Ayat company apartment

Ayat company apartment Call us. 0961008396

Hello everyone
Here you can find luxury apartment’s with reasonable price and different payment schedule our apartments are located at cmc and ayat
Be quick we have a lot of packages for you !!

25/11/2024
19/09/2024

Ayat Realstate 0961008396
🎇እንኴን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🎇

ለጥቂት ቀናት ሚቆይ እስከ 50% ድረስ ቅናሽ አርገናል
3መቶ 80 ሺህብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከፍለው የ ቤት ባለቤት ይሁኑ
👉cmc ሚካኤል ጀርባ በ15%
👉Cmc የተባበሩት በ8%
👉አያት ባቡር ጣቢያ ሳይት በ15%
👉አያት 72 8%
👉የማይታመን ቅናሽ ከ አያት ሪል ስቴት 80% ግንባታ የተጠናቀቀ ቤትን 15% በቅደመ ክፍያ ብቻ፤
👉የዶላር ምንዛሬ አያሳስቦዎት ምክንያቱም ውላችን በብር ብቻ ስለሆነ እድሉን ዛሬውኑ ይጠቀሙ!
🔥60 ካሬ 1መኝታ ቤት 380.000ብር ቅድመ ክፍያ
🔥70 ካሬ 1መኝታ ቤት 447,000 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥72 ካሬ2መኝታ ቤት 460,000 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥90 ካሬ 3መኝታ ቤት 570.000 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥107 ካሬ 3መኝታቤት 684,551.76 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥115ካሬ 3መኝታቤት 735,733.2 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥127ካሬ 3መኝታ ቤት 812,505.36 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥138ካሬ 3መኝታ ቤት 882,879.84 ብር ቅድመ ክፍያ
🔥150 3መኝታ ቤት 958,800 ብር ቅድመ ክፍያ👉 (8%) ቅድመ ክፍያከፍለው የ ቤት ባለቤት ይሁኑ
👉እንግዳውስ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ!!
ብዙ ሠምተው የማይጨርሷቸው አማራጮችም አሉን ከእናንተ የሚጠበቀው ካሉበት ሆነው ደውለው የሚፈልጉትን መምረጥ ብቻ ነው
#ንግድ ሱቆች ከ ግራውንድ ጀምሮሲኤምሲ አያት ዋናው አስፓልት ዳር ላይ ዋናውን አስፓልት ዳር ከ 25ካሬ ጀምሮ አለን
#1የሰራተኛ ክፍል፣ #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ።
የበለጠ መረጃ 0961008396

አያት አክሲዮን ማህበር ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችንን ስናበስርዎ በደስታ ነው ።➨ አያት አክሲዮን ማህበር  በ 2015 ዓ.ም  51.3% በኢትዮጵያ ትልቁን የትርፍ ክፍፍል ለባ...
23/11/2023

አያት አክሲዮን ማህበር ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችንን ስናበስርዎ በደስታ ነው ።

➨ አያት አክሲዮን ማህበር በ 2015 ዓ.ም 51.3% በኢትዮጵያ ትልቁን የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል ።

➨ ትርፋማ የሚያደርጎትን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ ።

➨ በአንድ አክሲዮን የብዙ ድርጅቶችን የትርፍ ድርሻ የሚያገኙበት ብቸኛው ድርጅት ።

✅ አያት አክሲዮን ማህበር አክሲዮን መሸጥ ለምን አስፈለገው ?

በአያት አክሲዮን ማህበር መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመሀበሩ የተፈቀደ ካፒታል ብር 2.6 ቢሊየን በመሆኑ እስከተፈቀደው ጣራ ድረስ ካፒታሉን በማሳደግ የልማት አድማሱን ለማስፋት የማህበሩን ስትራቴጂክ እቅድ እውን በማድረግ የትርፍ ክፍያውን ካለበት ከፍ ለማድረግ ታስቦ ነው ::

✅ ከአያት አክሲዮን መግዛት ምን ይጠቅማል ?

የትርፍ ድርሻ
ላለፋት ተከታታይ ዓመታት ( ከ 44% እስከ 51.3% ) ድረስ የትርፍ ድርሻ ለአባላት ያከፋፋለ መሆኑ ::

በአጭር ጊዜ የሚያተርፉበት
የአክሲዮን ግዢ ከፈረሙበት ከ 1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ድርሻ ተካፋይ በመሆንዎ ::

በረጅም ጊዜ የሚከፈል
የሚገዙትን አክሲዬን የቅድሚያ ክፍያውን 40% በመክፈል ቀሪውን 60% በ 3 አመት ጊዜ እንዲከፍሉ እድል ያሎት መሆኑ ::

ትልቅ ድርሻ ያለው
አያት በሌሎች ድርጅቶች ጭምር የአክሲዮን ድርሻ ያለው ድርጅት በመሆኑ ተጠቃሚ ያደርጎታል ::

✅ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት
አያት የተሰማራባቸው የስራ መስኮች

1. በሪል እስቴት ልማት ( አያት ሪል እስቴት )
2. በሆቴል እና ቱሪዝም ( ራስ ሆቴል )
3. የብሎኬት ማምረቻ ፊብሪካ
4. የእንጨት እና ብረት ፋብሪካ ( ጂ ኤም ፈርኒቸር )
5. የጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
6. የእምነበረድ ማምረቻ ፋብሪካ
7. በፋይናንሻል ኢንቨስትመን ( ማይክሮ ፋይናንስ )
8. በትምህርት ኢንቨስትመንት ( አልፋ ዩኒቨርስቲ )

