18/07/2026
⚽🔥 የእግር ኳስ ታሪክ እንደገና ሊፃፍ ነው! 🔥⚽
የአርጀንቲና ንጉስ ሊዮኔል ሜሲ 🇦🇷 ከአዲሱ የስፔን ድንቅ ኮከብ ላሚን ያማል 🇪🇸 ጋር የሚገናኙበት ታላቅ ፍልሚያ! የትውልድ ንጉስ ከአዲሱ ኮከብ ጋር! ⭐👑
👑 ለመሆኑ ማን ያሸንፋል?
❤️ ለሜሲ
👍 ለያማል
🎁 የታላቅ ማልያ ሽልማት (Giveaway)! 🎁
2 እድለኞች የፈለጉትን የተጫዋች ማልያ በስጦታ ይሸለማሉ!
📌 ለመሳተፍ እነዚህን 4 ቀላል ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ፦
✅ ይከተሉ፦ የ Jenboro Real Estate ሁሉንም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (Facebook, Instagram, TikTok እና Telegram) Follow/Like ያድርጉ።
✅ ላይክ ያድርጉ፦ ይህንን ፖስት 👍 (Like) ያድርጉ።
✅ ይገምቱ፦ የሚያሸንፍ ብለው የሚገምቱትን ቡድን በኮመንት ይፃፉ።
✅ ይጋብዙ፦ 2 ጓደኞችዎን በኮመንት ውስጥ ታግ (Tag) ያድርጉ።
🍀 2 እድለኞች በዕጣ ተመርጠው በክብር ይሸለማሉ! መልካም እድል!
#የእግርኳስ #ሽልማት