Real Estate in Addis

Real Estate in Addis Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Real Estate in Addis, Real Estate, Addis Ababa.

06/09/2026

🔥 ቦሌ ከማዶ ሆቴል ጀርባ ሊደገም ነው! 🔥

🏡 ዘመናዊ፣ ጥራት ያለውና ቅንጡ መኖሪያ ፕሮጀክት

📍 ቦሌ ከማዶ ሆቴል ጀርባ

🏢 ከ 1 መኝታ እስከ 3 መኝታ
🏗 ሙሉ በሙሉ Fully Finished አፓርታማዎችን

🛏️ 1 መኝታ — 88 ሜ²
🛏️ 2 መኝታ — 127 ሜ²
🛏️ 3 መኝታ — 167 እና 199 ሜ²

✨ ዘመናዊ Gym & Spa
💧 Ground Water Supply
🚗 የመኪና ማቆሚያ
💰 15% ቅድመ ክፍያ
🎁 10%–20% የአዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ!

📞 ዝርዝር መረጃ፦ 0947532948

22/07/2026

🚀ዲጅታል ካርታ የወጣላቸው
ወድያውኑ ስም ማዞር የሚችሉት
☄️ 30 % ልዩ ቅናሽ የተደረገላቸዉ

➛ የንግድ ሱቆች በመሃል ቦሌ
➛ ለ ተለያየ ኢንቨስትመት መዋል የሚችል የ ንግድ ሱቅ
➛ ከ 20 ካሬ ጀምሮ በፈለጋችሁት የ ካሬ አማራጭ
➛እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የወጣላቸው



ለበለጠ መረጃ ይደዉሉልን
📲0947532948

01/07/2026

🏙️ ብሪቲሽ ኤንባሲ አካባቢ – የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክት

🌿 ከቤትዎ ሆነው የጫካ ፕሮጀክትን በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ እድል!

✨ ዘመናዊ 2B+G+24 ህንፃ ከ2 ቤዝመንት ፓርኪንግ ጋር

🛏️ 1 መኝታ ቤት ▪️ 75m² | 85m² | 88m² | 89m²

🛏️ 2 መኝታ ቤት ▪️ 121m² | 127m² | 140m² | 151m² | 181m² | 186m²

🛏️ 3 መኝታ ቤት ▪️ 181m² | 186m²

🛏️ 4 መኝታ ቤት ▪️ 308m²

🎁 ፕሮጀክቱ የሚያካትታቸው ✅ ነፃ ጂም እና እስፓ ✅ 4 ዘመናዊ አሳንስሮች ✅ አውቶማቲክ ጀነሬተር ✅ የከርሰ ምድር ውሃ ✅ በየወለሉ የቆሻሻ ማስወገጃ ✅ ሰፊ የጋራ ቴራስ ✅ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ ✅ የወንዝ ዳርቻ እይታ ✅ ወደ ጫካ ፕሮጀክት የሚያምር እይታ

💰 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

📍 ብሪቲሽ ኤንባሲ አካባቢ 📍 የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክት

📞 094 753 2948

✨ በአዲስ አበባ በጣም ተፈላጊ ከሆኑ አካባቢዎች በአንዱ ላይ የሚገኝ፣ ዘመናዊ ዲዛይን፣ የወንዝ ዳርቻ እይታ እና የጫካ ፕሮጀክት እይታ ያለው ልዩ የመኖሪያ ፕሮጀክት። ዛሬውኑ ይደውሉ እና የሚፈልጉትን ዩኒት ያስያዙ! 🏡🌿

08/06/2026

🚀ዲጅታል ካርታ የወጣላቸው
☄️30 % ልዩ ቅናሽ የተደረገላቸዉ

➛ የንግድ ሱቆች እና ቅንጡ መኖሪያ ቤቶችን መሃል ቦሌ
➛ ለ ተለያየ ኢንቨስትመት መዋል የሚችል የ ንግድ ሱቅ ሞል
➛ ከ 20 ካሬ ጀምሮ በፈለጋችሁት የ ካሬ አማራጭ
➛እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የወጣላቸው
➛ ቅንጡ የመኖሪያ ቤት አፓርታማዎች ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 በፈለጋችሁት የ ካሬ አማራጭ



ለበለጠ መረጃ ይደዉሉልን
📲0947532948

18/05/2026

📍 ቦታ: ቦሌ 24 – ከ Blue Sky Hotel አጠገብ
🏗️ 95% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች
🗺️ የተናጠል ካርታ ዝግጁ
✅ ሙሉ ክፍያ ከፍለው የካርታ ምስክር ማግኘት ይቻላል
⏳ የማስረከቢያ ጊዜ: ከ2 ወራት

🏬 የንግድ ሱቆች
🔸 ከ 17 ካሬ ሜትር ጀምሮ

🏢 1 መኝታ አፓርትመንት
🔸 86.4 ካሬ ሜትር

🏢 2 መኝታ አፓርትመንት
🔸 98 ካሬ ሜትር

📆 ቀሪ ክፍያ: በ3 ዙር / በ6 ወራት
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ!
094 753 2948

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Real Estate in Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category