

📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📌 ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ
📌 የግል ካርታ የተዘጋጀላቸው
📌በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
📌የሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
📌ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ መያዛቸዉ
📌 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ መንደር መሆኑ
🏘 ባለ ሁለት መኝታ 82 ካሬ
ለበለጠ መረጃ
0922466364
0984802206
ይደውሉ

Property

📌በአዲስ አበባ  አያት መንደር  ላይ ተገንብተው ያለቁ @ካርታ የተዘጋጀላቸው@ሙሉ  ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል@ የልጆች መጫዎቻ playground ያላቸው📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆና...
21/03/2023

📌በአዲስ አበባ አያት መንደር ላይ ተገንብተው ያለቁ
@ካርታ የተዘጋጀላቸው
@ሙሉ ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል
@ የልጆች መጫዎቻ playground ያላቸው

📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📌 ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ
📌 የግል ካርታ የተዘጋጀላቸው
📌በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
📌የሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
📌ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ መያዛቸዉ
📌 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ መንደር መሆኑ
🏘 ባለ ሁለት መኝታ 82 ካሬ
ለበለጠ መረጃ
0922466364
0984802206
ይደውሉ

Address

0984802206/0955943859
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Worku APMG Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category