Black Oak Property Marketing

Black Oak Property Marketing Let's turn your real estate dreams into a vibrant reality!

25/05/2025

ብላክ ኦክ ፕሮፐርቲስ ከ ካቮድ ኮሜርሻል ጋር በመተባበር በሽሮሜዳ በ 12,300 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ማራኪ የንግድ ሱቆችን ከ 15 ካሬ ጀምረን ይዘንላቹ መጥተናል ኑ የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ
በ +251911158970
+251946505161

18/02/2025

ብላክ ኦክ ፕሮፐርቲ ማርኬቲንግ ከሁዳ ሪል እስቴት ጋር በመተባበር ቅድሚያ ለሚገዙ ደንበኞች ለ10 ቤቶች ብቻ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል!!

⚡️⚡️60% ለሚከፍሉ 40% ቅናሽ አድርገናል!!!

በግንባታ ሂደት ቀስ ብለው ለሚከፍሉ የካሬ ዋጋ 99,950 ብር !!
15% ቅድመ ክፊያ ብቻ
ቀሪውን በብር ውል ስምምነት !!

📍ቦሌ አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ላይ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ይዞላችሁ መቷል
✅ ቀድመው ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ ተዘጋጅቷል

💥 ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ ቀሪው 24 ወራት ቀስ እያሉ የሚከፍሉት ይሆናል

👉90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
👉105 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉110 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉140 ካሬ ባለ 3 መኝታ
👉145 ካሬ ባለ 3 መኝታ

💥Building facilities
✅Underground Water 💦
✅Automatic Generator
✅ parking
✅ Terrace
✅ Mechanically ventilated rooms
✅ Receptiongust waiting place
✅ 24 hours CCTV control
✅ laundry room
✅ maids room
✅ Standby Generator
✅ Elevators
✅ Garbage shooter
✅ እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View )
✅ ዘመናዊ ሊፍት ( Lift )
✅ የ24 ሰዓት የደህነንት መጠበቂያ ካሜራ ( security ) & All other facilities are available.

14/02/2025

Black Oak Property Marketing is pleased to announce the launch of Huda real estate a new site development project in Addis Ababa, Ethiopia. This development aims to provide modern, sustainable housing solutions to meet the growing demand for quality residences in the city.

Project Highlights:

Location: Strategically situated in a prime area of Addis Ababa, offering convenient access to key amenities and transportation hubs.

Design: The development will feature contemporary architectural designs with a focus on sustainability and energy efficiency.

Amenities: Residents can expect a range of amenities, including recreational facilities, and secure parking.

Unit Types: A variety of unit sizes and configurations will be available to cater to diverse family needs and preferences.

06/02/2024

📯ቤት ፈላጊ ቤት ፈላጊ ቤት ፈላጊ ያልስማህ ስማ የሰማህ እንዳያመልጥህ አሁኑኑ ግዛ 📯 የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን ለመኖሪያ ምቹና አጓጊ ለኢንቨስትመንት እጅጉን አዋጭ የሆኑ ባለ 5 ወለል የሆነ ደህንነቱን በጠበቀ ሁኔታ የ24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉ ከከተማው ድካም እና እንግልት አእምሮውን የሚያሳርፋበት እጆትን በአፎት የሚያስይዝ እውነትም እሳቸው አልሞቱም በሚያስብል ዋጋ ቤቶን ጥንቅቅ አድርገን ይዘንልዎት ከተፍ ብለናል ጠዋት ተመርቶ ከሰዐት መርካቶ እንዳሉት እዚህም ጠዋት ገዝተውት ከሰዐት ግብት የሚሉበት ሆቴል ስታንዳርድ አፓርትመንቶች አቅርበንሎታል ማየት ማመንም አይደል ይደውሉልን እጆትን በአፍዎ ይዘው ገብተው ቁልፎን ይዘው ይወጣሉ::
መገኛችን ጎሮ ካምብሪጅ ት/ቤት አካባቢ ነው
የካሬ አማራጮች
ባለ ሁለት መኝታ
በ 145 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ
በ 160 ካሬ
ለበለጠ መረጃ
+251911042969
+251923797981 ይደዉሉ

