Tg at compass property

Tg at compass property Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tg at compass property, Real Estate, Boe, Addis Ababa.

🏡 በዶላር ለማከራየትም ሆነ በሚፈለግበት ጊዜ በፍጥነት ለመሸጥ ተምራጭ location ቦሌ አትላስ!!🏗️ በታዋቂ የቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያ Compass properties በፍጥነትና በጥራት...
05/09/2026

🏡 በዶላር ለማከራየትም ሆነ በሚፈለግበት ጊዜ በፍጥነት ለመሸጥ ተምራጭ location ቦሌ አትላስ!!

🏗️ በታዋቂ የቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያ Compass properties በፍጥነትና በጥራት የገነባቸውን አፓርትመንት ቤቶችን በቄራ እና መስቀል ፍላወር ማስረከቡ ይታወቃል።

🖋️ አሁን ደግሞ ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆኑት በቦሌ አትላስ እና ካሳንችስ ከእስቱድዮ - ባለ3 መኝታ አፓርትመንት ቤቶችን 30% በሚደርስ ቅናሽ ይዘንልዎ መጥተናል።

🎯በ5% ቅደመ ክፍያ እና ያለምንም ዋጋ ጨማሪ በ2 ዓመት የሚረከቡት
🎯 ግንባታው የሚገነባው በእራሱ Construction company ነው!

የካሬ አማራጭ
🕹እስቱድዮ____55 ካሬ
📍 ባለ1 መኝታ ----- 80: 85 ካሬ
📍 ባለ2 መኝታ --- 110:115: 125 ካሬ
📍 ባለ3 መኝታ ----- 156: 165 ካሬ

💥Building facilities
✅ Underground water
✅ 24 hours und CCTV control
✅ Intercom
✅ Standby Generator
✅ Elevators
✅ እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View terace )
✅ ባለ 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ( parking )and All other facilities are available.
ለበለጠ መረጃ 0987974778

እስከ 30 በመቶ የሚደርስ የበዓል የዋጋ ቅናሽ አድርገናል | ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የሚመጣውን የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ እስከ 30 በመቶ የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ ...
31/08/2026

እስከ 30 በመቶ የሚደርስ የበዓል የዋጋ ቅናሽ አድርገናል

| ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የሚመጣውን የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ እስከ 30 በመቶ የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

በቦሌ አትላስ እና በካዛንቺስ የምንገነባቸውን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች ለደንበኞች አቅርበናል። በካዛንቺስ የጀመርነው ህንጻ በጥቂት ወራት 5 የቤዝመንት ደረጃዎች ተጠናቀው ህንፃው ግራውንድ ፍሎር ላይ አድርሰናል።

የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ከ55 ካሬ ሜትር (Studio) እስከ 165 ካሬ ሜትር (የሦስት መኝታ ክፍል) በካሬ ሜትር ከብር 80,500 ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን፡፡

ይህ ቅናሽ የሚቆየው እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሲሆን ድርጅታችን ደንበኞቻችንን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ የ‹‹ዋጋ ዋስትና››አሰራር ዘርግተናል።በዚህም መሠረት በግንባታ ወቅት የውጭ ምንዛሬ ጭማሪም ሆነ የቁሳቁስ ዋጋ መወደድ ቢከሰት ደንበኞች በተዋዋሉበት የኢትዮጵያ ብር መጠን ብቻ ክፍያቸውን ፈጽመው በወቅቱ ቤታቸውን የሚረከቡ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ :-+251987974778

AddisAbaba

20/08/2026

🏡 በዶላር ለማከራየትም ሆነ በሚፈለግበት ጊዜ በፍጥነት ለመሸጥ ተምራጭ location ቦሌ አትላስ!!

🏗️ በታዋቂ የቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያ Compass properties በፍጥነትና በጥራት የገነባቸውን አፓርትመንት ቤቶችን በቄራ እና መስቀል ፍላወር ማስረከቡ ይታወቃል።

🖋️ አሁን ደግሞ ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆኑት በቦሌ አትላስ እና ካሳንችስ ከእስቱድዮ - ባለ3 መኝታ አፓርትመንት ቤቶችን 30% በሚደርስ ቅናሽ ይዘንልዎ መጥተናል።

🎯በ10% ቅደመ ክፍያ እና ያለምንም ዋጋ ጨማሪ በ2 ዓመት የሚረከቡት
🎯 ግንባታው የሚገነባው በእራሱ Construction company ነው!

