23/06/2023
🏠HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድሃንያለም ሳይት ሽያጭ ጀምረናል
ከ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
0912673580 / 0918112900
♦57 ካሬ :-studio
♦81_86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ
♦132_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦168.60_193 ካሬ:- ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
100% ያለቁ ቅንጡ ሱቆች
50/50 የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
♦ 41.5 ካሬ ሱቅ
♦45.25 ካሬ ሱቅ
✅ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።
✅በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን
✅ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
✅በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው
✅ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🟥 የጋራ መገልገያዎች
🔷የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር
🔷ጂምናዝየም
🔷የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
🔷ላይብረሪ
🔷 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷7 ወለል የመኪና ማቆምያ
🔷የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ
ለበለጠመረጃ ☎ 0912673580
0918112900
ሆሴዕ ከቃል በላይ