22/12/2023

🎄🎅 🎄HO HO HO 🎄🎅 🎄
OLiVET REALESTATE
📍 Lideta
3 Bedroom luxury apartments
WE ARE ON A HOLIDAY DISCOUNT SO DON'T MISS OUT
📲 0911158970
0923797981

Ovid Real Estate እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች በፓስተር አደባባይ ሳይት 👉ባለ 1 መኝታ   (82.68 ካሬ)👉 ባለ 2 መኝታ   (110.7 ካሬ)👉 ባለ 3 መኝታ    (148...
24/11/2023

Ovid Real Estate
እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች በፓስተር አደባባይ ሳይት

👉ባለ 1 መኝታ (82.68 ካሬ)
👉 ባለ 2 መኝታ (110.7 ካሬ)
👉 ባለ 3 መኝታ (148.83 & 153.92 ካሬ)
👉 ባለ 4 መኝታ (181.62 ካሬ)

ከምቹ አከፉፈል ጋር

🏠30% ቅድመ ክፍያ 1,900,000 ብር ጀምሮ
በካሬ 76,600 ብር (full finished)
መስረከብያ 18 ወር

ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ
📲 0911158970
0923797981
📩e-mail [email protected]
Black oak property marketing

Are you looking for a comfortable residence with a prime location ?black oak properties is here to meet your needs for y...
14/09/2023

Are you looking for a comfortable residence with a prime location ?black oak properties is here to meet your needs for your dream residence properties
Call us 0923797981

በመሀል ቦሌ ላይ ግንባታቸው 95% የተጠናቁ አፓርትመንቶችን ለመኖሪያ ምቹ ለኢንቨስትመንት እጅጉን አዋጭ የሆኑ ባለ 10 ወለል የሆነ ደህንነቱን በጠበቀ ሁኔታ የ24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉ በስራ ...
14/09/2023

በመሀል ቦሌ ላይ ግንባታቸው 95% የተጠናቁ አፓርትመንቶችን ለመኖሪያ ምቹ ለኢንቨስትመንት እጅጉን አዋጭ የሆኑ ባለ 10 ወለል የሆነ ደህንነቱን በጠበቀ ሁኔታ የ24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉ በስራ የደከመ አእምሮውን የሚያሳርፋበት ከዛም አልፎ ምቹና ዘመናዊ በሆነው የስፖርት ማዘውተሪያ የአካል ብቃቶን ብሎም ጤናዎን የሚጠብቁበት፣……. ለመኪናዎ እንዳያስቡ ለርሶ ተብሎ በተዘጋጀው የመኪና ማቆሚያ ላይ እዛው ትተዉት እንደሄዱት ከ አስተማማኝ ጥበቃ ጋር የሚያገኙት:: ቤቶን አጠናቀን ከ 1 እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ከነሙሉ ዶክመንቱ እጆት ላይ እናስረክባለን ዋጋ ላይ እንዳያስቡ በማይታመን የማስታወቂያ ሒሳብ ይዘንልዎት ብቅ ብለናል ያሉት ቤቶች ትንሽ ስለሆኑ ፈጥነዉ የእርሶን ድርሻ ይውሰዱ
👉0923797981 ይደዉሉ

የካሬ አማራጮች
ባለ ሁለት መኝታ ቤቶች
በ 154.91
በ 175.87
በ 181.67 የካሬ አማራጮች አሉ
ለበለጠ መረጃ
👉📞0923797981 ይደዉሉ

21/07/2023

💥ከአፍሪካ ሲዲስ በቅርብ እርቀት-ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት ቤት ከሆራ ሪል እስቴት። ቀድመው የገዙ ደምበኞቻችን ቤታችውን ተረክበው ኑሮ ጅምረዋል።

☎️በ0923797981 ይደውሉ

👉በባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ
ካርታ እና ቁልፍ የተዘጋጀላቸውን ዘመን ተሻጋሪ ቤቶች።
💥 ሆራ ሪል እስቴት።

ለበለጠ መረጃ☎️ +251923797981

Let's turn your real estate dreams into a vibrant reality!

Address

Bole Bosten Area
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Black Oak Property Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Black Oak Property Marketing:

Share

Category