Hayat at Temer Real Estate

Hayat at Temer Real Estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hayat at Temer Real Estate, Real Estate, Addis Ababa.

በአዲስ አበባ የንግድ ልብ በሆነው ፒያሳ ላይ፣ Temer Real Estate አዲስ እና ዘመናዊ የሆነ ሞል በመገንባት ላይ ነው።📍 ቦታ፦ ፒያሳ – አዲስ አበባይህ ፕሮጀክት ለንግድ ስራዎ ተስማ...
02/09/2026

በአዲስ አበባ የንግድ ልብ በሆነው ፒያሳ ላይ፣ Temer Real Estate አዲስ እና ዘመናዊ የሆነ ሞል በመገንባት ላይ ነው።
📍 ቦታ፦ ፒያሳ – አዲስ አበባ
ይህ ፕሮጀክት ለንግድ ስራዎ ተስማሚ ቦታ ብቻ ሳይሆን፣ በከተማዋ ዋና የንግድ አካባቢ ውስጥ የሚገኝ የወደፊት የኢንቨስትመንት እድል ነው። 💰📈
✨ ዘመናዊ ዲዛይን
✨ ምቹ የንግድ ቦታዎች
✨ በተመረጠ የከተማ ማዕከል የሚገኝ
✨ ለንግድና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
ቦታ እየገዙ አይደለም… የወደፊት እድልዎን እየገነቡ ነው! 🔑🏢
ለበለጠ መርጃ❤0970981662

ሰላም  ሀያት  እባላለው ከቴምር ሪል እስቴት  ቴምር ሪል እስቴት በተለያዩ ሳይቶች ላይ ግንባታቸው የተጠቀቀ እና በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቦሎታል::1.🎯ሳር ቤት አደባባይ (አ...
26/08/2026

ሰላም ሀያት እባላለው ከቴምር ሪል እስቴት ቴምር ሪል እስቴት በተለያዩ ሳይቶች ላይ ግንባታቸው የተጠቀቀ እና በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቦሎታል::
1.🎯ሳር ቤት አደባባይ (አደምስ አጠገብ)
ከባለ አንድ እስከ ባለ ሦስት መኝታ
የካሬ አማራጭ 76,99,100,146
ዋጋ በካሬ 120,000 ጀምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ
ቅድመ ክፍያ 20%
2.🎯ቡልጋሪያ(አልነጃሺ መስጊድ ፊት ለፊት )
ከባለ አንድ እስከ ባለ ሦስት መኝታ
የካሬ አማራጭ ከ69 - 146
ዋጋ በካሬ 115,000 ጀምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ
ቅድመ ክፍያ 20%
3.🎯 ፒያሳ ሊሴ(ኤሊያና ሞል )
ባለ 3 መኝታ
136 ካሬ
ዋጋ 115,000 በካሬ
ቅድመ ክፍያ 20%
4. 🎯አዋሬ(ቤተመንግስት አካባቢ ጥይት ቤት)
ባለ 3 መኝታ
110,000 ብር በካሬ
ቅድመ ክፍያ 20%

ግንባታቸው የተጠቀቀ
1. 🥰ጋርመንት(CDC ፊት ለፊት )
ባለ 3 መኝታ
139 ካሬ
110,000 ብር በካሬ
100% ሲከፍሉ 15% ቅናሽ ይደረግሎታል
ቅድመ ክፍያ 50%
2.🥰 አያት 49(አበበች ጓበና አካባቢ )
ባለ 3 መኝታ
146 ካሬ እና 180 ካሬ
110,000 ብር በካሬ
100% ሲከፍሉ 15% 🤗ቅናሽ ይደረግሎታል
ቅድመ ክፍያ 50%

ፒያሣ ሱቅ( አድዋ 00)
20ካሬ ሁሉንም
3ኛ ላይ ሙሉ ክፈያ 9ሚሊየን
4ኛ ለይ እና 5ኛ ላይ 8ሚሊየን
ሙሉ ክፈያ ለሚከፈል 10% ቅናሽ

❤❤ሌላው አዲስ ሳይት መሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ላይ ከ 🥳እስቲዲዬ እስከ ባለ 3 መኝታ 🎯ቤቶችን ለሽያጭ ክፈት አርገናል 👌👌

ሁሉም ሳይቶቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ እና ምቹ የአከፋፈል ሁኔታዎችን አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ 0970981662 ይደውሉ
Tnx 🙏🙏

21/08/2026

የምስራች የማይደገም እድል ከቴምር!

