NHFT Real Estate Consultant

NHFT Real Estate Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NHFT Real Estate Consultant, Real Estate, Bole medihanialem medihanialem Mohole and Ayat around train station, Addis Ababa.

አያት ሪል እስቴት በቤልየር አካባቢ እጅግ ውብ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል👉  ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ👉 ባለ 2 መኝታ 72 ካሬ👉 ባለ 3 መኝታ 95 እና 105 ካሬ አማራጮች ...
10/12/2025

አያት ሪል እስቴት
በቤልየር አካባቢ እጅግ ውብ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 72 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 95 እና 105 ካሬ አማራጮች አሉ።

👉በ 15% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

🤙📞 በ 0926710558

07/12/2025

አዲሱ ቤት ከአያት ሪል እስቴት

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 15% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

በመሃል ካሳንቺስ ቤት ከአያት ሪል እስቴት! ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ👉ባለ 2 መኝታ 8...
15/11/2025

በመሃል ካሳንቺስ ቤት ከአያት ሪል እስቴት!
ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር! 🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ👉...
15/11/2025

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

🏠 አዲስ ቤት በካሳንቺስ መንደር! 🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ👉...
04/11/2025

🏠 አዲስ ቤት በካሳንቺስ መንደር!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

መሬት ረገጥ ሀብት ግዢአንዳንድ ጥንቃቄዎች። Precautions in real estate purchase   | መሬት ረገጥ ሀብትን (real estate) ስንገዛ ማሰብና መከወን ያሉብን ቴክኒካዊ...
24/06/2025

መሬት ረገጥ ሀብት ግዢ
አንዳንድ ጥንቃቄዎች።
Precautions in real estate purchase

| መሬት ረገጥ ሀብትን (real estate) ስንገዛ ማሰብና መከወን ያሉብን ቴክኒካዊ ጉዳዮች በ 22 ዝርዝሮች ተቀምጠዋል። በብዙ ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ስናረግ እንደዚህ በጥልቀት ማየት የሚኖርብን ሲሆን እነዚህ ዝርዝሮች ከ አሻሻጮቹም ሆነ ከነጋዴዎቹ እውቀት በላይ በመሆናቸው ልፋት አከል ስራዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

በተጨማሪም አብዛኞቹ መሬት ረገጥ ሀብቶች የሚሸጡት በአካል በአገር ውስጥ ለሌሉ ደንበኞች ሲሆን ባለሀብቶቹ ከማከራየት ባለፈ እንደኢንቨስትመንት ስለሚያዩአቸው እንደተዘረዘሩት የሚጨነቅ ገዢም ሆነ ገንቢ እንዲሁም ተከራይ አይገጥሙንም። (ያከራየኝ ሰው ቤቱንም አይቶት አያቅም ሲባል አልሰማችሁም)

በቅርቡ ግን ሁላችንም በሰማይ ላይ ተንጠልጥለን መኖራችን ስለማይቀር ሁሉም ቴክኒካዊ ዝርዝሮች ሁላችንንም አንድ በአንድ እንደሚያገቡን እሙን ነው። ስለዚህ እነዚህን ጥያቄዎች ለማወቅ አልሚዎችን ስንጠይቅ እንደደፋር ተቆጥረን " ትገዛ እንደሆነ ግዛ አንተ ምን ስለሆንክ ነው የምትጠይቀው? " አይነት መልስ ልናገኝ እንደምንችል ይገመታል።

ወደዝርዝሩ

1. የአልሚ እና የገዢ ውሉን ህግ ለህግ አዋቂ ከፍሎ ማስመርመር።

2. የአልሚውን የበፊት የማልማት ዝናን መፈተሽ።

3. ከተቻለ የተገነባን ሀብት መግዛት።

4. የተገነባ ሀብት ከሆነ የቤቱን ፕላን በህንጻ ነዳፊ ማስመርመር። ( እሳት ማጥፍያ ውሀ ስርአት ፣ የእሳት አደጋ ግዜ ማንቅያ ፣ በእሳት ግዜ አደጋ ማምለጫ ደረጃ እሳትና ጭስ የመቋቋም ስርዓት ፣ የምግብ ማብሰያ እና መታጠብያ ቤት ሽታ ማስወገጃ ፣ በቂ ተሽከርካሪ ማቆምያ፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረግያ ወዘተርፈ መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።)

