present2future

present2future ALWAYS MAXIMIZE IN LIFE

🇪🇹አክሲዮን ሸያጭ🇪🇹51.38 % ትርፍ ተካፋይ ያደረገው አያት አ.ማ 📌አሁንም ከትርፋማነት ተቋዳሽ ሊያደርጎአክሲዮኖቹን በመሸጥ ላይ ይገኛል     ✅ከ አያት ቤት ድግሱ ሙሉ ነው 📌አክሲዮኖቹ...
27/02/2024

🇪🇹አክሲዮን ሸያጭ🇪🇹
51.38 % ትርፍ ተካፋይ ያደረገው አያት አ.ማ

📌አሁንም ከትርፋማነት ተቋዳሽ ሊያደርጎ
አክሲዮኖቹን በመሸጥ ላይ ይገኛል

✅ከ አያት ቤት ድግሱ ሙሉ ነው

📌አክሲዮኖቹን በመግዛት የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሚያደርገውን ትልቅ ድግስ ይታደሙ

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ
ቅድመ ክፍያ 40% ነው።
ቀሪ 60% በ3 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን 20 ሚሊዩን

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0948930147

ተለቀቀ!!!!!❇️ እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው በአያት አደባባይ የሚገኘው የዞን ሶስት ሳይታችን ተለቀቀ!!!❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አንስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወ...
27/02/2024

ተለቀቀ!!!!!

❇️ እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው በአያት አደባባይ የሚገኘው የዞን ሶስት ሳይታችን ተለቀቀ!!!

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አንስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወለል ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ባለማግኘት ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሚ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ የካሬ አማራጭ
60ካሬ- ባላ አንድ መኝታ
72ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
90ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
105 ካሬ- ባለ ሶስት መኝታ
115ካሬ - ባለ ሶስት መኝታ
146ካሬ- ባለ አራት መኝታ

❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* በካሽ የአከፋፈል ስርአታችን ሲጠቀሙ የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ በሰባት ዙር የህንጻዎን እድገት እያዩ ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

* በ60/40 የዱቤ አማራጫችን የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 60% ብቻ በስድስት ዙር(3ዓመት )የህንጻዎን እድገት ተከትለው በመክፈል ቤቶን ከተረከቡ በኋላ ቀሪውን 40% ከ10 እስከ 30 አመት ሲያሻዎት እየኖሩበት አልያም አከራይተው መክፈል ይችላሉ።

❇️ እንዲሁም እስከ 25% ቅናሽ

❇️ ርክክብ
* ቤትዎን በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ፤
* ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው።

❇️ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ቀድመው ቀጠሮ በማስያዝ የተሻለ የካሬ እንዲሁም የወለል አማራጮች ባሉበት በዚህ ወቅት ይጎብኙ።

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ

#0948930147

Address

Addis Ababa

Telephone

+251948930147

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when present2future posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to present2future:

Share

Category