YA Real Estate Marketing

YA Real Estate Marketing This page is created as part of Real estate Marketing to facilitate digital marketing media

በሪል እስቴት ግብይት ውስጥ  ከዝርዝር መረጃዎች ባሻገር። ከመግዣና መሸጫ ዋጋዎች ባለፈ። በዛሬው ገበያ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂን፣ ሳይኮሎጂን እና ትክክለኛ ጊዜን በሚገባ መረዳት ይጠይቃል።...
20/01/2026

በሪል እስቴት ግብይት ውስጥ ከዝርዝር መረጃዎች ባሻገር። ከመግዣና መሸጫ ዋጋዎች ባለፈ። በዛሬው ገበያ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂን፣ ሳይኮሎጂን እና ትክክለኛ ጊዜን በሚገባ መረዳት ይጠይቃል።

የተሰኘው አዲሱ መጽሐፌ አሁን ለንባብ በቅቷል። መጽሐፉ ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን ለባለሙያዎች የተዘጋጀ የተግባር መመሪያ ነው።
🔑 ለወኪሎች (Agents): ማራኪ የሆኑ የቤት ሽያጭ ትረካዎችን ለመገንባት የሚረዱ በመረጃ የተደገፉ ዘዴዎች።

🔑 ለቤት አልሚዎች (Developers): ቅድመ-ግንባታ ሽያጭ ላይ ፍላጎትን የሚቀሰቅሱ የግብይት ስልቶች።

🔑 ለገዢዎች: የቤትን ዋጋ በትክክል ለመገምገም እና በልበ ሙሉነት ለመደራደር የሚረዱ ማዕቀፎች።

🔑 ለሻጮች: የቤትን ማራኪነት ለመጨመር እና የተጣራ ትርፍን ለማሳደግ የሚረዱ ቴክኒኮች።

ይህ አዲሱ መጸሐፍ የመጀመሪያው መጽሐፌ
’ ቀጣይ የሆነ ሲሆን ትኩረቱን በግብይት ሂደት ላይ ያደረገ ነው።

በሚከተሉት አድራሻዎችም ማግኘት ትችላላችሁ።
ይደውሉ
፩) ሃያ ሁለት አካባቢ 0927841584/0911654750
፪) ፒያሳና ቸርችል አካባቢ 0930922571/096 454 5280
፫) ልደታና አብነትና ጦር ሃይሎች አካባቢ 0930824848/097 562 1271
፬) ወሰን፣ አያትና ሰሚት አካባቢ 0951040404/0993232323

በተጨማሪም :-
በሎሚያድ ሱፐርማርኬት ያገኛሉ
በተቋም ደረጃ ወይም ከአምስት ፍሬ በላይ ለምትገዙ ባላችሁበት እናደርሳለን።ትዕዛዛችሁን በውስጥ አድራስሻችን አስቀምጡልን ወይም 0930100191 ይደውሉልን።

ሌሎች መገኛዎችን በቀጣይ እናሳውቃለን።

"

ከ የካቲት 16 እስከ 19 በሚሊንየም አዳራሽ  እየተካሄደ ባለው ሁለተኛው አርኪ ኤክስፖ እየተሳተፍን እንገኛለን።ይምጡ ይጎብኙን
25/02/2024

ከ የካቲት 16 እስከ 19 በሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው ሁለተኛው አርኪ ኤክስፖ እየተሳተፍን እንገኛለን።
ይምጡ ይጎብኙን

ተቋማችን   ማሰልጠኛ ተቋም የተለያዩ የህግ እውቀት ባካበቱ ባለሙያዎች ህብረት የተቋቋመው ሁለገብ የህግ አማካሪ ድርጅት ከሆነው    ጋር በመተባበር ያዘጋጀው   የተዘጋጀው የግማሽ ቀን ስልጠ...
20/02/2024

ተቋማችን ማሰልጠኛ ተቋም የተለያዩ የህግ እውቀት ባካበቱ ባለሙያዎች ህብረት የተቋቋመው ሁለገብ የህግ አማካሪ ድርጅት ከሆነው ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የተዘጋጀው የግማሽ ቀን ስልጠና ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016ዓም ከጠዋቱ 3 - 6 ሰዓት ይካሄዳል።

ለስልጠናው ቀደም ብላችሁ በተላለፉት ማስታወቂያዎች የተመዘገባችሁ ስልጠናው የሚካሄድበትን ቦታ (የሆቴል አድራሻ) የተቋማችን ወኪሎች ደውለው ይነግሯችኋል።

