Sell and buy in Ethiopia real estate

Sell and buy in Ethiopia real estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sell and buy in Ethiopia real estate, Real Estate, Addis Ababa.

ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም...
14/09/2022

ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!

➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም 135,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ ቤቶን እየኖሩበት ዘና ብለዉ ከ10 አመት እስከ 30 አመት ድረስ የሚከፍሉት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ??

➡️ ፍላጎት ካሎት ለ አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት ከቤቱ ዋጋ ላይ 15 % ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ምዝገባ ጀምረናል ::

➡️ 15% ሲከፍሉ ብሎክ ይመርጣሉ ማለት (ከተገነቡት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን ይመርጣሉ) ፣ መግባት የሚፈልጉበትን የፎቁን ደረጃ ይመርጣሉ ፣ የሚፈልጉትን የቤት አቅጣጫ ይመርጣሉ (ቤቱ በፀሀይ መዉወጫ ወይም ፀሀይ መግቢያ እንዲሆን)፣ የቤቱን እይታ (view ይመርጣሉ)የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉልም ይዋዋላሉ። በመሆኑም ቤቶ ተገንብቶ ሲያልቅ በቀጥታ የመረጡት የቤት አይነት ዉስጥ በወሰዱት የቤት ቁጥር ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።

📌 በ 15 % ቅድመክፍያ ብቻ

➡️ ባለ ሶስት መኝታ ቤት = 1, 232 ,829 ብር

➡️ G + 1 በአፖርታማ (TOWN HOUSES OR DUPLEX) = 1,787,602. ብር ብቻ

➡️ ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቹ ቁጥር በተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሁለት የተሟላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የምንናፈስበት በረንዳ (BALCONY) ያላቸዉ ናቸዉ ::

➡️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ተገንብተዉ ዘጠነኛ ፎቅ ደርሰዋል በመሆኑም ከ ሁለት አመት ባነስ ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል

➡️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት ስለዚህ ፈጥነዉ ............
☎️0913518372
☎️0939989851
ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

👉ለኢንቨስትመንት  ምቹ   እና  አስተማማኝ 👉በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር   💵➕               👉ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ👉አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 👉...
31/08/2022

👉ለኢንቨስትመንት ምቹ እና አስተማማኝ
👉በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር 💵➕
👉ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
👉አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
👉በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት::
👉ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ::
=>*በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
🔸በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
🔸 ከ6000 ካሬ በላይ አረንጓዴ ስፍራ
🔸አውቶማቲክ ጀነሬተር
🔸 ለያንዳንዱ አባወራ (የቤት ባለቤት) የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
🔸ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
🔸24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
የከርሰ ምድር ውሀ አለው
📣የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ!!
👉 ለበለጠ መረጃ : ነብዩ ዳንኤል
📳 +251913518372
📳 +251939989851
For more information :https://t.me/Nebaydani

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sell and buy in Ethiopia real estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sell and buy in Ethiopia real estate:

Share

Category