Real Estate in Adiss

Real Estate in Adiss Real Estate in Addis is a real estate marketing firm based in Addis Ababa, Ethiopia.

መልካም ዜና ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ !ሁላችንም እንደምናውቀው 4ኪሎ በከተማችን ለመኖሪያነት ሆነ ኢንቨስትመንት ወሳኝ መገኛ  አካባቢዎች (prime locations) አንዱ እና ዋነኛው ...
26/01/2024

መልካም ዜና ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ !
ሁላችንም እንደምናውቀው 4ኪሎ በከተማችን ለመኖሪያነት ሆነ ኢንቨስትመንት ወሳኝ መገኛ አካባቢዎች (prime locations) አንዱ እና ዋነኛው ነው ። በዚሁ አካባቢ በስመጥር ሪልስቴት እየተገነባ ያለ በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የርሶ የሚሆን ዘመናዊ አፓርትመንት በዘመናዊ መኖሪያ መንደር እነሆ ፦
✅ መገኛ ቦታ - 4ኪሎ ከአዋሬ ወደ ፓርላማ መሄጃ
📌 አፓርታማው 3B + G + 19 ነዉ::
📌 ባለ 2 እና 3 መኝታ (149.68 ካሬ እና 198.7ካሬ አማራጮች አሉት)
📌 3 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል።
✅ የቦታ ቅርበት (proximity )
📌 ከወዳጅነት ፓርክ በ 1 ኪ.ሜ ርቀት
📌 ከአብረሆት ቤተ መፅሀፍት በ 0.75 ኪ.ሜ ርቀት
📌 ከሊሴ ገብረ ማሪያም ኢንተርናሽናል ት/ቤት በ 2.9 ኪ.ሜትር
📌 ከሂልተን ሆቴል በ2.2ኪ.ሜ
ርቀት ላይ የሚገኝ
✅ መገልገያዎች (Amenities)
📌 ካፌ እና ሬስቶራንት፣ የልጆች ማቆያ፣ ጂምናዚየም፣ፕሌይ ግራውንድ እና የመዋኛ ገንዳ፣ የንግድ ቦታዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ጃርጅ ማድረጊያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ፣ተጠባባቂ ጀነሬተር እና ሌሎችም መገልገያዎች ያሉት
✅ዋጋ እና የአከፋፈል
✍️ የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 1,950 $ (15% ቫትን ያካተተ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የግንባታ ስራዎች ተጠናቀው(Fully Finished) የሚረከቡ ይሆናል።
✍️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ይሆናል፡፡
✍️ክፍያዎች የሚፈፅሙት በብር ሲሆን በዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው እለታዊ የሽያጭ ምንዛሬ (selling exchange rate) ተመን ይሆናል።
✅ያሉ የካሬ አማራጮች እና የክፍያ መጠን፡
📌 ባለ 2 መኝታ (149.68 ካሬ) * 1950 ዶላር = 291,876 ዶላር
👉 ቅድመ ክፍያ (30%) = 87,562.8 ዶላር
📌 ባለ 3 መኝታ (198.7ካሬ) * 1950 ዶላር = 387,465 ዶላር
👉 ቅድመ ክፍያ (30%) = 116,239.5 ዶላር
🙏 ሳይት ለመጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
☎️ 0910483910 (ብሩክ ይልማ) ይደውሉ።

16/12/2023

❗ደረሰ ፣ደረሰ፣ ደረሰ❗
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት በኪ ሃዉሲንግ 2ተኛ ዙር የKEYCHF ልዩ የመኖሪያ ቤት እቁብ ካልተመዘገቡ አሁኑኑ ተመዝግበው ጥቅምት 16 በሚወጣው እጣ ላይ ይሳተፉ❗
♦️በአነስተኛ ቅድሚያ ክፍያ !
♦️በአነስተኛ ወርሃዊ ቁጠባ !
♦️በረጅም ጊዜ የክፍያ ስርአት!
♦️ስለገንዘብዎ ከኢንሹራንስ ሙሉ ዋስትና ሚያገኙበት!
🏡 የቤት ባለቤት መሆን 🏡
👍 ቀላል ነው❗

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥርሮቻችን
📲0922358875
📲0910483910 ይደወሉልን።
♦️ቦታ ለማስያዝ ይሄን ይጫኑ ♦️
https://www.keychf.com/register?ref=0762996561

♦️ቴሌግራም
https://t.me/keyhousingjemo1

📍አድራሻ ፦ ጀሞ1 : ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት ከላላ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ
🔑ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን 🔑

❗️መልካም ዜና በግንባታ ላይ ላላችሁ በሙሉ❗️
05/12/2023

❗️መልካም ዜና በግንባታ ላይ ላላችሁ በሙሉ❗️

መልካም ዜና ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ !በከተማችን የሚገኘውን የተለያዩ የመኖሪያ ቤት ግንባታዎች የግንባታ መዘግየት ያጋጠማቸው። ይህም ለመሆኑ በዋነኝነት የሚጠቀሙት ኋላቀር የግንባታ መን...
31/10/2023

