Sita temer property

Sita temer property Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sita temer property, Real Estate, Addis abeba, Addis Ababa.

temer properties የ ህልሞ መማረፊያ📞0945347701
11/08/2026

temer properties የ ህልሞ መማረፊያ
📞0945347701

አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ።አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍ...
11/08/2026

አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ።
አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍራ በመረጡት አከፉፈል ልናስተናግድዎ ሁሌም አለን። ለመሆኑ በቀጣይ የት እንንባልዎ?

A new life and enhanced elegance at our new Megenagna Seken Diaspora site! Temer Properties is actively turning promises into action. Visit us, we are always ready to welcome you to your dream location with flexible payment plans.

Call now to secure your space!
📞0945347701

TEMER PROPERTIES
Create | Construct| Deliver

ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ!በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማ...
25/07/2026

ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ!

በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማስተዋወቅ በድጋሚ እየመጣን ነው!

📅 ከሀምሌ 17 - 20 2018 ዓ.ም

📍 ሳውዝ ስታር ሆቴል

👉 የሽያጭ ቡዛችን እየጎበኙ ከባለሙያዎቻችን ጋር ይምከሩ!

Temer X Hawassa

Listening to our clients, wherever they are, is what we do best. We’re returning to beautiful Hawassa to answer your questions and reveal our brand-new project sites!

📅 July 24 – 27, 2026

📍 South Star Hotel

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

በትክክለኛው ጊዜና ቦታ ህልምዎን እውን ያድርጉ!እኛ ለእናንተ የምንገነባው ቤት ብቻ ሳይሆን የህይወት ውብ ትዝታዎችን የምታሳልፉበት የደስታ መኖሪያ ነው።ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ በአራቱ...
23/07/2026

በትክክለኛው ጊዜና ቦታ ህልምዎን እውን ያድርጉ!

እኛ ለእናንተ የምንገነባው ቤት ብቻ ሳይሆን የህይወት ውብ ትዝታዎችን የምታሳልፉበት የደስታ መኖሪያ ነው።

ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫዎች ለኑሮ ምቹና ለኢንቨስትመንት አዋጭ በሆኑ ወሳኝ ቦታዎች ላይ የቤት ህልምዎ እውን እንዲሆን እየሰራን ነው።

​ትክክለኛው ቦታ እና ትክክለኛው ሰዓት የውሳኔዎች ሁሉ መሠረት ናቸው።

Your future home, perfectly located. Temer Properties

We believe that true real estate excellence is driven by precision.

That’s why we’ve carefully chosen Addis Ababa’s most strategic locations to develop our premium living spaces.
​We don't just follow industry standards-we elevate them.

Our commitment is to provide you with a sustainable, high-quality home that stands the test of time.

Join us in shaping the future of urban living.

Call us for more
📞 0945347701

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት!​በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ...
21/07/2026

ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት!

​በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ አዘጋጅተናል። ምርጫዎትን ከፍ አድርገው ከነገው ማረፊያዎ ጋር ይገናኙ።

ውበትን ከኢንቨስትመንት እሴት ጋር ያዋሃደው ይህ ዕድል አያምልጥዎ!

Prime locations. Beautiful spaces. Everything within reach.

​Location is everything. Our latest residential projects sit right in the heart of the city's most desirable areas, bringing together eye-catching architecture and practical, comfortable living spaces.

Secure a beautiful home that doubles as a high-value investment.

​📞 Call us: 0945347701

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

🏙️ በመገናኛ ጫካ የሚገኘውን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት አሁኑኑ ይያዙ!የህልምዎን ቤት ለማግኘት ትልቅ ቅድሚያ መክፈል አያስፈልግም!✨ 40% ብቻ ይክፈሉ 🏡 ቀሪውን 60% ቤትዎን በሚረከቡ...
11/07/2026

🏙️ በመገናኛ ጫካ የሚገኘውን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት አሁኑኑ ይያዙ!

የህልምዎን ቤት ለማግኘት ትልቅ ቅድሚያ መክፈል አያስፈልግም!

✨ 40% ብቻ ይክፈሉ 🏡 ቀሪውን 60% ቤትዎን በሚረከቡበት ጊዜ ይክፈሉ።

የቤት አማራጮች
✔ ስቱዲዮ – 32 ካሬ ሜትር
✔ ባለ 1 መኝታ – 60 ካሬ ሜትር
✔ ባለ 2 መኝታ – 90 ካሬ ሜትር
✔ ባለ 3 መኝታ – 112 ካሬ ሜትር

📍 በከተማው ተፈላጊ እና ፈጣን በሆነው መገናኛ ጫካ አካባቢ የሚገኝ ፕሮጀክት።
ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን የህይወት ጥራት ዛሬ ይጀምሩ!

03/07/2026

❗️ሳርቤት አደባባይ አጠገብ ከ76ካሬ - 151ካሬ ይግዙ ። ለበለጠ መረጃ 09-24-41-56-63 ይፍጠኑ ።
✅ 100% ለከፈለ 30% ቅናሽ ነው!

👉 ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
👉 ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ

ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 9.5 ሚልዮን ብር
100% ለምትከፍሉ = 6,384,000
20% ለምትከፋሉ = 1,900,000 ቀሪው 3 ዓመት

☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን
100% ለምትከፍሉ = 8,662,500
20% ለምትከፋሉ = 2,566,000 ቀሪው 3 ዓመት

☑️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን
100% ለምትከፍሉ =11,900,000
20% ለምትከፋሉ = 3,520,000 ቀሪው 3 ዓመት

ቀሪ ክፍያ 80%
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል በ 3 ዓመት!

ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ
ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ።

☎️☎️ 09-45-34-77-01
Temer Real Estate Temer Properties

02/07/2026
አዋሬ ከ ቤተመንግስት ጀርባ በ 35% ልዩ ቅናሽ ይደውሉ በ 0945347701
01/07/2026

አዋሬ ከ ቤተመንግስት ጀርባ በ 35% ልዩ ቅናሽ ይደውሉ
በ 0945347701

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sita temer property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category