5. የህንጻ አስተዳደር (facility management) ተገማች ወርሀዊ ወጪ ስንት እንደሆነ መጠየቅ።

6. የመነሻ አፈር ምርመራን፣ የግንባታ ወቅት ተከታታይ የብረት እና አርማታ ምርመራ ምስክር ወረቀትን ጠይቆ ማየት።

7. የኤሌክትሪክ ገመዶችና ስርዓቶችን በባለሙያ ማስመርመር። ተጠባባቂ ሀይል አመንጪ መኖሩን እና አቅሙን መጠየቅ። ቁመተ ረጅም ህንጻ ከሆነ ስለመብረቅ መከላከያ ስርአት መጠየቅ።

8. የፍሳሽ መስመር ላይ በተጓዳኝ የሚዘረጋ የማስተንፈሻ ትቦ እና ስርዓት መኖሩን ማረጋገጥ (የፍሳሽ ሽታ ማስወገጃ ዘዴ)

9. ህንጻው የከተማ የፍሳሽ መስመር አጠገቡ መኖሩን ማጣራት (አለበለዝያ በየወቅቱ የፍሳሽ ማስመጠጫ ተሽከርካሪ አዋኪነትን መቀበል)

10. በቂ ውሀ ማከማቻ እና አቅርቦት ስርአት እንዳለው በባለሙያ ማጣራት።

11. የፍሳሽ ማስወገጃ የቁመት ትቦዎች የሚያልፉበት ድምጽ በማያሳልፍ በተከለለ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ማረጋገጥ። (እነዚህ ትቦዎች በድምጽ ስለሚረብሹ በየመታጠብያ ክፍሉ ተጋልጠው መገኘት የለባቸውም)

12. ለተሽከርካሪ መንገድ ቀረቤታ ካለው የድምጽ መከላከያ እርምጃዎች ምን እንደሆኑ ማጣራት።

13. ለሳተላይት ርቀት ማያ (TV) ወይም ለ በይነመረብ ፕሮቶኮል ርቀትማያ (IPTV) የተዘጋጀ መስመር እንዳለው ማረጋገጥ (አለበለዝያ ሁሉም ሰው የሳተላይት ሰሀኑን ሰገነት ላይ ሰቅሎ የህንጻው መልክ እንደሚበላሽ መቀበል)

14. የተጣራ እና ያልተጣራ የሚሸጥ የቤት ስፋትን ማጣራት። (መተላለፍያ፣ ደረጃ፣ ተሽከርካሪ ማቆምያ ወዘተርፈ.... በነዚህ ስፋቶች መካተት አለመካተታቸውን ማጣራት)

15. ከፍታ ተሽከርካሪ (lift) ሰው መጫን አቅምን ብዛትን እና ፍጥነትን ማጣራት።
By Dawit

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር የሚገነባበት ቦታ ይህ ነው! 🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60...
31/05/2025

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር የሚገነባበት ቦታ ይህ ነው!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

31/05/2025

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር የሚገነባበት ቦታ ይህ ነው!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

31/05/2025

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 15% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 40

👉ባለ 2 መኝታ 75ካሬ,80,...100ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,100ካሬ,105ካሬ,115ካሬ....138ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 150ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

🌼 ካሳንችስ ላይ አዲስ ነገር ተሰማ!ፈርሳለች የተባለችው ካዛንችስ በአያት ሪልስቴት እንደ አዲስ ልትገነባ ነው!እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረ...
17/04/2025

🌼 ካሳንችስ ላይ አዲስ ነገር ተሰማ!
ፈርሳለች የተባለችው ካዛንችስ በአያት ሪልስቴት እንደ አዲስ ልትገነባ ነው!

