DMC Real Estate

DMC Real Estate sales consultant
📞 +251 985254099 call for site and office view

💸60% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት💥 ከ1 ዓመት _3 ዓመት ድረስ የሚረከቡበትን ቤት ➤ ከባለ1 _  ባለ4 መኝታ💸ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ የተደረገበት ነው➤ ባለ አን...
23/05/2026

💸60% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት
💥 ከ1 ዓመት _3 ዓመት ድረስ የሚረከቡበትን ቤት
➤ ከባለ1 _ ባለ4 መኝታ
💸ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ የተደረገበት ነው
➤ ባለ አንድ መኝታ 4.9 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ ሁለት መኝታ 8 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ባለ ሦስት መኝታ 10.4 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ አራት መኝታ 12.4 Million ጠቅላላ ዋጋ
💸በ10% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ
1 Bedroom 10% = 628,000 Birr ቅድመ ክፍያ
2 Bedroom 10% = 965,000 Birr ቅድመ ክፍያ
3 Bedroom 10% = 1,123,000 Birr ቅድመ ክፍያ
4 Bedroom 10% = 1,581,000 Birr ቅድመ ክፍያ
👉በተጨማሪ ፔንታውስ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችንም እየሸጥነ ነው።
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ (25አመት ድረስ)
✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡ!!!Location:- ለቡ መብራት
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!
ለተጨማሪ መረጃ:-
📞 0985254099

📞 0985254099የተመረጡ ቤቶች በልዩ ቅናሽ ቀርበዋል።💸60% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት💥 ከ1 ዓመት _3 ዓመት ድረስ የሚረከቡበትን ቤት ➤ ከባለ1 _  ባለ4 መኝታ 💸ይህ ዋጋ...
07/05/2026

📞 0985254099
የተመረጡ ቤቶች በልዩ ቅናሽ ቀርበዋል።

💸60% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት

💥 ከ1 ዓመት _3 ዓመት ድረስ የሚረከቡበትን ቤት

➤ ከባለ1 _ ባለ4 መኝታ
💸ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ የተደረገበት ነው

➤ ባለ አንድ መኝታ 4.9 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ ሁለት መኝታ 8 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ባለ ሦስት መኝታ 10.4 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ አራት መኝታ 12.4 Million ጠቅላላ ዋጋ

💸በ10% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ

1 Bedroom 10% = 628,000 Birr ቅድመ ክፍያ
2 Bedroom 10% = 965,000 Birr ቅድመ ክፍያ
3 Bedroom 10% = 1,123,000 Birr ቅድመ ክፍያ
4 Bedroom 10% = 1,581,000 Birr ቅድመ ክፍያ

👉በተጨማሪ ፔንታውስ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችንም እየሸጥነ ነው።
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ (25አመት ድረስ)
✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡ!!!Location:- ለቡ መብራት

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!
ለተጨማሪ መረጃ:-
📞 0985254099

06/04/2026

📞 098 525 4099
ለእርስዎ በተመቸ አከፋፈል በለቡ የመኖሪያ ቤቶችን እስከ 35% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር በተለያየ የካሬ አማራጭ እየሸጥን እንገኛለን

10/03/2026

💡ብልህ ውሳኔ፣ የዕድሜ ልክ ትርፍ! (ለቀዳሚ 10 ደንበኞች ብቻ) 💡

​በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ስህተት "ነገ አየዋለሁ" ብሎ ማሰብ ነው። ዛሬ በለቡ መብራት ኃይል የሚገኘው ዲ ኤም ሲ (DMC) ሪል እስቴት የህይወትዎን ምርጥ የኢንቨስትመንት እና የመኖሪያ እድል አምጥቶልዎታል!