ለስልጠናው ያልተመዘገባችሁና በዚህኛው ዙር መሳተፍ የምትፈልጉ ቤት ገዢዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮቻችን ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
@0937644528
@0967998425
@0930100191

06/01/2024
  የሪል_እስቴት_ሽያጭ ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል!!!📌20ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባው ተገባዶ ስልጠናው ተጀምሯል📌ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ሲሆን 💥በ19 ዙር ...
12/10/2023

የሪል_እስቴት_ሽያጭ ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል!!!📌

20ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባው ተገባዶ ስልጠናው ተጀምሯል📌

ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ሲሆን
💥በ19 ዙር #ከስድስት መቶ በላይ የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በዘርፉ እንዲሰማሩ አድርጓል

💥በሪል እስቴት ዘርፍ ለተሰማሩና ሊሰማሩ ላሰቡ በሀገር ውስጥ ለሚገኙና በውጭ ሆነው ተደራጅተው መስራት ለሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዙምና በአካል ስልጠናና የማማከር አገልግሎት ይሰጣል።

💥ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉ በክፍያ ስራ ይጀምራሉ፣ ሲያጠናቅቁ ከእኛ ጋር ወይም ከሚቀርቡላቸው አማራጮች መርጠው ተቀጥረው መስራት ይችሌሉ፣ በግላቸው ወይም በጋራ ሆናው ይጀምራሉ፣ ህንጻዎችን ያሻሽጣሉ ያስተሳድራሉ።

💥ስልጠናው ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ ጠዋት ይሰጣል

💥ለመዝገብ ወሰን ብሬክስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ አካባቢ በሚገኘው ተቋማችን ብቅ ይበሉ ።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም ለመመዝገብ በስልክ ቁጥሮቻችን
0951040404 ወይም 0993232323 ይደውሉ

✨የምስራች✨💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ  ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫     ⚡️ የቤቶቹ ሁናታዎች ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት እ...
25/09/2023

✨የምስራች✨

💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫

⚡️ የቤቶቹ ሁናታዎች ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት እንዲሁም ፊኒሺንግ ብቻ የቀራቸው
⚡️የቤቶቹ አይነቶች
💫ሰርቪስ ያላቸው ቪላዎች
💫G+0(ቪላ)
💫B+G+0(ቪላ እና ግራውንድ)
💫B+G+1
⚡️በተጨማሪ ለኦፊስ የሚያገለግሉ ክፍሎች ያላቸው
⚡️ የቤቶች ስፋት
💫ባለ 200ካሬ
💫ባለ 250ካሬ
💫እንዲሁም ከ300ካሬ-700ካሬ እንደ ፍላጎቶ አቅርበንሎታል
✨የአካባቢው ሁኔታ :- ለትራንስፖርት ምቹ ፣ካፌናሬስቶራንት ፣ ሱቆች ፣ የእምነት ተቋማት ፣ ትምህርት ቤቶች በቅርበት አሉት
✨ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
✨ሁሉም ቤቶች ጥሩ እይታና ነፋሻማ አየር ያላቸው
✨አስፋልት የተነጠፈለት
✨አረንጓዴ ስፍራ ያለው
✨የህፃናት መጫወቻ ቦታ ያለው
✨የጋራ መጠቀሚያ ቦታን ያካተተ
✨የውሀና የኤሌክትሪክ ዝርጋታን ያካተተ
✨የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
✨24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው 🎯🎯ሳይቀደሙ ይቅደሙ ኑ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ🎯🎯

🏵ለበለጠ መረጃ🏵
0951040404
0930100191

በማርኬቲንግ ለተመረቃችሁ አስቸኳይ ማስታወቂያ  ስልጠናው 100% ስፓንሰርድ ነው።ክፍያው ለመፅሀፍ              ለCOC              ለሰርተፍኬት  ብቻ ነው ያለን ጊዜ ውስን ነ...
23/09/2023

በማርኬቲንግ ለተመረቃችሁ አስቸኳይ ማስታወቂያ
ስልጠናው 100% ስፓንሰርድ ነው።
ክፍያው ለመፅሀፍ
ለCOC
ለሰርተፍኬት
ብቻ ነው ያለን ጊዜ ውስን ነው በ 21/01/2016 ይጀምራል
💥ይደውሉ💥ይመዝገቡ💥ይሰልጥኑ💥ይቀጠሩ💥

Address

Bisrate Gebreal . Infront Of Adot Building
Addis Ababa
22396/1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YA Real Estate Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category