23/04/2026
ለመኖርያ ምቹ እና ውብ በሆነው በለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲኤምሲ ሪልስቴት
❇️ ከ28 ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ደረጃ 1 ኮንትራክተር
❇️ 6 እህት ኩባንያዎች ያሉት
❇️ ከአፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፣ ከቻድ ኢምባሲ አጠገብ
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ና ደህነቱ የተጠበቀ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው
✅ 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
✅ግንባታው በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
✅ ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ድረስ
✅ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን
ከ 30-36 ወራት ከፍለው የሚያጠናቅቁበት
👉ስቱዲዮ .............59.6ካሬ
👉 ባለ 1 መኝታ .....77-107.9ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ......116-157ካሬ,
👉 ባለ 3 መኝታ......135-210ካሬ,
👉 ባለ 4 መኝታ......179-295ካሬ
👉እጅግ ዘመናዊ ሞል እና ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆች
👉የከርሰምድር ውሃ እና 24 ሰዓት የመብራት አገልግሎት
👉የልጆች መጫወቻ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ስፍራዎች
👉የመዋኛ ገንዳ
# ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