Ethio Homes Property

Ethio Homes Property Business

05/09/2025

Celebrating my 4th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

21/02/2025

0942369553

🌟🌟""የምስራች ለ ቤት ፈላጊዎች """ 📞0942 36 95 53👉በ10% ቅድመ ክፍያ ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።👉ከ30ዓመት በላይ  ልምድ ያካበተ ጂያንት ድርጅት...
21/02/2024

🌟🌟""የምስራች ለ ቤት ፈላጊዎች """
📞0942 36 95 53
👉በ10% ቅድመ ክፍያ ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
👉ከ30ዓመት በላይ ልምድ ያካበተ ጂያንት ድርጅት
👉ከ1.1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።

❇️ሸራተን ፊት ለፊት ኮምፓውንድ አፓርትመንት 35,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር

❇️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው:
💝 ወዳጅነት አደባባይ በነፃ መደሰት
🌟🌟 ጧት ከእንቅልፈወ ሲነሱ አንድነት ፓርክ ሙሉ እይታ

💚 ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 እንዲሁም የንግድ ሱቆች
ከባለ 1 ምኝታ-4 ምኝታ
# #ባለ 1 ምኝታ 86 እና 91 ካሬ
# #ባለ 2 ምኝታ 135,142 እና163 ካሬ
# #ባለ 3 ምኝታ 171,178,180 እና187 ካሬ
# #ባለ 4 ምኝታ 210,221,እና 266 ካሬ
# #ፔንታወስ
👉SWIMMING POOL
👉Compounded
👉Green Area
👉GYM Room
👉POOL BAR
👉PARKING
ይደውሉ
📞0942 36 95 53
whatsaap,telgram,imo,viber

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ በ ባንክ መግዛት ይቻላል   👉  በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው    👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 83ካ...
26/01/2024

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ
ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ
በ ባንክ መግዛት ይቻላል
👉 በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው
👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 83ካሬ
👉 ከነ ሙሉ እቃው
👉 በልዩ አጨራረስ የተሰራ
👉 Price 14 million

🛑ካርታው ያለው
$1300 የተከራዬ
ሙሉ ፈርኒሽድ
የደህንነት ካሜራራ፣ የመኪና ማቆሚያ
መጠባበቂያ ጀኔሬተር የተሟላለት

📳📲. 09 42 36 95 53 / 0923526961

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ በባንክ አይሸጥም    👉  በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው    👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 86ካሬ   ...
26/01/2024

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ
ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ
በባንክ አይሸጥም
👉 በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው
👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 86ካሬ
👉 ከነ ሙሉ እቃው
👉 በልዩ አጨራረስ የተሰራ
👉 Price 13.2 million

🛑ካርታው ያለው
$1300 የተከራዬ
ሙሉ ፈርኒሽድ
የደህንነት ካሜራራ፣ የመኪና ማቆሚያ
መጠባበቂያ ጀኔሬተር የተሟላለት

📳📲. 09 42 36 95 53 / 0923526961

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ በባንክ አይሸጥም    👉  በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው    👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 86ካሬ   ...
12/01/2024

💁‍♀️🛑አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ
ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ
በባንክ አይሸጥም
👉 በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው
👉 ሰፊ ባለ 1 መኝታ 86ካሬ
👉 ከነ ሙሉ እቃው
👉 በልዩ አጨራረስ የተሰራ
👉 Price 13.5million

🛑ካርታው ያለው
$1300 የተከራዬ
ሙሉ ፈርኒሽድ
የደህንነት ካሜራራ፣ የመኪና ማቆሚያ
መጠባበቂያ ጀኔሬተር የተሟላለት

📳📲. 09 42 36 95 53 / 0923526961

12/01/2024

አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ
ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ
-- በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው
–ሰፊ ባለ 1 መኝታ
– ከነ ሙሉ እቃው
–በልዩ አጨራረስ የተሰራ
– Price 13.5million
86ካሬ
ካርታው ያለው
$1300 የተከራዬ
ሙሉ ፈርኒሽድ
የደህንነት ካሜራራ፣ የመኪና ማቆሚያ
መጠባበቂያ ጀኔሬተር የተሟላለት

🤙🤙09 42 36 95 53 / 0923526961

በ አዲሱ አመት በርካታ እድሎች ከ አያት ሪልስቴት አዲሱን አመት በ አዲስ ቤት ይቀበሉት .📞+251923526961🏘አያት በሪልስቴት ከ 1988 ዓ.ም ጀምሮ በ ዘርፍ ቀደምት የሆነ እና 9,00...
06/10/2022

በ አዲሱ አመት በርካታ እድሎች ከ አያት ሪልስቴት አዲሱን አመት በ አዲስ ቤት ይቀበሉት .

