RealEstate Sales in Addis Ababa

RealEstate Sales in Addis Ababa ቤት ከፈለጉ እኛ ጋር በፈለጉት አማራጭ ያገኛሉ።
በቀጥታ ወይም WhatsApp ቁጥራችን +251921797470 ይደዉሉ

24/06/2026






ከ 1 ሚሊየን ጀምሮ 15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል #የቤት እና #የሱቅ ባለቤት ይሁኑ።

ሱቅ ከ23 ካሬ እስከ 206 ካሬ- ብር ጀምሮ

ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ከ127 ካሬ እስከ 208 ካሬ- ብር ጀምሮ

💥4000 ካሬ ላይ ያረፈ
💥የከርሰ ምድርውሃ
💥10 ሊፍት
💥GYM
💥SPA
💥STEAM
💥TERRACE
💥CLUB HOUSE
💥KIDSZONE-DAYCARE
💥4 BASEMENT PARKING
💥ELECTRIC CAR CHARGE

ለበለጠ መረጃ
📱0921797470
📱0927024962

22/06/2026

ሪያሊቲ ፒያዛ ፓላስ ቪው ፕሮጀክት
REALITY PIAZZA PALACE VIEW PROJECT---በካሬ ከ90 ሺ ብር ጀምሮ

| ሪያሊቲ ሪል እስቴት “ሪያሊቲ ይለያል - THE DIFFERENCE IS IN DETAILS” በሚለው መርሁ የሚታወቀው ድርጅት፣ በአዲስ አበባ የታሪክ፣ የንግድ እና የመዝናኛ ማዕከላት በሆኑ ቦታዎች አቅራቢያ የሚገኘውን “ሪያሊቲ ፒያዛ ፓላስ ቪው” ፕሮጀክት በዘመናዊ የአርክቴክቸር ዲዛይንና ዘላቂ የኑሮ ፅንሰ ሀሳብ እያለማ መሆኑን የሪያሊቲ ሪል እስቴት ባለቤትና CEO አቶ ዮሐንስ ገመዳ አስታወቁ።

አቶ ዮሐንስ አያይዘው እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ በ4,000 ካሬ ሜትር መሬት ላይ የሚገነባ ሲሆን ከ70,000 ሜትር ኪዩብ ወይም 16 ሜትር ( አራት ቤዝመንት) በላይ የቁፋሮ ሥራ ተከናውኗል። በድርጅቱ የፋይናንስ አቅም ፕሮጀክቱን 300 ሚሊዮን ብር በማውጣት መጠነሰፊ ሰፊና የመሠረት ሥራዎቹ በብቃት መጠናቀቃቸውን አስረድተዋል።

ፕሮጀክቱ በከተማዋ ማዕከላዊ ክፍል የሚገኝ ሲሆን፣ ከአድዋ ሙዚየም 853 ሜትር፣ ከቸርችል ጎዳና 465 ሜትር፣ ከፍሬንድሺፕ ፓርክ 240 ሜትር፣ ከዩኒቲ ፓርክ 770 ሜትር እንዲሁም ከጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 955 ሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ አቶ ፍጹም ገብሩ የኮንስትራክሽ ቺፍ ኮንስትራክሰሸ ኦፕሬሽኝ ኦፊሰር ገልጸዋል።

ፕሮጀክቱ ከሼራተን ሆቴል እና ከሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት አቅራቢያ መገኘቱ ለነዋሪዎችና ለባለሀብቶች ልዩ የቦታ ጥቅም እንደሚሰጥ አቶ ፍጹም አብራርተዋል።

የ“ፖላስ ቪው” ፕሮጀክቱ በቴክኒካል ጥራት፣ በዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ እና በከተማ ገጽታ ላይ በሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ ተለይቶ የሚታይ ፕሮጀክት ነው ያሉት ደግሞ ቴክኒካል ማናጀሩ አቶ ዳርዮስ ፍቃዱ ናቸው።

በፕሮጀክቱ ውስጥ አራት ቤዝመንቶች የታቀዱ ሲሆን፣ 8 ሜትር ስፓን ያላቸው የኮለም አቀማመጦች እና 7 በመቶ የራምፕ ተዳፋት በመጠቀም ሰፊና ምቹ የፓርኪንግ ሥርዓት እንዲኖር መደረጉ ገልጸዋል።

እንዲሁም 10 ሊፍቶች እና 4 የአደጋ መውጫ ደረጃዎች የታቀዱ ሲሆን፣ ሕንጻው የእሳት ደህንነት መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟላ መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል።

በሜካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ሥርዓቶች ዘርፍም የኤሌክትሪክ እና የሳኒተሪ ዳክቶች ለየብቻቸው መዘጋጀታቸው፣ ዘመናዊ የካሜራና የኢንተርኮም ሥርዓት መካተቱ እና በቂ የአየር ዝውውር የሚያቀርብ የሜካኒካል ቬንቲሌሽን ሲስተም መዘርጋቱ ተጠቅሷል።

የሪያሊቲ ሪል እስቴት ባለቤትና CEO አቶ ዮሐንስ ገመዳ ፕሮጀክቱ በዘመናዊው Post-Tension (PT) Slab System ቴክኖሎጂ የተቀየሰ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም ሰፊ ስፓን ለመፍጠር፣ የግንባታ ፍጥነትን ለማሳደግ እና የስትራክቸር ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል መሆኑ ገልጸዋል።

ከከተማ ገጽታ አንፃርም፣ ሕንጻዎቹ ከ5ኛ ወለል ጀምሮ በመንታ ቅርጽ የሚይዙ ሲሆን ለአካባቢው ዘመናዊ የአርክቴክቸር ገጽታ እንደሚያበረክቱ አስታውቀዋል።

