Ayat real Homes

Ayat real Homes Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayat real Homes, Real Estate, አዲስአበባ (ካሳንቺስ፣ሲኤምሲ፣አያት አደባባይ), Addis Ababa.

23/02/2023

በተናጥል እንዲያጠቁን በፍጹም መፍቀድ የለብንም…!!!
የቤተ ክርስቲያንን ጥሪ በመቀበሏ ለምን ጥቁር ለበሽ ተብላ ከሥራ ገበታዋ የተባረረችው እህታችንን ተባብረን ወደ ሥራዋ እንድትመለስ ማድረግ አለብን። ሁላችንም ሼር ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ ድምፅ እንሁናት
https://youtu.be/zmVYo63QY70

23/02/2023

ቅኔ፣ ዜማ እና ቅዳሴን ጠንቅቀው ተምረዋል። በቅዳሴ የመምህርነት ምስክር አላቸው።

ከሰዋሰወ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የ4 አመት ትምህርታቸውን ፈፅመው በ1984 ተመርቀዋል። የመርካቶውን ራጉኤል ቤተክርስቲያን ለ14 አመታት በበላይነት መርተዋል። የያኔው መልአከ ኃይል ቃለፅድቅ አስተዳደራዊ ችግር የነበረበትን ደብር ሲረከቡ ይቆያሉ ተብሎ አልተጠበቀም። ግን 14 አመት በዚያ ቆዩ።

በ15 አመታቸው መነኮሱ። ከ14 አመት በፊት ደግሞ ለመዓርገ ጵጵስና ሲበቁ ኒዮርክ ተመድበው ፍፁማዊ አገልግሎት ሰጥተዋል። ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲዛወሩም ለዘመናት የሚታወስ ስራ ሰርተዋል። ምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሲመደቡ በፍኖተ ሰላም፣ በአዊ እና በመተከል ለዘመናት የሚታወስ ልማታዊ ስራን ከመንፈሳዊ አገልግሎት ጋር ጥለው አልፈዋል።

ከአመታት በፊት ለአገልግሎት ሲፋጠኑ ከባድ የመኪና መገልበጥ አደጋ ደርሶባቸው ነበር። መኪናው በአደጋው ቢገለባበጥም እርሳቸውና ሹፌራቸው ምንም የደረሰባቸው ነገር አልነበረም። ያ ተአምር ነው ይሉታል ብፁዕ አቡነ አብርሃም። በሀረር፣ በባሌ ጎባ እና በአሰብ ቤተክርስቲያንን አገልግለዋል።

26/01/2023
24/01/2023
21/01/2023

+251909534610
+25132444301
ያለቀ ቤት ከአያት መኖሪያ ቤቶች ካዛንቺስ ሳይት ኢንተር ኮንትኔታል ኤሊሊ አለምዓቀፍ ሆቴል አጠገብ
ከ 4,459,125 ብር ጀምሮ
እንድሁም ያለቁ እና ያላለቁ አፓርትመንት ቤቶች ሲኤሚሲ እና
አያት አደባባይ።
ለበለጠ መረጃ በ
+251-932-443-01
+251909534610
ይደውሉ።
ይፍጠኑ ሁሉንም አማሬጭ ቀድመው ከመጡ ያገኛሉ።
https://t.me/joinchat/lLMTWh8DafllN2M0

Real Estate

Address

አዲስአበባ (ካሳንቺስ፣ሲኤምሲ፣አያት አደባባይ)
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat real Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category