hosi real estate sales

hosi real estate sales Welcome to my page!� I'm hossaena real estate agent dedicated to helping you achieve your dream home

ኦሪጂናል nike air force ገብቷል 5200 ብር ከ ነፃ ዴሊቨሪ ጋር 0952676369 ይደውሉልን
03/12/2025

ኦሪጂናል nike air force ገብቷል 5200 ብር ከ ነፃ ዴሊቨሪ ጋር 0952676369 ይደውሉልን

    ፅድት ንፅት ያለ መኪና ይደውሉ ቁልፍ ተቀብለው መመለስ ብቻhttps://t.me/grandcarsale2029🔷make: SUZUKI 🔷model: SPRESSO 🔷manufactured year: ...
23/10/2024


ፅድት ንፅት ያለ መኪና ይደውሉ ቁልፍ ተቀብለው መመለስ ብቻ
https://t.me/grandcarsale2029
🔷make: SUZUKI
🔷model: SPRESSO
🔷manufactured year: 2020
🔷transmission: automatic
🔷Millage : 33,000
🔷plate no: code 2 AA B80****
🔷condition: excellent
📍uto
👉 price:2,000,000 📍fixed📍
🛑⬛️2% commission
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://t.me/grandcarsale2029
☎️ +251966388826
tele𝗴𝗿𝗮𝗺=
ማንኛውም የሚሸጥ መኪና ካሎት ብለዉ በቴሌግራም ይላኩልን በፍጥነት ይሸጣልv

"4ኪሎ I አፓርትመንት"  በአሉን ምክንያት በማድረግ እውነተኛ ቅናሽ አድርገናል!!!✅ መገኛ ቦታ - 4ኪሎ ከአዋሬ ወደ ፓርላማ መሄጃ✴️ ከወዳጅነት ፓርክ በ 1 ኪ.ሜ ርቀት ✴️ ከአብረሆት ...
23/12/2023

"4ኪሎ I አፓርትመንት" በአሉን ምክንያት በማድረግ እውነተኛ ቅናሽ አድርገናል!!!

✅ መገኛ ቦታ - 4ኪሎ ከአዋሬ ወደ ፓርላማ መሄጃ

✴️ ከወዳጅነት ፓርክ በ 1 ኪ.ሜ ርቀት
✴️ ከአብረሆት ቤተ መፅሀፍት በ 0.75 ኪ.ሜ ርቀት
✴️ ከሊሴ ገብረ ማሪያም ኢንተርናሽናል ት/ቤት በ 2.9 ኪ.ሜትር
✴️ ከሂልተን ሆቴል በ2.2ኪ.ሜ
✴️ ከራድሰን ብሉ ሆቴል በ2.1 ኪ.ሜ
✴️ ከሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በ3.9 ኪ.ሜ
ርቀት ላይ የሚገኝ

እጅግ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀዉ ኮምፓውንዳችን በውስጡ

✨ ካፌ እና ሬስቶራንት
✨ የልጆች ማቆያ
✨ ጂምናዚየም
✨ ፕሌይ ግራውንድ እና የመዋኛ ገንዳ
✨ የንግድ ቦታዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
✨ የከርሰ ምድር ውሃ
✨ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
✨ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው

📌 አፓርታማው 3B + G + 19 ነዉ::
📌 ባለ 2 እና 3 መኝታ (149.68 ካሬ እና 198.7ካሬ አማራጮች አሉት)
✍️ 3 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል።

✍️ በወለል 4 ቤቶች፡፡

📌 የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 1,950 $ (15% ቫትን ያካተተ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የግንባታ ስራዎች ተጠናቀው(Fully Finished) የሚረከቡ ይሆናል።

✍️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ይሆናል፡፡

✍️ክፍያዎች የሚፈፅሙት በብር ሲሆን በዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው እለታዊ የሽያጭ ምንዛሬ (selling exchange rate) ተመን ይሆናል።

📌ያሉ የካሬ አማራጮች እና የክፍያ መጠን፡

ℹ️ ባለ 2 መኝታ (149.68 ካሬ)

ℹ️ ባለ 3 መኝታ (198.7ካሬ)

የአከፋፈል ሁኔታ

ℹ️ የሽያጭ ውል ሲፈረም------------30%

ከዚህ በተጨማሪም በአያት49 et village 95% የተጠናቀቀ፣በቤተል 100%የተጠናቀቀ፣በወሎሰፈር እና በ 22 በግንባታ ላይ ያሉ አፓርታማዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል ይፍጠኑ ይደውሉ

🙏 ሳይት ለመጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
☎️ (09-66-38-88-26) ይደውሉልን።
በተጨማሪም የተለያዬ ለመኖሪያ እና ለሱቅ የሚሆኑ ሳይቶችን ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/empirehousesale
ቲክቶክ:
📞:09-66-38-88_26
telegram:

Address

Addis Ababa
1165

Telephone

+251966388826

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when hosi real estate sales posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to hosi real estate sales:

Share

Category