Nega Property Ethiopia

Nega Property Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nega Property Ethiopia, Real Estate, Addis Ababa.

Ephrem | Real Estate Consultant
🔑 Helping you navigate the Addis Abeba market with ease.
🏢 Part of the Jenboro Real Estate team.
🏠 Dedicated to finding your perfect home or investment.
📩 DM for a free consultation!

24/04/2026

ታዋቂ ሰዎች ስለ ጀምቦሮ ምን አሉ?

አሁን ላይ በቡልቡላ አካባቢ የሚሸጥ ያለቀ ፕሮጀክት የለንም፤ ነገር ግን በታላቅ ተፈላጊነት እየተገነባ ባለው 6ኛ ሳይት (ቫቲካን) ላይ የሽያጭ ሂደቱ ሳይጠናቀቅ አሁኑኑ ባለቤት ይሁኑ!

ይህንን የወርቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይደውሉ!

📞 ለበለጠ መረጃ እና የሳይት ጉብኝት፡ 0917973656
🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/negarealtor2

#ጀምቦሮ #ሪልኢስቴት #ኢትዮጵያ #ቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባ #ሪልኢስቴትኢትዮጵያ #ቫቲካንሳይት #ቡልቡላ

05/04/2026

HIRING: Real Estate Consultants (20k ETB + 5.3% Commission) 🚀

Are you a Closer with a passion for Real Estate? Jemboro Real Estate is expanding, and we want YOU on our winning team!

We aren’t just looking for employees; we are looking for motivated partners ready to dominate the market. With multiple massive projects near the AU Headquarters and Vatican Embassy, the opportunity for growth is limitless.

What we provide:
🏢 A wonderful, high-growth, and supportive working environment.
💰 Base Salary: 20,000 ETB
💸 Competitive Commission: 5.3% (Industry-leading!)

What we need from you:
✅ 1+ year of experience in Real Estate or Marketing Agencies.
✅ High motivation, strong ethics, and relentless energy.
✅ A proven track record of sales success.

Ready to elevate your career?

📩 Send your CV on Telegram:
📞 Then call us at: +251 93 204 8451

📍 Location: Sarbet, Addis Ababa

02/04/2026

🏡 የህልም ቤትዎ መሳኪያ፣ ጀንቦሮ ሪል እስቴት! 🏡

በከተማችን እጅግ ውብ እና ምቹ ስፍራዎች ላይ፣ ዘመናዊ እና የቅንጦት አፓርታማዎችን እያቀረብንልዎ ነው። ጥራትን፣ ምቾትን እና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ ምርጫ ነን።

✅ ለምን ጀንቦሮን ይመርጣሉ?

• ዘመናዊ የቤት ውስጥ ዲዛይኖች
• ውብ እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
• አስተማማኝ የግንባታ ጥራት
• የተሟላ መገልገያዎች

ለተጨማሪ መረጃ እና ለምክክር፣ አሁኑኑ ያግኙን፦

📞 +2519 17 97 36 56
📞 +2519 90 60 61 62

ጀንቦሮ - የኑሮዎን ጥራት የሚያረጋግጡበት አስተማማኝ አጋርዎ!

01/04/2026

Iran has just asked the United States of America for a CEASEFIRE! We will consider when Hormuz Strait is open, free, and clear🚨

✨ Live Above Expectations at Kiru Apartments & Grand Mall!Are you looking for a lifestyle that combines luxury, convenie...
01/04/2026

✨ Live Above Expectations at Kiru Apartments & Grand Mall!

Are you looking for a lifestyle that combines luxury, convenience, and a prime location?

Welcome to Kiru Apartments, Jenboro Real Estate’s flagship project in the heart of Sar Bet, right by the Vatican Embassy.

This isn’t just an apartment; it’s a complete lifestyle hub designed for those who refuse to settle for average. 🏙️✨

Why Kiru Apartments?

• 📍 Elite Location: Situated in Sar Bet, surrounded by over 16+ Embassies—the most secure and prestigious neighborhood in Addis.

• 🛍️ Ultimate Convenience: An integrated Grand Mall right at your doorstep for all your shopping needs.