የካሬ አማራጭ
🕹እስቱድዮ____55 ካሬ
📍 ባለ1 መኝታ ----- 80: 85 ካሬ
📍 ባለ2 መኝታ --- 110:115: 125 ካሬ
📍 ባለ3 መኝታ ----- 156: 165 ካሬ

💥Building facilities
✅ Underground water
✅ 24 hours und CCTV control
✅ Intercom
✅ Standby Generator
✅ Elevators
✅ እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View terace )
✅ ባለ 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ( parking )and All other facilities are available.
ለበለጠ መረጃ 0907929625

14/08/2026

📌 የቻይናው ኮንስትራክሽን ካምፓኒ
📌 Yasmin jemal construction
ወይም ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
ለበርካታ ሪል እስቴት ካምፓኒዎች በመገንባት የሚታወቅ ነው ለምሳሌ ያክል ለአያት ሪል እስቴት: ለጊፍት ሪል ስቴት: ለአሚባራ ፕሮፐርቲ ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።በኢትዮጽያ ብር ብቻ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ይዋዋሉ።
📌 100% ለሚከፍሉ የካሬ ዋጋ 80,500 ብር ብቻ በካሳንቺስ! ዑራኤል ፊት ለፊት ወይም ECA አቅራቢያ በበርካታ ሆቴሎች በተከበበችው ካዛንችስ
እንኳን ደና መጡ
ይዘንሎት የመጣናቸውን ልዩ አማራጮች ይመልከቱ
ፓርክ አቅራቢያ ውብ የከተማ እይታ ያላቸው ቤቶች ይዘንልዎት መተናል ።
ወደኛ ሲመጡ
ሂደቱን በአይኖ በብረቱ እንዲመለከቱ
እኛው እራሳችን ወደ ሳይቶ እንወስዶታለን።

👉እመኑኝ በፍጥነት ሆነ በጥራት
እንዲህ አይነት ሪል እስቴት
አይተው እንደማያቁ
ስነግሮ በኩራት ነው።

👉አሁን ደግሞ
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች
በካዛንችስ በማስታወቂያ ዋጋ ይዞ መቷል

#ስቲዲዮ = 55 ካሬ
#ባለ 1 መኝታ = 80 ካሬ
#ባለ 2 መኝታ = 125ካሬ
#ባለ 3 መኝታ = 156 ካሬ

የእኛ የሚያገኛቸው አገልግሎቶች 👇👇👇
🔸ጂም፣ስፓ
🔸 Laundary
🔸 Store & maids room.
🔸 Balcony
🔸ተጠባባቂ ጀነሬተር
🔸የከርሰምድር ውሀ
🔸ደረጃውን የጠበቀ ሊፍት
🔸በቂ የመኪና ማቆሚያ
🔸የ ቆሻሻ ማስወገጃ
🔸ሰገነት ተጨማሪ የጋራ መገልገያዎች የሚያገኙ ይሗናል

# #የ ንግድ ሱቆች ከ 15 ካሬ እስከ 56 ካሬ
NB:- fixed price / No Escalation Cost /

ለተጨማሪ መረጃ ከታች በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
🤳🤳🤳 0987974778

07/08/2026
🏢 የሜጋ አጋጣሚ በመሃል ካዛንቺስ! 🏢​የሕይወትዎ የማይረሱ ቅንፎች በኮምፓስ ይጀምራሉ! 📍​በከተማችን እምብርት ካዛንቺስ ለሚገኙ ዘመናዊ እና ውብ አፓርታማዎች የ 25% ልዩ ቅናሽ ይዘንሎት ...
04/08/2026

🏢 የሜጋ አጋጣሚ በመሃል ካዛንቺስ! 🏢

​የሕይወትዎ የማይረሱ ቅንፎች በኮምፓስ ይጀምራሉ! 📍

​በከተማችን እምብርት ካዛንቺስ ለሚገኙ ዘመናዊ እና ውብ አፓርታማዎች የ 25% ልዩ ቅናሽ ይዘንሎት ቀርበናል!

