07/11/2025
ከ15% እስከ 35% ቅናሽ በማድረግ የቤት ባለቤት የምትሆኑበትን እድል ይዘን መጥተናል! 40% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን በፒያሳ፣ አያት፣ ሶማሌ ተራ እና ጋርመንት በሚገኙ የመኖሪያ ህንፃዎቻችን ላይ 20% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች ደግሞ በሳርቤት በ አዋሬ በአያት እስከ 35% የሚደርስ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ይኖራል።
ይህ ዕድል ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ሲሆን፣ ለበለጠ መረጃ እና አማራጮችን ለማየት፣ ዛሬውኑ ቢሮአችንን ይጎብኙ ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ!
ለበለጠ መርጃ 0911886697 የደወሉ