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

አዲስ ነገር የማያጣው አያት ካሳንችስ ላይ አዲስ ሳይት ይዞ ብቅ ብሏል!
በካሳንችስ የአያት መንደር አካባቢ
✔️አለማቀፍ ተቋማት (ECA ,EU)
✔️ኢንተርናሽናል ሆቴሎች ( ሂልተን ፣ ሸራተን ፣ጁፒተር፣ ራዲሰን ፣ ኤሊሊ ፣ ኢንተርኮንቲኔንታል )
✔️ፓርኮች ( አንድነት ቤተመንግስት ፣ ሳይንስ ሙዚየም ፣ ወዳጅነት ፓርክ ፣ ፍል ውሃ)
እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ለማከራየትና ለመሸጥ ጥሩ ዋጋ የሚያወጣ ቦታ ነው ።

የአያት የካሳንችስ መንደር
✍️መንደሩ የሚያርፍበት አጠቃላይ 226ሺ ካሬ ሜትር ሲሆን
✔️40% አፓርትመንት ቤቶች ፣ የገበያ ማዕከላት ና ትምህርት ቤት
✔️30% ደረጃውን የጠበቀ መንገድ
✔️30% አረንጓዴ ቦታ ላይ የሚውል ነው።

በመንደር ውስጥ
- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
- ደረጃቸውን የጠበቁ ሞሎች
- ትምህርት ቤት
- የጤና ማዕከል
- መዋዕለ ሕፃናት
- የመጫወቻ ስፍራዎች
- በቂ የተሽከርካሪ ማቆሚያ
- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ መንገድ
የተሟላለት ዘመናዊ መንደር ነው!
ዛሬ ውስን ብሎኮች ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን
ከ 45 ካሬ አንድ መኝታ እስከ 160 ካሬ አራት መኝታ ድረስ ናቸው!
1.45፣55 እና 60 ካሬ = አንድ መኝታ
2.80 ካሬ = ሁለት መኝታ
3.95፣105፣115 ካሬ =ሦስት መኝታ እንዲሁም
4.140 እና 160 ካሬ = አራት መኝታ ቤቶች መሆናቸውን ሰምተናል!

👍 ቤቶቹ እንደምርጫዎ በሙሉና በከፊል ግንባታ አማራጭ የቀረቡ ሲሆኑ
ከፈለጉ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ አልያም በከፊል የተጠናቀቁና ፊኒሽንጉን እርስዎ እንደምርጫዎ የሚጨርሱትን መርጠው ይወስናሉ!

እኚህ ቤቶች
■ ጄኔሬተር
■ ሁለት ሊፍት
■ የከርሰምድር ውሃ
■ የውሃ ታንከር
■ የመኪና ማቆሚያ
■ የቆሻሻ ማስወገጃ .....
የተሟላላቸው ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶች ናቸው።

💰በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶቹን የራስዎ ያድርጉ።

💰 ሌላውን ቀስ እያሉ ቤቱን እስከሚረከቡ የሚከፍሉበት አማራጭ ነው ያለው።

👍ክፍያው በረጅም ጊዜ ይሁን ካሉም አያት ከ10-30 ዓመት በረጅም ጊዜ መክፈል የሚችሉበት አማራጭ አዘጋጅቷል።

🏤 ሌላው ትልቅ ዜና የመሸጫ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር መሆኑ ነው።
አያት ቤቶቹን የሚሸጠው በኢትዮጲያ ብር ነው።

አያት ዞሮ መግቢያዬ!
ለበለጠ መረጃ

+2519-26-71-05-58

Address

Bole Medihanialem Medihanialem Mohole And Ayat Around Train Station
Addis Ababa

Telephone

+251926710558

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NHFT Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to NHFT Real Estate Consultant:

Share

Category