​🌟 ያሉን የአፓርታማ ዓይነቶች እና ዋጋቸው፦

​እስቱዲዮ (55 ካሬ): 4,743,750 ብር

​ባለ 1 መኝታ (80 ካሬ): 7,200,000 ብር

​ባለ 2 መኝታ (125 ካሬ): 10,781,250 ብር

​ባለ 3 መኝታ (156 ካሬ): 14,040,000 ብር

​💡 ለምን ካዛንቺስን ይመርጣሉ?

​ለስራ፣ ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ቦታ

​አስተማማኝ እና ዘመናዊ የህይወት ዘይቤ

​📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0987974778

🏢 Compass Properties

ለዘመናዊ ሕይወት እና ለስኬታማ ሥራ የተገነባ መድረሻ! 🌟​በከተማዋ እምብርት መሃል ካዛንችስ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን! የሊዝ እና የኪራ...
01/08/2026

ለዘመናዊ ሕይወት እና ለስኬታማ ሥራ የተገነባ መድረሻ! 🌟
​በከተማዋ እምብርት መሃል ካዛንችስ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን! የሊዝ እና የኪራይ ወጪን አስቀርተው የራስዎን ቋሚ ንብረት የሚያፈሩበት ወርቃማ ዕድል!
​🏢 የሚሸጡ አማራጮች
​የመኖሪያ አፓርትመንቶች፦ ከ 55 ካሬ ሜትር እስከ 156 ካሬ ሜትር (ለጥንዶች፣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ሰፊና ምቹ አማራጮች)
​የንግድ ሱቆች፦ ከ 15 ካሬ ሜትር እስከ 56 ካሬ ሜትር (ለንግድዎ ስኬት ስትራቴጂካዊ ቦታ ላይ ያረፉ)
​💰 ልዩ እና ማራኪ የክፍያ ስምምነት
​የ25% ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!
​በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ውል ይዋዋሉ!
​ቀሪውን ክፍያ በደረጃና በምቹ የጊዜ ገደብ የሚከፍሉበት!
​📍 መገኛችን
​ካዛንችስ (ለአኗኗርም ሆነ ለንግድ እጅግ ተመራጭ እና ዲፕሎማቲክ በሆነው የከተማዋ ማዕከል)
​📞 አሁኑኑ ይደውሉና የዚህ ዕድል ባለቤት ይሁኑ!
​ስልክ ቁጥር፦ 📱 0987974778

የ19 ዓመት የግባታ ልምድ በቀድሞ ስሙ ያስሚ ጀማል ኮንስትራክሽን የአሁኑ Compass properties..በካዛንችስ ካዛ አዲስ ህንፃ አጠገብ G+20ዘመናዊ መኖሪያና የንግድ ሱቅከ15ካሬ_56...
31/07/2026

የ19 ዓመት የግባታ ልምድ በቀድሞ ስሙ ያስሚ ጀማል ኮንስትራክሽን የአሁኑ Compass properties..
በካዛንችስ ካዛ አዲስ ህንፃ አጠገብ G+20ዘመናዊ መኖሪያና የንግድ ሱቅከ15ካሬ_56ካሬ የመኖሪያ ከ55ካሬ እስቲዲዎ 80ካሬ ባለ1መኝታ 125ካሬባለ2መኝታእና156ካሬባለ 3መኝታ በካሬ115,000 ከ10%ቅድመ ክፍያ እንዲሁም በቦሌ አትላስ፣ ማዶ ሆቴል ጀርባ G+15 ዘመናዊ አፓርትመንት ይገኛል። ከ1 እስከ 3 መኝታ ቤት ይዘው፣ መጠናቸውም ከ80 ካሬ እስከ 165 ካሬ ድረስ። በ ካሬ 135,000 ብር ሲሆን፣ በ30 ወር ውስጥ ይጠናቀቃል።
☎️0987974778

Address

Boe
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tg at compass property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category