• 🔋 Future-Ready: Equipped with Electric Vehicle (EV) Chargers.

• 💪 Wellness & Fun: Modern Gym for your fitness goals and a dedicated Kids Play Area for the little ones.

• 🛡️ Peace of Mind: No price escalation. What we agree on is what you pay.

Secure your spot today! Don’t wait for the prices to rise or the units to sell out. Get in on time and elevate your living standards.

📞 Contact us for a site visit or more details:

• 0917 973656
• 0990 606162

📍 Visit our office: Sar Bet, Jenboro Real Estate.

VaticanEmbassy InvestmentEthiopia NoPriceEscalation DreamHomeAddis ModernLiving

🏗 በሳርቤት የዲፕሎማቲክ መንደር የንግድ እና የመኖሪያ ባለቤት ይሁኑ! 📍በአዲስ አበባ እምብርት፣ በሳርቤት የቫቲካን ኤምባሲ ፊት ለፊት የሚገኘውን ድንቅ የ 4B+G+30 "ኪሩ ግራንድ ሞል እ...
26/03/2026

🏗 በሳርቤት የዲፕሎማቲክ መንደር የንግድ እና የመኖሪያ ባለቤት ይሁኑ! 📍
በአዲስ አበባ እምብርት፣ በሳርቤት የቫቲካን ኤምባሲ ፊት ለፊት የሚገኘውን ድንቅ የ 4B+G+30 "ኪሩ ግራንድ ሞል እና አፓርትመንት" ፕሮጀክት በኩራት እናስተዋውቃለን።

🤝 ለምን ጀንቦሮ (Jenboro) ሪል እስቴትን ይመርጣሉ?
ጀንቦሮ ቃልን በተግባር የሚተረጉም ኩባንያ ነው! ባለፉት 5 ዓመታት 5 ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በጥራት እና በወቅቱ አስረክበናል። ለዚህ ስኬታችን ዋስትናው የራሳችን እህት ኩባንያዎች መኖራቸው ነው፦

Gumer Construction: ከ12 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው አንጋፋ የኮንስትራክሽን ድርጅት።

Wedber Ready Mix Concrete: ጥራት ያለው ኮንክሪት የሚያቀርብ ዘመናዊ ፋብሪካ።
በዚህም ምክንያት ግንባታችን በቀን 24 ሰዓት ያለ ማቋረጥ በከፍተኛ ፍጥነት ይከናወናል!

📍 ስትራቴጂካዊ መገኛ (Prime Location)

ዲፕሎማቲክ መንደር፦ ከ15 በላይ ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ በመሆኑ፣ ቤቶቹን ለዲፕሎማቶች በዶላር (USD) ለማከራየት እጅግ ተመራጭ ናቸው።

ለንግድ፦ በሜክሲኮ-ጀሞ ዋና አውራ ጎዳና ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለሱቆች ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰት ዋስትና አለው።

🏠 የመኖሪያ እና የንግድ አማራጮች
1. የቅንጦት አፓርትመንቶች (ባለ 2 እና 3 መኝታ)፦

ከ106 ካሬ እስከ 182 ካሬ። በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ!

ዘመናዊ መገልገያዎች፦ 15 ሊፍቶች፣ ጂም እና ስፓ፣ የልጆች መጫወቻ (Day Care)፣ ሲኒማ፣ ላይብረሪ እና ጌም ዞን።

Smart Parking: የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ (EV Charging) ያለው ሰፊ የመኪና ማቆሚያ።

2. የንግድ ሱቆች (Grand Mall)፦

ከ17 ካሬ እስከ 500 ካሬ የሚደርሱ አማራጮች።

ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ ያሉ ሰፊ ሱቆች።

💰 የክፍያ አማራጮች እና ልዩ ቅናሾች

የምንገበያየው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው! (ያለምንም የዋጋ ጭማሪ/No Price Escalation)

7% ቅናሽ፦ 50% ክፍያ አስቀድመው ለሚከፍሉ

15% ቅናሽ፦ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ

✅ ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

ለበለጠ መረጃ በነጋ ሪልተር (Nega Realtor) ያግኙን፦
☎️ 0990606162 (WhatsApp)
☎️ 0917973656

#ጀንቦሮሪልእስቴት #ሳርቤት #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት JenboroRealEstate NegaRealtor AddisAbaba

