Singer Mekbib Alemu

Singer Mekbib Alemu “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13

28/07/2026

መልካሙን ሁሉ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ🙏

28/07/2026

ከጥንት ከማለዳ የኔ ያንተ ነገር
ማቆምያም የለውም ጊዜያትን ሲሻገር
ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነው
ለኔ ያለህ ነገር እኔም ላንተ ያለኝ ነገር ዘለዓለም ኗሪ ነው

26/07/2026

ጌታዬ ሆይ
ያንተው ባርያ አድርገኝ🤲
አሜን🙏

22/07/2026

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ አብ አትረፍርፎ ያፈሰሰልን ፍቅር ምንኛ ታላቅ ነው! እኛም እንዲሁ ልጆቹ ነን። ዓለም እኛን የማያውቀንም እርሱን ስላላወቀው ነው።
1 ዮሐንስ 3፥1

19/07/2026
"...ጌታ ከእኔ ጋር ሆኖ አበረታኝ፤ ከአንበሳም አፍ ድኛለሁ።"— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4:17
30/05/2026

"...ጌታ ከእኔ ጋር ሆኖ አበረታኝ፤ ከአንበሳም አፍ ድኛለሁ።"

— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4:17

04/04/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Um Desi Dawit, Az S Man As

Address

Addis Ababa

Telephone

+251947200439

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Singer Mekbib Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Singer Mekbib Alemu:

Shortcuts

Share