✅ የአያት አክሲዮን ማህበር የሽያጭ አፈፃፀም

➨ የ 1 አክሲዮን ዎጋ 100 ብር ሲሆን ፡፡

መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን

ዝቅተኛው - 2,500 አክሲዮን
ከፍተኛው - የ 20 ሚሊዮን ብር አክሲዮን

➨ በገዙት የአክሲዮን መጠን ልክ 5 % የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ ፡፡

➨ ለነባር ባለአክሲዮኖች የአገልግሎት ክፍያ ሳይኖረው መግዛት ይችላሉ ፡፡

➨ የአከፉፈል ሁኔታ

አዲስ አክሲዮን ገዢዎች ሲመዘገቡ የቅድሚያ ክፍያ 40% ከፍለው ቀሪውን 60% በቀጣይ 3 ዓመታት በእኩል ክፍያ በየአመቱ ማጠናቀቅ ይኖርባቸዎል ፡፡

👉 ለበለጠ መረጃ

**
የአያት አክሲዮን ማህበር የሽያጭ አማካሪ

አማኑኤል
0961008396

The Africa that I have dreamed of wow I love being black always and a movie like this makes me satisfied we can’t change...
04/11/2022

The Africa that I have dreamed of wow I love being black always and a movie like this makes me satisfied we can’t change the past but the future is on our hand rise up Africa!!!

የሲ ኤም ሲ ሳይት ግንባታ አሁናዊ ገጽታ ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ / ሊንክ ይጫኑ Tell:0961008396Email: amanueltewodrosd@gmail.comFetnew yde...
21/09/2022

የሲ ኤም ሲ ሳይት ግንባታ አሁናዊ ገጽታ ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ / ሊንክ ይጫኑ
Tell:0961008396
Email: [email protected]
Fetnew ydewlu eske 36% dires kinash yetederegebachew apartment betoch ena sukochun yeraso yargu

Betechemarim be full ena be semi finished yemigenebutn betoch Ke 10 - 30 amet bemiders ye dube kifya megzat ychlalu lebelete mereja
Amanuel Tewodros
Tell : 0961008396

Ayat Real Estate CMC site construction update for August, 2022. የሽያጭ ቢሮዎቻችን፡22 ጌታሁን በሻ ህንጻ (3ተኛ ፎቅ) ፤ ቦሌ መድሃኔአለም አውሎ ቢዝነስ ሴንተር (3ተኛ ፎቅ) ፤ ካሳንቺስ ሲቲ ሴንተር (1ኛ ፎ...

02/01/2022

📌📌አስደሳች ዜና📌📌📌....Call 0904186341
ከ 1ኛ ፎቅ ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ቤት 8% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ውል ተፈራርመው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል ለተወሰነ ጊዜ ቀርቦልዎታል!!!

First come first served!

➡የአፓርትመንት ሽያጭ➡

📌የግንባታ ቦታ
ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ

📌የክፍያ ማጠናቀቂያና የማስተላለፊያ ጊዜ
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ 24 ወራት

📌የአፓርትመንት ዋጋ
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ
$1,206 በካሬ
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ
(የውስጥ ፊኒሽንግ በግል)
$1,026 በካሬ
ወቅታዊ ምንዛሬ $1=47.6287 ብር

📌ቅድሚያ ክፍያ=8%

****የአፓርትመንት ዋጋ****
📌ባለ 3 መኝታ ቤት ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ

♣95 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ=5,456,820ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 436,546 ብር

♣107ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,146,103 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 491,689 ብር

♣110ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,318,423 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ (8%)= 505,474 ብር

♣115 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,605,625 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%) = 528,450 ብር

📌ባለ 3 መኝታ በከፊል ለሚጠናቀቁ
(የውስጥ ፊኒሽንግ በግል)

♣95 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 4,642,370 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 371,390 ብር

♣107 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,228,774 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 418,302ብር

♣110 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,375,375 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %)= 430,030 ብር

♣115 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,619,710ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 449,577ብር

**** የቅናሽ ፓኬጅ ****
📌100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ25% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

📌90% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ
የ23% ቅናሽ ይደረግለዎታል።

📌75% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ20% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

📌53% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ14% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

እንዲሁም 31% ቅድሚያ መክፈል ከቻሉ የ8% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

በውጭ ምንዛሬ መክፈል ለሚችሉ ደንበኞች ተጨማሪ 5% ቅናሽ ይደረግለዎታል።

ለበለጠ መርጃ
በ +251913232164 ይደውሉ
ታምሩ አባቡ
የሽያጭ ባለሙያ እና አማካሪ
Viber/WhatsApp/IMO/Telegram

27/12/2021

Hellow everyone!!
Here we have new packages for all your needs for a house,shops and shares.
Offers,
*Starting from 8% you can buy your homes
*from 25% up to 10% discount
*from first floor to 15th floor choice
*2,3,4 bedrooms + g+1 apartments
And so many offers......
Call
0961008396
Email
[email protected]

Address

CMC Street Michael Church
Addis Ababa

Telephone

+251961008396

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat company apartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat company apartment:

Share

Category