📞+251923526961

🏘አያት በሪልስቴት ከ 1988 ዓ.ም ጀምሮ በ ዘርፍ ቀደምት የሆነ እና 9,000 ቤቶች በላይ ገንብቶ ያስረከበ የሃገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ነው። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ትልቁን የ መኖሪያ መንደር እና የንግድ ማዕከል (mall) እየገነባ ይገኛል።
♦️ የምንሸጣቸው ቤቶች መገኛ ( location )
➢በ ሲ ኤም ሲ(CmC) 135 ሺ ካሬ ላይ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ 4 መኝታ ሰፊ የቤት አማራጭ በሽያጭ ላይ ነው።
➢ አያት ባቡር መዳረሻ
➢ አያት ዞን 8 ሎሚያድ አከባቢ
➢ አያት ዞን 3 ዙሪያሽ ሞል ፊለፊት
♦️ሰፊ አከፋፈል አማራጭ

1) በ ሙሉ ግንባታ 100% በ 7 ዙር ክፍያ መክፈል ወይም የቤቱን 60% በ 7 ዙር ከፍለው ቀሪ 40% ከ 10-30 ዓመት የብድር አማራጭ በመጠቀም በ 9.5 ወለድ ይከፍላሉ።
2) በ ከፊል ግንባታ ፊኒሺንግ በራስ ከጨረሱ ዋጋው ከ መደበኛው የመሸጫ ዋጋ ይቀንሳል 100% የ ቤቱን ዋጋ በ 7 ዙር ከፍለው ይጨርሳሉ።
♦️ትልቅ የቅናሽ ፓኬጅ
በአንዴ 100% ለከፈለ 31% ቅናሽ
በአንዴ 90% ለከፈለ 28% ቅናሽ
በአንዴ 77% ለከፈለ 24%ቅናሽ
በአንዴ 54% ለከፈለ 17% ቅናሽ
በአንዴ 31% ለከፈለ 10% ቅናሽ
♦️ በተጨማሪ የ ብድር አማራጭ መጠቀም የሚፈልጉ ደንበኞች (60/40 ) የ ቤቱን 60% በ አንዴ ሲከፍሉ 10% ቅናሽ ይሰጣል። ቀሪውን 40% ከ 10-30 ዓመት ይከፍላሉ።
♦️አማራጭ የቤት ስፍት
1️⃣ባለ 2 መኝታ
100ካሬ
2️⃣ባለ 3 መኝታ
107,110,115,120,138 እና 145 ካሬ
3️⃣ባለ 3 መኝታ G+1 apartment
145ካሬ

♦️የቤቶች ሽያጭ ማመልከቻ እና ጥቅሞች በጥቂቱ

➢ሳይቱ የሚገኝበት (location) ለመኖር ምቹ መሆኑ።
➢ ቤት ገዥ ለሚከፍለው ቅድሚያ ከፍያ በሙሉ አያት የኢንሹራንስ ቦንድ ዋስትና ይሰጣል፡፡
➢ ኮንትራት የፈረመ ቤት ግዥ ቤቱን እስኪረከብ ድረስ የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም፡፡
➢ የቤቶቹ የማስረከቢያ ጊዜ ኮንትራት ከተፈረመበት ጊዜ ጀምሮ በ ከፊል ግንባታ በሁለት ዓመት በ ሙሉ ግንባታ በ2 ዓመት ከ ግማሸ ነው::
➢በካሽ እና በረጅም ጊዜ ከፍያ የሚሸጡ የቤቶቹ መሸጫ ዋጋ አንድ ዋጋ ነው፡፡ ልዩነት የለውም፡፡
➢የቤቶቹ ስፋት የጋራ መገልገያን ጨምሮ ሲሆን ቤቶቹም ባለ 2, 3 እና ባለ 4 መኝታ ክፍል ናቸው፡፡
➢ ለቤቶቹ አሠራርና ጥንካሬ አያት በሚሰጥዎ ዋስትና እና አመቺ የክፍያ ዘመን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
➢ ከግንባታው ስሀተት መነሾ ለሚመጣ ብልሽት ቤቱን ከተረከቡ በኋላ ለአንድ ዓመት ኃላፊነቱ የድርጅት ይሆናል::
➢ ዕቃውን በዱቤ የሚሸጥ ነጋዴ ጥንካሬውን ካላመነበት በ30 ዓመት ከፍያ ኮንትራት አይሸጥም፡፡
➢ የመኖሪያ ቤት ገዥውን የቤት መግዛት አቅም ለመገንባት እና ለማገዝ ሲባል ከ 10-30 ዓመት በረጅም ጊዜ ከፍያ ቤት እንዲገዙ አያት ያግዝዎታል፡፡
➢ ገዥው በየወሩ ዝቅተኛ ክፍያ ለመከፈል እንዲችል ቤት ሲረከብ 60% ክፍያ እንዲከፍሉ እና ቀሪውን 40 ቤቱን ተረከበው እየኖሩበት ወይም አከራይተው በረጅም ጊዜ እንዲከፍሉ አመቻችቷል፡፡
ለበለጠ መረጃ
📞+251923526961

Address

Cameron Street
Addis Ababa

Telephone

+251923626961

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Homes Property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Homes Property:

Shortcuts

Share

Category