Hosea propertis

Hosea propertis Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hosea propertis, Addis Ababa.

መሀል መገናኛ ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሁለት ምኝታ በ3ሚሊዮን አጠቃላይ ክፍያ 15%ቅድመ ክፍያ እየሸጥን ነው
10/08/2026

መሀል መገናኛ ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሁለት ምኝታ
በ3ሚሊዮን አጠቃላይ ክፍያ 15%ቅድመ ክፍያ እየሸጥን ነው

17/07/2026

🏡 በመገናኛ ልዩ የቤት ሽያጭ ዕድል! 🏡
💥 በ25% ብቻ ቅድመ ክፍያ ይጀምሩ!
📍 በከተማው ተፈላጊ አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማዎች ግንባታቸው 60% የደረሱ

✅ ባለ 1 መኝታ (29.52 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 3,394, ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 848,700ብር
💯 100% ክፍያ: 2,630,232 ብር

✅ ባለ 1 መኝታ (42.5 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 4,887,500 ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 1,221,875 ብር
💯 100% ክፍያ: 3,786,750 ብር

✅ ባለ 1 መኝታ (47.5 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 5,462,500 ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 1,365,625 ብር
💯 100% ክፍያ: 4,232,250 ብር

✅ ባለ 1 መኝታ (50 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 5,750,000 ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 1,437,500 ብር
💯 100% ክፍያ: 4,455,000 ብር

✅ ባለ 2 መኝታ (60.27 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 6,931,050 ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 1,732,763 ብር
💯 100% ክፍያ: 5,966,730 ብር

✅ ባለ 2 መኝታ (70 ካሬ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ: 8,050,000 ብር
🔹 25% ቅድመ ክፍያ: 2,012,500 ብር
💯 100% ክፍያ: 6,930,000 ብር

🚫 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የለም! ✅ NO PRICE ESCALATION
🔰 የካሬ ዋጋ ከ 110,000 – 115,000 ብር 🏗 ማስረከቢያ: 18 ወራት

📞ለበለጠ ☎️ +251 9-22-46-63-64

26/03/2024

🔈🔈 መልካም ዜና 🎁🎁
ሊያመልጦት እማይገባ ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ ልዩ ቅናሽ ከ ዲኤም ሲ (DMC REAL ESTATE) ( 09-22-46-63-64/ 0984802206
ለቡ መብራት ሀይል በሚገኘው እና 65,395 ካ.ሜትር በተንጣለለው መንደራችን ላይ

ልዩና ዘመናዊ የሆኑትን አፓርታማ ቤቶቻችንን ፍፁም ቅናሽ በሆነ ዋጋ በድጋሜ ይዘንልዎት ቀርበናል

✍በዚህ ሰፊ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ ላይ የ እርስዎ ፍላጎት የትኛው ነው ❓❓❓

👉 ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች (Residential)

ከ5% -10% ቅድመ ክፍያ
ከ 5% እስከ 25% ልዩ ቅናሽ
studio ከ 57 ካሬ ጀምሮ
ባለ 1 መኝታ ከ 77 ካሬ ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ ከ 128 ካሬ ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ ከ 146 ካሬ ጀምሮ
ባለ 4 መኝታ ከ 186 ካሬ ጀምሮ
40/60 የባንክ አማራጭ
ሱቅ ከ30 ካሬ ጀምሮ
contact 09_22_466364
0984802206

ሆሴዕ ሪል እስቴት0922466364/0984802206🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የ...
17/08/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት
0922466364/0984802206
🏠 ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንፃ የተለያዩ አማራጮችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል !

በ25% ቅድመ ክፍያ የቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ !
የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ !
ስልክ፦ 0922466364/0984802206

አድራሻ፡-
ሚሌኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ሴቪታ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

ሆሴዕ ሪል እስቴትጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ!  0922466364🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪ...
02/08/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት

ጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ! 0922466364

🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ

እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!!

በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሰለሆኑ ፈጥነዉ ይወስኑ፡፡

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ

♦️ ስቱዲዮ
♦️ ባለ አንድ መኝታ ከሰራተኛ ክፍል
♦️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦️ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

✅ ሆሴዕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መጥተናል፡፡
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🔷የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር
🔷ጂምናዚየም
🔷 የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
🔷በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡
🔷 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች
🔷 የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷ቤተ መጻሕፍት
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
ለበለጠ መረጃ
0922466364 /0984802206 ሚኒሊየም አዳራሽ ፊት ለፊት
ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hosea propertis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share