#ጀንቦሮሪልእስቴት #ሳርቤት #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት

19/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙

ጀንበሮ ሪል እስቴት ለበዓሉ ልዩ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል፦

• 📍 ሳርቤት (ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ) የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት።

• 💰 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ።

• 🏗️ ፈጣን ግንባታ፦ በአሁኑ ወቅት 8ኛው ወለል ላይ እንገኛለን።

• 🎁 የበዓል ስጦታ፦ እስከ በዓሉ ቀን ድረስ ለሚመጡ 6% ልዩ ቅናሽ!

• 📉 በካሽ ወይም በቡድን ለሚገዙ እስከ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ነገን ዛሬ ይወስኑ! በሁለት ዓመት ውስጥ እናስረክባለን።

📞 ለበለጠ መረጃ:

+251917973656 / +251990606162
📧 Email: [email protected]

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጀንበሮ ሪል እስቴት ለዚህ ታላቅ በዓል የሚሆን ልዩ የምስራችና ታላቅ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል።ባለፉት 5 ዓመታት 5 ሳይቶችን ...
17/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጀንበሮ ሪል እስቴት ለዚህ ታላቅ በዓል የሚሆን ልዩ የምስራችና ታላቅ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል።

ባለፉት 5 ዓመታት 5 ሳይቶችን በጥራትና በወቅቱ አስረክቦ ታማኝነቱን ያስመሰከረው ጀንበሮ ሪል እስቴት፤ አሁን ደግሞ በዲፕሎማቶች መንደር በሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ በ5200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ፣ 34 ወለሎች ያሉት ግዙፍ የገበያ ማዕከልና ዘመናዊ አፓርትመንቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን ክፍያ ደግሞ በ2 ያለ ምንም የዋጋ ጭማሪ የሚከፍሉበት አሰራር ዘርግተናል።

ግንባታችን እጅግ ፈጣን ነው! ከባዱን የከርሰ-ምድር 4 በዝመንት ስራ አጠናቅቀን አሁን 8ኛው ወለል ላይ እንገኛለን።

ፕሮጀክቱን እያከናወነ ያለው ደግሞ የአደይ አባባ ስታዲየምንና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤትን የገነባው ታዋቂው የቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያ በቀን 24 ሰዓት ስለሚከናወን፣ በሁለት ዓመት ውስጥ እናስረክባለን ብለን በሙሉ እምነት ቃል እንገባለን።
ለበዓሉ ልዩ ድምቀት ይሆን ዘንድ እስከ ዒድ በዓል ቀን ድረስ ብቻ የሚቆይ የ6% ልዩ የቅናሽ ስጦታ አዘጋጅተናል!

በተጨማሪም በካሽ (Cash) ለሚከፍሉ፣ ከአንድ በላይ ለሚገዙ እና በቡድን ለሚመጡ ደንበኞቻችን እንደ እስከ 15% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን!

የዒድ ስጦታዎትን ተቀብለው ነገውን ዛሬውኑ ይወስኑ!

ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን።

ጆንቦሮ ሪል እስተት - በጊዜ ግቡ!!

Contact Nega Realtor:

📞 +251 990 606162 (WhatsApp)
📞 +251 917 973656

TikTok: https://lnkd.in/dJ3pdk9N

Facebook: https://lnkd.in/dCNB_2P2

Telegram: https://t.me/negarealtor

WhatsApp: https://wa.me/251990606162

Instagram: https://lnkd.in/drKcz6fF

hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag

14/03/2026

🚀 Sundays are for Site Visits!

Too busy during the week? Our office is now officially OPEN ON SUNDAYS to serve you better! 🏢

Jemboro Real Estate is now open 7 days a week! 🏠 I’m Nega, your Senior Consultant, and I’m ready to show you our prime projects this Sunday.

📍 Visit us at the Jemboro office or book a tour today!

📞 +251917973656 / +251990606162

🔗 https://t.me/negarealtor

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nega Property Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category