የት?ካሉን

📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር

ከ8 በላይ ሳይቶችን ያስረከበው ቴምር ኘሮፐርቲስ አሁን ደግሞ

🔥በ40/60 አከፋፈል
60% ቤቶትን ሲረከቡ የሚከፍሉት ይዞሎት መቶአል

📍 በመሃል ከተማ በመገናኛ

🔥ሱቱዲዮ (32 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 4,160,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 832,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ =1,497,600ብር

ቀሪውን 2,662,400 ብር ቤቶትን ሲረከቡ ይከፍላሉ

🔥ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ

( 60 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ= 7,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 1,560,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 4,212,000 ብር

ቀሪውን 4,992,000 ብር ቤቶትን ሲረከቡ ብር

🔥ባለ 2 መኝታ (90 ካሬ )

(90 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 11,700,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,340,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 4,212,000 ብር

ቀሪውን 7,488,000 ብር ቤቶትን ሲረከቡ

🔥 ባለ 3 መኝታ (112-154 ካሬ )

(112 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,560,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,912,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 5,241,600ብር

ቀሪውን 9,318,400ብር ቤቶትን ሲረከቡ

⚡️ቀሪውን 80% እስከ 15ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት!

⚡️ ቀሪውን 60% ቤቶትን ሲረከቡ፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት!

⚡️ 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል!

🔥ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ ከ1ኛ ወለል እስከ 7ኛ ወለል ያለው ነው ከፍ ሲል ዋጋው ይቀንሳል!
0970981662 ይደውሉ

With Retale – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
12/08/2026

With Retale – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

097981662❤️
12/08/2026

097981662❤️

ሙሉ ክፍያ በአንድ ጊዜ መክፈል ከብዶዎታል? 🤦‍♂️ በዛ ላይ "ቤቴን በጊዜው እረከባለሁ ወይ?" ብለው ተጨንቀዋል?እንግዲያውስ ቴምር ፕሮፐርቲስ አስገራሚ እና አስተማማኝ መፍትሄ ይዞልዎት መጥ...
03/08/2026

ሙሉ ክፍያ በአንድ ጊዜ መክፈል ከብዶዎታል? 🤦‍♂️ በዛ ላይ "ቤቴን በጊዜው እረከባለሁ ወይ?" ብለው ተጨንቀዋል?
እንግዲያውስ ቴምር ፕሮፐርቲስ አስገራሚ እና አስተማማኝ መፍትሄ ይዞልዎት መጥቷል! 🏢✨
በአዲሱ መገናኛ (ከአዲሱ ቤተ-መንግስት ወይም ጫካ ፕሮጀክት 100 ሜትር ርቀት ላይ) በሚገኘው ሳይታችን፦
✅ 40% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ይክፈሉ
✅ ወዲያውኑ የ10% ቅናሽ ያግኙ!
✅ ቀሪውን 60% ደግሞ... የቤትዎን ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ ቤትዎ ውስጥ እየኖሩ በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ረጋ ብለው ይከፍላሉ!
እንዲሁም
- በገላን 500ሺ ቅድመ ክፍያ ፤
- ቡልጋሪያ 900ሺ ቅድመ ክፍያ ፤
- ሳርቤት 2 ሚልዮን ሙሉ ክፍያ፤ ምቹ የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ

እኛ ጋር ማመንታት የለም! ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን ያሰረከብናቸው 8 ሳይቶች ታማኝነታችንን ይመሰክራሉ።
ፈጥነው የህልምዎን ማረፊያ የራስዎ ያድርጉ!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0970981662
:

🏢✨ TEMER REAL ESTATE / TEMER PROPERTIES ✨🏢🏠 የህልምዎን ቤት ዛሬ ያስይዙ!ግንባታቸው የተጠናቁ📍 አያት 49📍 ጋርመንት🚧 በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች፦mixed ✅ አዋ...
26/06/2026

🏢✨ TEMER REAL ESTATE / TEMER PROPERTIES ✨🏢
🏠 የህልምዎን ቤት ዛሬ ያስይዙ!
ግንባታቸው የተጠናቁ
📍 አያት 49
📍 ጋርመንት
🚧 በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች፦
mixed
✅ አዋሬ (Aware)
✅ ቡልጋሪያ (Bulgaria)
✅ ሳርቤት (Sarbet)
ሙሉ ኮሜርሻል (የንግድ
✅ ገላን (Gelan)
✅ ፒያሳ (Piassa)
🌟 በአዲስ አበባ ተመራጭ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርትመንቶች እና የንግድ ቦታዎች። ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን እያስገነባ ይገኛል። �
Temer Real Estate Ethiopia +1
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፦
0970 98 16 62👍
📲 Telegram | WhatsApp
0970 98 16 62❤
💎 Temer Properties
"Create • Construct • Deliver" �
LinkedIn +1
🏡✨

"በውጭ አገር እየኖሩ በኢትዮጵያ ንብረት ማፍራት ይፈልጋሉ?"ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን!ዛሬ ለብዙ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ትልቅ እድል የሆነ መረጃ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።በውጭ አገር ሆናችሁ...
14/06/2026

"በውጭ አገር እየኖሩ በኢትዮጵያ ንብረት ማፍራት ይፈልጋሉ?"
ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን!
ዛሬ ለብዙ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ትልቅ እድል የሆነ መረጃ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።
በውጭ አገር ሆናችሁ በብር ገዝታችሁ በዶላር የምታከራዩትን ዘመናዊ አፓርትመንት ብታገኙ እንዴት ይመስላችኋል?
👌🏛
በአሁኑ ጊዜ በሳርቤት አደባባይ 3 Basement + Ground + 23 ፎቅ ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት እያቀረብን ነው።
1 መኝታ፣ 2 መኝታ እና 3 መኝታ አፓርትመንቶችን በምቹ የክፍያ ሁኔታ ማግኘት ይችላሉ።
ከዚህም በላይ፦
✅ 100% ሙሉ ክፍያ ሲፈጽሙ 30% ቅናሽ
✅ 30% በላይ ሲከፍሉ እስከ 20% ቅናሽ
✅ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በምቹ ሁኔታ መክፈል ይችላሉ
እንዲሁም
በአዋሬ፣ (ጥይት ቤት)
ቡልጋሪያ (አልነጃሺ መስጊድ ፊት ለፊት)🕌
እና አያት 49
የተለያዩ የመኖሪያ አማራጮች አሉን።
ንግድ ሱቅ የሚፈልጉ ከሆነም በፒያሳ፣ ቡልጋሪያ እና ገላን ኮንዶሚኒየም የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ አዘጋጅተናል።
በጣም አስፈላጊው ነገር...
🚫 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም!
ስለዚህ ዛሬ የሚገዙበት ዋጋ ነገም ያው ይሆናል።
የህልምዎን ቤት ለማስያዝ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉ።
📞 0970981662 📞 0933527798
ወይም WhatsApp በ 📲 0970981662
ቴምር ፕሮፐርቲስ – የዛሬው ውሳኔዎ የነገውን የፋይናንስ ነፃነት ሊወስን ይችላል!
እናመሰግናለን።

10/06/2026

With Podar Group of Schools – I just got recognized as one of their top fans!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayat at Temer Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category