​በኮሪደር ልማት እጅግ ባሸበረቀችው ለቡ መብራት ኃይል አዲስ ሳይት የከፈትን ሲሆን፤ ደንበኞቻችን በብዛት የሚፈልጉትን የዝቅተኛ ወለል (Lower Floor) እና የተለያዩ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችን አቅርበናል።

​🏗️ ለ30 ዓመት በተፈተነ ጥራት የታነፀ መንደር፦

​መብራትና ውሃ የማይቋረጥበት (አስተማማኝ ጀነሬተርና የከርሰ ምድር ውሃ)።

​6 ዘመናዊ ሊፍቶች፣ 5 መዋኛ ገንዳዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር።

​ከ4,000 በላይ አባወራዎች በሚኖሩበት ግቢ ውስጥ የሚገኙ እጅግ አትራፊ የንግድ ሱቆች።

​🔥 ማሳሰቢያ - ቀዳሚ ለሚሆኑ 10 ደንበኞች ብቻ!

✅ እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ!

✅ በቀጥታ ከዋጋው ላይ በካሬ የ 7,000 ብር ቅናሽ!

​💳 ምቹ የክፍያ ስልት፦

👉 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ!

👉 60% የባንክ ብድር (በምቾት እስከ 25 ዓመት የሚከፈል)።

​በሁለት ዲፕሎማሲያዊ ቀጠናዎች መሃል፣ ለአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች፣ ለጤና እና ለሃይማኖት ተቋማት ቅርብ በሆነው የDMC መንደር... ከ10ሩ ዕድለኞች አንዱ ይሁኑ!

​📞 አሁኑኑ ይደውሉና ቦታዎን ያስይዙ፦

📱 0985254099

📍 አድራሻ፦ ለቡ መብራት ኃይል

"DMC Real Estate - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!"

☎️ 0985254099✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል📍አድራሻ - በመሀል ከተማ...
09/03/2026

☎️ 0985254099
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል

03/03/2026

☎️ 0985254099
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት

✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል

27/02/2026

💥 እስከ 2.1 ሚሊዮን ብር ያትርፉ 💥
💥ለውስን ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች ብቻ ባወጣነው ታላቅ ቅናሽ ተጠቅመው የሀገራችን ኩራት ከሆነው ድርጅታችን የቤት ባለቤት ይሁኑ💥

💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!

💥ስቱዲዮ (59 ካሬ)
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3 ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ)
💥ባለ ሦስት መኝታ (157 ካሬ)
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

💥በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት

✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 ስድስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች እና ሌሎችም

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0985254099

‼️ የዋጋ ማሻሻያ ልናደርግ ዉስን ቀናት ብቻ ቀርተውናል‼️🛑መፍጠን ብቸኛው አማራጭ ነው!👉አሁንም አልረፈደም ሚሊዮኖችን ማትረፍ ይችላሉ 📞  098 525 4099
16/02/2026

‼️ የዋጋ ማሻሻያ ልናደርግ ዉስን ቀናት ብቻ ቀርተውናል‼️

🛑መፍጠን ብቸኛው አማራጭ ነው!

👉አሁንም አልረፈደም ሚሊዮኖችን ማትረፍ ይችላሉ

📞 098 525 4099

💥ቅንጡ የመኖሪያ መንደር ( luxury compound )📍ለቡ መብራት ⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ 💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ💥የ...
16/02/2026

💥ቅንጡ የመኖሪያ መንደር ( luxury compound )
📍ለቡ መብራት
⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ
💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ
💥የባስኬትቦል መጫወቻ
💥ቤተ መፃህፍት (library)
💥ጂም እና ስፓ
💥የ ልጆች መጫወቻ ስፍራ
💥አረንጓዴ ስፍራ
💥ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ
💥2 ከርሰ ምድር ውሀ
💥standby generator
💥ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
💥4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
💥በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት
💥ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ
በካሬ 83,246 ብር
ቅድመ ክፍያ 10%
40% ብቻ እስከ 3 አመት ከ 6 ወር ከፍለው ቀሪውን 60% እየኖሩበት ቀስ እያሉ የሚከፍሉት
60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
በኢትዮጰያ ብር ይዋዋሉ !
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት
📞 +251 098 525 4099 ይደውሉልን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DMC Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category