Addis Ababa Home Finder-ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ

Addis Ababa Home Finder-ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa Home Finder-ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ, Real Estate, addis ababa, Addis Ababa.

05/12/2025

ዳሎል አካዳሚ ላይ ለመመዝገብ 0924845589 | https://www.dallolacademy.com🔴ለልጄ ከአድናቂዎቼ በጣም ትልቅ ስጦታ ተላከ! ማመን አልቻልኩም - | Dallol Entertainment This video is about gifts se...

በከሜሪካ አገር ኑሮውን ጎዳና ዳር አድርጎ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቴምር ሪል እስቴት አጋር በመሆን ከጎዳና ህይወት እንዲወጣ የራሱን አሻራ አኑሯል እናመሰግናለን።ሙሉ ቪዲዮ ከስር አለ ይመልከቱ
12/09/2025

በከሜሪካ አገር ኑሮውን ጎዳና ዳር አድርጎ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቴምር ሪል እስቴት አጋር በመሆን ከጎዳና ህይወት እንዲወጣ የራሱን አሻራ አኑሯል እናመሰግናለን።ሙሉ ቪዲዮ ከስር አለ ይመልከቱ

#የኛሰውበአሜሪካ

ቴምር ፕሮፐርቲስመኖሪያዎን በብልሀት ይምረጡ…TEMER PROPERTIESCreate | Construct | Deliver
26/06/2025

ቴምር ፕሮፐርቲስ
መኖሪያዎን በብልሀት ይምረጡ…

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

👉የአያት ሪል እስቴት (አያት አ.ማ)    ⨳ ቤት ወይስ የንግድ ሱቅ ለመግዛት አስበዋል?        ⋕ በባንክ 60/40 በ30 ዓመት ወይስ       ⨳በረጅም ግዜ ክፍያ......ይደውሉ መረ...
21/01/2025

👉የአያት ሪል እስቴት (አያት አ.ማ)
⨳ ቤት ወይስ የንግድ ሱቅ ለመግዛት አስበዋል?
⋕ በባንክ 60/40 በ30 ዓመት ወይስ
⨳በረጅም ግዜ ክፍያ......ይደውሉ መረጃ ይውሰዱ 👇👇👇👇
📲0921116305
@ከ15% ጀምሮ ቅናሽ 👈
@በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ

⨳ #-በአሁን ሰአት በ 5 ሳይቶች ላይ የመኖሪያ አፓርትመት ,የንግድ ሱቆችን እንዲሁም አክሲዮኖች እየሸጥን እንገኛለን።
👉በሲ.ኤም.ሲ ሳይት ግንባታቸው 85% የደረሰ አባርትመቶች ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን ደግሞ በ18 ወራት ከፍለው መጨረስ ይችላሉ።
⨳ #የመኖሪያ ቤት :-ከ8%-25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ጀምሮ
⨳እንዲሁም የንግድ ሱቅ ከ20 ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበቀርበናል።
👉ተጨማሪ በዞን 3 ሳይታችን, በመሪ, በአያት ባሉን ሳይቶቻችን በ8% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ 3 ዓመት በ 9 ዙር ቀስ ብለው አለዚያም 60% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 40% በ30 ዓመት መክፈል ይችላሉ።

⨳ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ የቤት አማራጮች አሉን።
👉ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
60×79,971=5,601,420
(448,114 ብር)
72 ×=6,721,704
8%[537,736) ብቻ
👉ባለ 2 መኝታ 80 ,85,90 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ ከ90 ካሬ እስከ-150 ካሬ ድረስ
👉ሌሎችም የቤት አማራጮች አሉን እርሶ ብቻ ይደውሉ።
👉ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የወጣ የዋጋ ማስተካከያ ስለሆነ ይፍጠኑ።
ለበለጠ መረጃ
📲0921126305
https://t.me/ayatrealethiopia
ቴሌግራም,whats up ያውሩን።

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357...
05/12/2024

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።

የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።

ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።

በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።


28/11/2024

➨ ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችን ስናበስር በደስታ ነው

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት
ይችላሉ::

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

➨ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ-0964075756

20/09/2024
👉የአያት ሪል እስቴት (አያት አ.ማ)      ⨳በአዲስ አመት ቤት መግዛት አስበዋል?         በካሬ 79,971 ብር                📲0964075756        @ከ50% በላይ ...
20/09/2024

👉የአያት ሪል እስቴት (አያት አ.ማ)
⨳በአዲስ አመት ቤት መግዛት አስበዋል?
በካሬ 79,971 ብር
📲0964075756
@ከ50% በላይ ቅናሽ 👈
@በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ👈
⨳ #-በአሁን ሰአት በ 5 ሳይቶች ላይ የመኖሪያ አፓርትመት ,የንግድ ሱቆችን እንዲሁም አክሲዮኖች እየሸጥን እንገኛለን።
⨳ #የመኖሪያ ቤት :-ከ8%-15% ቅድመ ክፍያብቻ

👉በሲ.ኤም.ሲ ሳይት ግንባታቸው 80% የደረሰ አባርትመቶች በ15% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን ደግሞ በ18 ወራት ከፍለው መጨረስ ይችላሉ።
⨳እንዲሁም የንግድ ሱቅ ከ25 ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበቀርበናል።
👉ተጨማሪ በዞን 3 ሳይታችን, በመሪ, በአያት ባሉን ሳይቶቻችን በ8% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ 3 ዓመት በ 9 ዙር ቀስ ብለው መክፈል ይችላሉ።
በካሬ 79,971 ብር 👌
⨳ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ የቤት አማራጮች አሉን።
👉ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
60×79,971=4,798,260
8%(383,860.8)
72 ×79,971=5,757,912
8%[460,632.96)
👉ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ
80×79,971=6,397,680
8%{511,814.4)
👉ባለ 3 መኝታ ከ90 ካሬ እስከ-150 ካሬ ድረስ አለን
⨳90×79,971=7,197,390
(8%=575,791.2 ብር)
⨳107×79,971=8,556,891
(8%684,551.76)
⨳107 ×79,971=8,556,897
(15%=1,283,000)
👉ሌሎችም የቤት አማራጮች አሉን እርሶ ብቻ ይደውሉ።
👉ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የወጣ የዋጋ ማስተካከያ ስለሆነ ይፍጠኑ።
ለበለጠ መረጃ
📲0964075756/0987858510
https://t.me/ayatrealethiopia
ቴሌግራም,whats up ያውሩን።

14/08/2024

አያት ሪል እስቴት የሲ.ኤም.ሲ ሳይት አሁናዊ የግንባታ ፕርግረስ!!!
0964075756

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251938303741

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Home Finder-ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category