በተጨማሪም ሰፊ የአረንጓዴ ልማት፣ በዛፎች የተሸፈነ ቴራስ እና ሁለቱን ሕንጻዎች የሚያገናኝ ድልድይ ለፕሮጀክቱ ልዩ የውበት እሴት እንደሚጨምሩ ጠቁመዋል።

ሪያሊቲ ሪል እስቴት ፖላስ ቪው ፕሮጀክት ለመኖሪያ ቤት ፍላጎት መፍትሔ ከመስጠቱ ባሻገር ለከተማው አዲስ ገጽታ የሚያበረክት፣ የዘመናዊ ግንባታ መለኪያ የሚሆን እና የድርጅቱን የጥራት ቁርጠኝነት በተግባር የሚያሳይ ፕሮጀክት ነው።

ሪያሊቲ ፒያዛ ፓላስ ቪው ፕሮጀክት ዘመናዊ የኑሮ ፍላጎቶችን በማሟላት 24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት፣ ስታንድባይ ጄኔሬተር፣ ሰፊ ፓርኪንግ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ሥርዓት፣ ዘመናዊ ሊፍቶች፣ ጂምናዚየም፣ የመቀበያ አዳራሽ፣ ባለብዙ ዓላማ አዳራሽ፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙያ ጣቢያዎች እና የውጭ አትክልት ስፍራዎችን ያካትታል።

የመኖሪያ እና የንግድ አገልግሎቶች መግቢያዎች ለየብቻ ናቸው። ከመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎቶች አንፃርም ከ200 በላይ ሱቆች፣ ከ1 እስከ 3 መኝታ ቤት ያላቸው አፓርታማዎች፣ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ሰፊ የፓርኪንግ ቦታዎች እና በሩፍቶፕ የመዝናኛ ስፍራዎችን ይዟል።

የሪያሊቲ ሪል እስቴት የማርኬቲንግ ዳይሬተር አቶ ሙሉቀን ሽፈራው እንደተናገሩት "መሸጥ ማስረከብ አይደለም። እኛ - (ሪያሊቲ ሪል እስቴት) ግን የሸጥነውን እያስረከብን ነው። ... ማስረከብ ተክነንበታል። ይህ የደንበኞቻችን የምስክርነት ድምፅ ነው" ብለዋል።

አቶ ሙሉቀን እንዳስታወቁት ሪያሊቲ ሪል እስቴት ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ የንግድ ኤክስፖ ይዘን መጥተናል። 30 ቤቶችን ብቻ በ 90,200 ብር እንዲሁም በ 102 ሺህ ብር ደግሞ የተለያዩ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል። ይህ በ48 ወራት የሚጠናቀው ሪያሊቲ ፒያዛ ፓላስ ቪው ፕሮጀክት ለቤት ፈላጊዎች ትልቅ የምሥራች፤ ትልቅ ዜና ነው"ብለዋል።

“ሰማችን እውነት ነው፣ ሥራችንም የእውነት ነው - DELIVERING THE TRUTH ” በሚል መርህ የሚሰራው ሪያሊቲ ሪል እስቴት፣ ይህ ፕሮጀክት ዘመናዊ አርክቴክቸር፣ ዘላቂ የኑሮ ዘይቤ እና ምርጥ የቦታ ምርጫን በአንድ ላይ ያጣመረ የልህቀት ምሳሌ፤ መሪ ኩባንያ ( Leading Company ) ሆኖ እየሠራ፤ እየታተረ ይገኛል።

በ10 ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞ 14 ፕሮጀክቶቾ፤ በ2018ዓም 4 ፕሮጀክቶች የሪያሊቲ ሪል እስቴት ሕያው ቋሚ ሥራዎቹ ናቸው።

ይህ ሪያሊቲ ሪል እስቴት ጉዞ ይቀጥላል ...

“ሪያሊቲ ይለያል!
- THE DIFFERENCE IS IN DETAILS”

+251-921-797470
+251-927-024962

19/06/2026







18/06/2026

በ 0921797470 ይደውሉ

04/06/2026


ጀምሮ

💥
💥
💥 #በፒያሳ


አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።
ይህ እድል እንዳያመልጥዎ::



#በ0921797470 ይደውሉ።

  ብቻ የሚቆይ የ30%    ጀምሮ  ከ ባለ 1-3 መኝታ ቤት አፓርትመንቶችን 💥  💥 💥 #በፒያሳ እየሸጥን እንገኛለን።ይህ እድል እንዳያመልጥዎ::   #በ0921797470 ይደውሉ።
30/05/2026

ብቻ የሚቆይ የ30%
ጀምሮ


ከ ባለ 1-3 መኝታ ቤት አፓርትመንቶችን
💥
💥
💥 #በፒያሳ እየሸጥን እንገኛለን።
ይህ እድል እንዳያመልጥዎ::

#በ0921797470 ይደውሉ።

  ይደዉሉለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ  #የ30% #ቅናሽ   ከ ባለ 1-3 ምኝታ ቤት አፓርትመንቶችን በ ቦሌ እና ሳርቤት  እየሸጥን እንገኛለን ይህ እድል እንዳያመልጥወ:: በ 09-21-79-7...
18/05/2026

ይደዉሉ
ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ #የ30% #ቅናሽ


ከ ባለ 1-3 ምኝታ ቤት አፓርትመንቶችን በ ቦሌ እና ሳርቤት እየሸጥን እንገኛለን
ይህ እድል እንዳያመልጥወ::

በ 09-21-79-74-79 እየደወላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when RealEstate Sales in Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category