Yabsira Sales consultant

Yabsira Sales consultant Your trusted destination for apartments, houses, land, and investment opportunities. Welcome to Royal

10/08/2026

✅ ABAY HOMES REAL ESTATE
🔥🔥 የሱቆች ሽያጭ🔥🔥

📍 ቦታ ፦ ሜክሲኮ

📐 ስፋት፦ እንደ ምርጫዎ

👉ከ16 ካሬ - 200 ካሬ አማራጭ ያላቸው።
👉ያስተውሉ በኔት ካሬ ብቻ መሸጣች ልዩነት ፈጥረናል።
👉በ ሞል ስታንዳርድ መገንባታች ዘመናዊነትን ተላብሰናል።

✅ 16.9 ካሬ

Ground Floor= 3.6 ሚሊየን ብር

First Floor= 4.3 ሚሊየን ብር

Second Floor= 3.7 ሚሊየን ብር

Third floor= 3.4 ሚሊየን ብር

Fourth Floor= 3.2 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ

100% ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ቅናሽ አድርገናል

🛠️ ምቹነቱ፦ ለወርቅ ቤት፣ ለካፌ፣ ለሾው-ሩም ወይም ለዘመናዊ ቢሮዎች።
🌼🌼 አባይ ሆምስ(ABAY HOMES)
በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስኬት ላይ ስኬት የተቀዳጀው የBH trading እህት ኩባንያ፣ አባይ technical & trading ካምፓኒን ከፊቱ ያስቀደመው የBH SUITE & APARTMENT ፈለግ ተከታይ አባይ ሆሞስ ሪል ስቴት በማይታመን ዋጋ ሜክሲኮ ላይ ኑሩ እያልዎት ይገኛል።

❇️❇️❇️አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሜክስኮ ጠማማ ፎቅ ፊት ለፊት 12,000 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ቅንጡ ቤቶችን እየሸጥን እነገኛለን።

በ ካሬ 99,500 ብር

10% ብቻ በምቹ እና የረጅም ግዜ አከፋፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ

🏘 ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ

እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አመቺ የሆኑ ሱቅች

✅ 16.9 ካሬ
✅ 33.3 ካሬ
✅ 50.4 ካሬ
✅ 65.3 ካሬ
✅ 75.78 ካሬ
✅ 81.7 ካሬ
✅ 110 ካሬ
አፓርትመንቶቹ ሁሉንም መሰረተ ልማቶች ያሟላ።
👉 የከርሰምድር ዉሃ
👉Standby Generator
👉የእቃ ማጓጓዣ ሊፍት
👉🏽የልጆች መጫወቻ
👉🏽የመዋኛ ገንዳ
👉የቆሻሻ ማስወገጃ
👉የኢንተርኔት ገመድ
👉Intercom system
👉CCTV Camera የተሟላላቸው ናቸው።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-41-31-62-94/07-11-31-62-94

Address

Mexico
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yabsira Sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category