መልካም ዜና ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ !
በከተማችን የሚገኘውን የተለያዩ የመኖሪያ ቤት ግንባታዎች የግንባታ መዘግየት ያጋጠማቸው። ይህም ለመሆኑ በዋነኝነት የሚጠቀሙት ኋላቀር የግንባታ መንገድ በምክንያትነት ሊጠቀስ ይችላል ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሀገራችን እየተዋወቁ ያሉ እንደ አልሙኒየም ፎርምወርክ (Aluminum Formwork) ያሉ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የግንባታ ጊዜና ወጪ መቀነስ ብቻ ሳይሆን የግንባታ ጥራት እንደሚጨምሩ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች ይመሰክራሉ። በዚህ ዓይነት ቴክኖሎጂ በከተማችን እየተገነቡ ያሉ 3 የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክቶች ማለትም በቦሌ ጃፓን ፣በእንቁላል ፋብሪካ እና በፓስተር አካባቢ በግንባታ ላይ ያሉ መኖሪያ ቤቶችን እነሆ ፦

ዝርዝር መረጃ
👉ዋጋቸው ተመጣጣኝ ፦ ከ1.9 ሚሊየን ጀምሮ !
👉የህንፃ ከፍታ
እንቁላል ፋብሪካ B+G+4P+15
ፖስተር B+G+3P+19
ቦሌ ጃፓን 3B+G+13
👉የመረከቢያ ጊዜ ፡ 2 አመት
👉30% ቅድመ ክፍያ
👉 የመረከቢያ ሁኔታ ፡ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ(fully finished)
👉 ባለ 1, ባለ2 ,ባለ3 እና ባለ4 መኝታ 🛌 ቤቶች በፈለጉት አማራጭ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያላቸው
👉 ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
👉የማይቋረጥ ስታንድ ባይ ጄኔሬተር ያላቸው
👉ሰፋፊ አሳንሰሮች (Elevator) ያላቸው
👉 24 ሰአት የሚያገለግሉ የደህንነት ካሜራወች የተገጠመላቸው

ለበለጠ መረጃ በ 0910483910 ይደውሉልን ።
ቴሌ ግራም :-https://t.me/realestateinaddis1
እናመሰግናለን !

መልካም ዜና መኖሪያና ቤትና የንግድ ሱቅ በቦሌ ለምትፈልጉ ሁሉ !ሁላችንም እንደምናውቀው ቦሌ በከተማችን ለመኖሪያነት ሆነ ኢንቨስትመንት ወደር የማይገኝለት  አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ድርጅታች...
18/10/2023

መልካም ዜና መኖሪያና ቤትና የንግድ ሱቅ በቦሌ ለምትፈልጉ ሁሉ !
ሁላችንም እንደምናውቀው ቦሌ በከተማችን ለመኖሪያነት ሆነ ኢንቨስትመንት ወደር የማይገኝለት አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ድርጅታችን ለእናንተ ለደንበኞቻችን 4 በግንባታ ላይ የሚገኙ ሪል ስቴቶችን
👉በቦታ
👉በዋጋ
👉በግንባታ ደረጃና የመጠናቀቂያ ጊዜ
👉በመኖሪያ መገልገያዎች
👉አከፋፈል ስርአት
እንዲሁም በሌሎች መስፈርቶች አወዳድረውና አነጻጽረው ከእርሶ ፍላጎት እና በጀት ጋር የሚጣጣመውን ይመርጡ ዘንድ እነሆ ይሉታል ።
📍ቦሌ ኤርፖርት
📍ቦሌ መድሃኒአለም
📍ወሎ ሰፈር
📍ፍላሚንጎ መገኘታቸው ገበያውን በደንብ ገምግመው ውሣኔዎችን እንዲያሣልፉ ይረዳዎታል።

እኛን ሳያማክሩ እንዳይወስኑ!
ለበለጠ መረጃ ፡በ 0910 48 39 10 ይደውሉልን።
ቴሌ ግራም ፡https://t.me/Bk123r
እናመሰግናለን!

07/10/2023

❗ደረሰ ፣ደረሰ፣ ደረሰ❗
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት በኪ ሃዉሲንግ 2ተኛ ዙር የKEYCHF ልዩ የመኖሪያ ቤት እቁብ ካልተመዘገቡ አሁኑኑ ተመዝግበው ጥቅምት 16 በሚወጣው እጣ ላይ ይሳተፉ❗
♦️በአነስተኛ ቅድሚያ ክፍያ !
♦️በአነስተኛ ወርሃዊ ቁጠባ !
♦️በረጅም ጊዜ የክፍያ ስርአት!
♦️ስለገንዘብዎ ከኢንሹራንስ ሙሉ ዋስትና ሚያገኙበት!
🏡 የቤት ባለቤት መሆን 🏡
👍 ቀላል ነው❗

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥርሮቻችን
📲0922358875
📲0910483910 ይደወሉልን ።
♦️ቦታ ለማስያዝ ይሄን ይጫኑ ♦️
https://www.keychf.com/register?ref=0762996561

