05/01/2023
ጊፍት ሪል እስቴት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
በአፓርታማዎቻችን እና በሱቆቻችን ላይ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅልዎ በደስታ ነው
በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ
ጊፍት ሪል እስቴት በሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ሲሆን ከ8000 በላይ የመኖሪያ ቤቶች እና 3000 የንግድ ሱቆች ያሏቸው 3 ውብ መንደሮችን ጨርሰን አስረክበናል።
በአሁኑ ወቅት በመሀል አዲስ አበባ በሚገኙ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማራ ሲሆን በርካታ የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆችን በቦሌ አትላስ, በአያት በCMC በሽያጭ ላይ ነን
ይምጡ የቤት ባለቤት ይሁኑ
በርካታ የክፍያ አማራጮችን አዘጋጅተናል
GIFT የጥራት ገጽታ ነው።
ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ ያግኙን።