Home sweet Home

Home sweet  Home Home is Your Heart

“እና ያለኝ ብር አይሞላም። ወድጄው ነበር እጄ ላይ ያለኝ ብር ግን ይጎድላል።”የተጠናቀቁ ቤትና ሱቆች ዋጋቸው አይቀመስም። ስለዚህ ያለህ ምርጫ የሚጀመሩ ቤትና ሱቆችን መግዛት ነው። ብዙ ሰዎ...
30/01/2026

“እና ያለኝ ብር አይሞላም። ወድጄው ነበር እጄ ላይ ያለኝ ብር ግን ይጎድላል።”

የተጠናቀቁ ቤትና ሱቆች ዋጋቸው አይቀመስም። ስለዚህ ያለህ ምርጫ የሚጀመሩ ቤትና ሱቆችን መግዛት ነው።

ብዙ ሰዎች እጃቸው ላይ ያለን ብር ቤት ወይንም ሱቅ ለመግዛት ስለማይሞላ ቀጣዩን እርምጃ ለመራመድ ይቸገራሉ። ወይ ለመኪና አልያም ለቤት ወይንም ለሱቅ የማይሆን እንዳታጣፋው ደግሞ የሚያስጨንቅ ብር እጅህ ላይ ይኖራል።

ምን ማድረግ እችላለሁ? ይላሉ
የሆነ የገቢ ምንጭ ካለህና አሁን እጅህ ላይ የሆነ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ከሆነ መወሰን ይኖርብሃል። ሁለትና ሶስት ሚሊዮን ለተጀመረ ፕሮጀክት ብታውል ከዚያ ደግሞ ቀሪውን በአከፋፈል መንገዱ ብትቆጥብ ቤዩ ወይንም ሱቁ ሲጠናቀቅ ትርፍ ያለው ብርም ንብረትም ይኖርሃል።

እሱማ ጥሩ ነበር ግን የሚታመን ጠፋ፣ ፕሮጀክት ጀምረናል ይላሉ ግን አይጨርሱም ካልከኝ ወሳኝ ሰፈር ላይ ስለሆነ ለኢንቨስትመንትም ለመኖሪያም ምቹ ነው። ታማኝነት ደግስ ስም ሳይሆን ስራቸው ነው።

ሌላ ደግሞ ፖያሳም ላይ ኖር ብለን ሞል ጀምረናል። ግንባታውም ሽያጩም እየተጓዘ ነው። ስለዚህ አንተ እንደ ገዢ የት ቦታ ላይ ይሻለኛል ብለህ መወሰን ነው።

ነገ ሲጠናቀቅ እያማረህ ተመልካች አትሁን። ዛሬ ከጅምሩ በአቅምህ ተቀላቀል ከዚያ በሂደት ታተርፋለህ።

አልገባኝም ካልክ አናግረኝ። ምክርም ምልከታም እሰጥሃለሁ። ከሃገር ውጪ ነኝ ካልክም ልምዱ ስላለኝ በሬ ክፍት ነው። በውስጥ መስመር ብቅ በል።

ወይንም ደውል 0938935391
Home sweet Home

30/12/2025





Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Home sweet Home posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share