♦️በቴሌግራም
https://t.me/keyhousingjemo1

📍አድራሻ ፦ ጀሞ1 : ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት ከላላ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ
🔑ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን 🔑

ገርጂ-መብራት ሃይል ሳይት🛑 አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን 🛑 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት    የሚውሉ ሲሆን🛑 G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል 🛑 የመኖሪያ አፓርታማው ከ...
02/10/2023

ገርጂ-መብራት ሃይል ሳይት

🛑 አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን
🛑 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን
🛑 G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል
🛑 የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል።

🛑 አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል
በካሬ ደረጃ

💥 ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ
💥ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል።
💥 ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር(ቅድመ ክፍያ) ሳይጨምር
🛑 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት
🛑 የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት
🛑 የግንባታ ስራው 50% ደርሶል

ዘመናዊ አፓርትመንት ብስራት ገብራኤል🛑 አፓርታማው B+G+14 ሲሆን 🛑 B+G ወለል ለፓርኪንግ አገልግሎት ይዉላል🛑 የመኖሪያ ቤቶች የሚጀምሩት ከ 1ኛዉ ወለል ጀምሮ ነው 🛑 በወለል 4ቤቶች ሲ...
02/10/2023

ዘመናዊ አፓርትመንት ብስራት ገብራኤል

🛑 አፓርታማው B+G+14 ሲሆን
🛑 B+G ወለል ለፓርኪንግ አገልግሎት ይዉላል
🛑 የመኖሪያ ቤቶች የሚጀምሩት ከ 1ኛዉ ወለል ጀምሮ ነው
🛑 በወለል 4ቤቶች ሲሆኑ 2 ባለ ሁለት እና 2 ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ይዟል

በካሬ ደረጃ
💥 በ171.31 እና 172.55 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ እና
💥 226.12 እና 228.33 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ

🛑 ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪው 70 % በየአራት ወራት ልዩነት ማለትም
🛑 50\50 የባንክ አማራጭ ያለው
🛑 የግንባታ ስራው 90 % ደርሷል

በግንባታ ላይ ያሉ ቤት ውል በጥንቃቄ ለመገምገም አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች እነሆ።- ሙሉውን ውል በደንብ ያንብቡ እና የሪል እስቴት ባለሙያ ወይም  ከህግ ባለሙያ  እንዲከልሰው ያድርጉ። ሁሉንም...
15/09/2023

በግንባታ ላይ ያሉ ቤት ውል በጥንቃቄ ለመገምገም አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች እነሆ።

- ሙሉውን ውል በደንብ ያንብቡ እና የሪል እስቴት ባለሙያ ወይም ከህግ ባለሙያ እንዲከልሰው ያድርጉ። ሁሉንም ውሎች እና ሁኔታዎች መረዳትዎን ያረጋግጡ።

- የግንባታ ደረጃዎች እና የፍተሻ መርሃ ግብሮች በግልጽ የተቀመጡ መሆናቸውን ያረጋግጡ። ይህ የግንባታ ሂደትን ለመከታተል ያስችልዎታል.

- የክፍያውን መርሃ ግብር ይከልሱ እና የግንባታ ደረጃዎችን ከማጠናቀቅ ጋር የተቆራኘ መሆኑን ያረጋግጡ። ትልቅ ቅድመ ክፍያን በተቻለ መጥን ያስወግዱ።

- በግንባታ እና በአቅርቦት መዘግየት ላይ ያሉትን ድንጋጌዎች ይፈትሹ። መዘግየቶች ከተከሰቱ ተዛማጅ ቅጣቶችን እና መብቶችዎን ያረጋግጡ።

- በህንፃ ዕቅዶች ላይ ለውጦችን ለማድረግ የገንቢውን መብት እና ለውጦች ከተደረጉ መብቶችዎን ይገምግሙ።

- የውል ማቋረጫ ሁኔታዎችን እና ተያያዥ የገንዘብ ጉዳዮችን ይረዱ።

- ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የገንቢ የዋስትና ጊዜ ካለ እና ምን እንደተሸፈነ ያረጋግጡ።

- እንደ ውሃ፣ ኤሌክትሪክ፣ ወዘተ የመሳሰሉ ለፍጆታዎች የወረቀት ስራዎች እና ማፅደቆች የገንቢው ሃላፊነት መሆናቸውን ያረጋግጡ።

ቦነስ

- ርክክብ ከተደረገ በኋላ ስለ የጥገና ክፍያዎች እና የንብረት ታክሶች ግልጽነት መረዳት ይኑሮት።

- ማብራሪያ ለሚፈልጉ ወይም ግልጽ ያልሆኑ አንቀጾች የውል ቋንቋን በጥንቃቄ ይመርምሩ።

Address

22 Mazoria
Addis Ababa
100

Telephone

+251910483910

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Real Estate in Adiss posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Real Estate in Adiss:

Share

Category