Taffy Jenboro

Taffy Jenboro SALES SUPERVISOR REAL ESTATE

05/08/2026

We are Hiring!
Send your CV
0911733281
Jenboro Real Estate!

30/07/2026
ጀንቦሮ ሪልስቴትበጊዜ ግቡ!በ0911733281 ይደውሉ።
30/07/2026

ጀንቦሮ ሪልስቴት
በጊዜ ግቡ!
በ0911733281 ይደውሉ።

02/05/2025

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም- ገርጅ

🌟ገርጅ አደዋ ፓርክ ሳይት
🌟48 ካሬ
🌟ባለ 2 መኝታ

💰ዋጋ 5.5 ብር

☎️ 0911-733281
ይደውሉ ይጎብኙ ይደራደሩ።

02/05/2025

አስቸኳይ የሚሸጥ ቦታ

🌟 ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ ወደ
ባቡር ጣቢያ በሚወስደው መንገድ
ላይ ሀጅ ሪልስቴት አካባቢ
🌟 ዋጋ 6 ሚሊዮን
ድርድር አለው
🌟 200 ካሬ
🌟 በ 0911-733281 ይደውሉ

25/04/2025

የካሳንችስ ሳይት አጠቃላይ መግለጫ

ፕሮጀክቱ የሚገኝበት ቦታ ካሳንችስ

አጠቃላይ ፕሮጀክቱ 20 ሄክታር ላይ ያረፈ ነው ።
ከ መንግስት ጋር 65/35 ማለትም ።
ከአጠቃላይ ፕሮጀክቱ ።
65 % - አያት በራሱ ለደምበኞች የሚሸጠው ።
35 % - መንግስት ለራሱ የሚወስደው ።

የሚገነቡት ቤቶች 4 አይነት እይታ ( view )አላቸው።

የከተማ ዕይታ ( City view )
የወንዝ ዳር ዕይታ ( River side view )
የቤተ-መንግስት ዕይታ ( Palace view )
የውስጥ ፓርክ ዕይታ ( Park view )

ከአጠቃላይ ፕሮጀክት ውስጥ
40% የሚሆነው መሬት - ቤቶች ያርፋበታል
30% የሚሆነው መሬት -ፓርክ እና የመዝናኛ ስፍራ
30% የሚሆነው መሬት - የውስጥ ለውስጥ መንገድ ።

12,000 m2 የሚሆን ቦታ ለመኪና ማቆሚያ ( parking ) ሲኖረው ::
8 km የውስጥ ለውስጥ መንገድ ይኖረዋል ።

የሳይቱ የከፍታ መጠን elevation 33% ስለሆነ ህንፃዎቹ እርስ በእርስ አይሸፋፈኑም ።

ሁለት አይነት የማስረከቢያ መንገዶች አሉ
በሙሉ ግንባታ - ድርጅቱ ሙሉ በሙሉ ሲያጠናቅቅ
ከፊል ግንባታ - ደምበኛው የራሱን ቤት ሲያጠናቅቅ

ከ 1 እስከ 4 መኝታ ቤቶች እና ከተጨማሪ መኝታ ( store ) የሚያካትት ሲሆን

ባለ 1 መኝታ
45 m2 , 55m2, 60m2 ,

ባለ ሁለት መኝታ
80m2

ባለ 3 መኝታ
95m2 , 105m2 , 115 m2

ባለ 4 መኝታ
140m2, 160m2

የክፍያ ሁኔታ
ደምበኛው ከአጠቃላይ ክፍያ 20% ከፍሎ ቤቱን ገዝቶ ውል መዋዋል ይችላል።
ቀሪ ክፍያም በህንፃው የግንባታ አፈፃፀም ይከፍላል።

ቅድሚያ አስበልጦ ለሚከፍል ቅናሽ ይደረግለታል።
100%--ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%---ለከፈለ----17%ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%--ለከፈለ-----11% ቅናሽ
40%---ለከፈለ-----8 %ቅናሽ

ቅድመ ክፍያ....15%

ለበለጠ መረጃ
0911-733281 ይደውሉ!

20/09/2024

ጥንቅቅ ብለው ያለቁ፣ ዛሬውኑ ከፍለው የሚኖሩበት፣ ለመኖሪያ እጅግ ተስማሚ፣ አስተማማኝ ፀጥታ ያለበት፣ ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ ባለ ሁለት መኝታ 100 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 132 ካሬ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት መተናል። ፈጥነው ይደውሉ
0911-733282
0707-578727
እህቴ የሪልስቴት ማርት
የተሻለ የሽያጭ አገልግሎት


#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት

19/09/2024

#አፍሪካ,ህብረት #ሳርቤት #አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።

አስደማሚ መንደር እርስዎን እየጠበቀ ነው
ማራኪ ዲዛይን ከግሩም እይታ ጋር

✨ባለ 1 መኝታ 96.94 ካሬ

✨ባለ 2መኝታ 153.95 , 154.29 ካሬ

✨ባለ 3 መኝታ 200.67 ካሬ

ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ
ይገኛል::

የጋራ መጠቀሚያ
የውሀ ፋውንቴን
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
4 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ(ቤዝመንት + 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ)
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
የ እስፓርት ማዘውተሪያ
የከርሰ ምድር ውሀ
ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ።

አሁኑኑ የዚህ አዋጭ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ::
📞 +251 911 733 281
📞 +251 707 578 727 ይደውሉ

#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት

11/09/2024

በጸሎት የተከፈተ ቀን መልካም ነዉ🌻
🌻በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት ነዉ🌻
🌻በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ድል ነው🌻
🌻በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም ነዉ🌻
🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻 2017 ዓ. ም የተሰፋ የፍቅርና የጤና ዓመት ይሁንልን🌼🌼 🌻🌻

🌻እህቴ ሪልስቴት ማርት 🌻


#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት

04/08/2024

ኦ! አፓርታማ በ79,971ብር/ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ይሄው !!! ውብ አጋጣሚ! መልካም አጋጣሚውን ይጠቀሙ ::

በአያት cce /CMC site የ ካሬ ዋጋ በ79, 971ብር ሆኖ ዛሬ በታላቅ ቅናሽ ሽያጭ ጀመረ!
( Semifinished)

በ Full finish:
112,838ብር :ምርጫው የእርሶ ነው::

ቅድመ ክፍያ 15% የግንባታው ሁኔታ 80%+ የደረሰ!

ባለ 3 መኝታ ክፍሎች ከ 107ካሬሜትር ጀምሮ እየጠበቃችሁ ይገኛል::

አከፋፈል :
60%ቱን በ3 ዓመት,
40%ቱን በ 30 ዓምት በ9.5% ወለድ እየኖሩበት ! ወይም እያከራዩት የሚከፍሉት ነው ::

Discountማ : አለ!

ይሄው :-
-አስተማማኝ ሊፍት
-መጠባበቂያ ጀነሬተር
-በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ
-ለትራንስፓት ምቹ
-ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው::

አይተውት የሚወዱት ሳይት! ለመግዛት! ሳይቱን ለመጎብኘት ይድውሉ

☎️ +251 911733281



#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት #ቅናሽ

Address

Sarbet, Vatican Embassy
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Taffy Jenboro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Taffy Jenboro:

Shortcuts

Share

Category