Abel Sales Consultant

Abel Sales Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abel Sales Consultant, Real Estate, ቦሌ መድሀኒአለም መድሀኒአለም ህንፃ 5ኛ ፎቅ, Addis Ababa.

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!! ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነዉ እና የካበተ ልምድ ያለዉ አያት ሪል እስቴት፤ ዓለም...
11/08/2025

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!!

ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነዉ እና የካበተ ልምድ ያለዉ አያት ሪል እስቴት፤ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በመሀል አዲስ አበባ በካሳንቺስ አዲስ መንደር በጥራት በመገንባት ሂደት ላይ ነው ::

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

📹 ከ439,461ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር
ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

*የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ግቢ ገብርኤል )
➤ ወደ የካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ የመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል ።

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች ጭምር በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

➾በተጨማሪ ግንባታቸው 90% የደረሱ እና አዳዲስ ሳይቶች ( CMC: መሪ : አያት ) ላይ ከ40 ካሬ ጀምሮ ሽያጭ ላይ ነን።

ለበለጠ መረጃ ☎️ 09-31-68-39-21
07-01-68-39-21

ገቡ ገቡ ገቡ ❗❗❗የሁሉም ክለብ 2025/26 ሲዝን ኦርጅናል ማሊያዎች ገብተዋል❗ለማዘዝ :- ☎️ 09-31-68-39-21 ይደውሉ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለንአድራሻ:- ልደታ ባልቻ ሆስፒታ...
30/06/2025

ገቡ ገቡ ገቡ ❗❗❗
የሁሉም ክለብ 2025/26 ሲዝን ኦርጅናል ማሊያዎች ገብተዋል❗
ለማዘዝ :- ☎️ 09-31-68-39-21 ይደውሉ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን
አድራሻ:- ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት
አህመድ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ
ሱቅ.ቁ 119A

ለብዛት ተረካቢዎች የብዛት ዋጋ አለን ❗
Telegram https://t.me/hopesportt
Tiktok
hope_sport_materials23
Instagram
hopesportmaterials

09/06/2025

🎉መልካም ዜና ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ

✅ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ እያስገነባው በሚገኘው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ፣ግንባታቸው 80% የደረሱ አፓርትመንቶች ለሽያጭ አቅርበናል።

✅50% የባንክ ብድር አማራጭ ስለ ቀረበ የባንክ አማራጭ በመጠቀም ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖርያ ምቹ በሆነው በመሀል ከተማ ፍልውሃ ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ የኢንቨስትመንቱ ተሳታፊ ይሁኑ።

✅35,751ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ ኮምፓውንድ ሲሆን በውስጡም ከባለ1መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ይኖረዋል።

ለሽያጭ የቀረቡት ጥቂት አፓርትመንት በመሆናቸው ፈጥነው የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።


ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21

አሚባራ ፕሮፖርቲስ
በልዩነት የተገነባ!

Property

14/03/2025

💦💦💦ታላቅ የምስራች ዜና💦💦💦

የሚከራይ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል ከተማ መገናኛ በአንከር ሪልስቴት 165ካሬ ላይ ያረፈ ባለ 2 መኝታ ዘመናዊ ለመኖር አስፈላጊ የሆኑ መሠረታዊ ነገሮችን ያሟላ።

✅ Parking

✅ ሊፍት

✅ የከርሰ ምድር ውሀ

✅ Backup Generator

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21

20/02/2025

✅ መልካም ዜና ከ አሚባራ ኘሮፐርቲስ !!
የFriendship Park እና የሸራተን ሆቴል እይታ በሌላ ብሎክ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደገመ!!

✅ በመሀል ከተማ በመዲናችን ዋና እምብርት 4ኪሎ ላይ የሚገኘው አሚባራ ኘሮፐርቲስ ምቹ እና ውብ በሆነው Friendship Parkአጠገብ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከአሚባራ ኘሮፐርቲስ !!

❇️ ቤቶቻችን ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው

➪35,751ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ Compound መንደር
➪ግንባታው በፍጥነት እየተሰራ ያለ

✅ ከባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ ድረስ
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ቤትዎን የግሎ ያድርጉ።
👉ከ83ካሬ-164ካሬ
👉 ከ 913,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
የሽያጭ አማካሪ አቤል ካሣሁን

03/01/2025

ከ አሚባራ ፒሮፐርቲስ
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ
ግንባታቸው 70% የደረሰው ቤቶቻችን
ላይ 25%
የበዓል ቅናሽአድርገናል !

የመኖሪያ መንደራችን ፍል ዉሃ ከ ሸራተን አዲስ ሆቴል እና ከ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት የሚገኘው ሲሆን። 35,751ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በዚህ መንደራችን ዉስጥ

☑️የመዋኛ ገንዳ(Swimming Pool)
☑️የህፃናት መጫወቻ ሜዳ(Play Ground)
☑️Gymnasium
☑️ዘመናዊ የበረዶ መንሸራተቻ ቦታዎች(Ice Skating Rink)
☑️ለ ሰርግ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ
አዳራሾች

➡️በ10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ

አሁን ላይ ባለ 1መኝታ
☑️71m2 ጀምሮ

ባለ 2 መኝታ
☑️115m2 ጀምሮ

ባለ 3 መኝታ
☑️157m2 ጀምሮ

ባለ 4መኝታ
☑️211 ጀምሮ እንዲሁም ፔንታሆሶችን በሽያጭ ላይ ነን ።

እንዲሁም penthouse በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
አሚባራ ፒሮፐርቲስ
በ ልዩነት የተገነባ

Property

31/12/2024

ከ አሚባራ ፒሮፐርቲስ
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ
ግንባታቸው 70% የደረሰው ቤቶቻችን
ላይ 25%
የበዓል ቅናሽአድርገናል !

የመኖሪያ መንደራችን ፍል ዉሃ ከ ሸራተን አዲስ ሆቴል እና ከ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት የሚገኘው ሲሆን። 35,751ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በዚህ መንደራችን ዉስጥ

☑️የመዋኛ ገንዳ(Swimming Pool)
☑️የህፃናት መጫወቻ ሜዳ(Play Ground)
☑️Gymnasium
☑️ዘመናዊ የበረዶ መንሸራተቻ ቦታዎች(Ice Skating Rink)
☑️ለ ሰርግ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ
አዳራሾች

➡️በ10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ

አሁን ላይ ባለ 1መኝታ
☑️71m2 ጀምሮ

ባለ 2 መኝታ
☑️115m2 ጀምሮ

ባለ 3 መኝታ
☑️157m2 ጀምሮ

ባለ 4መኝታ
☑️211 ጀምሮ እንዲሁም ፔንታሆሶችን በሽያጭ ላይ ነን ።

እንዲሁም penthouse በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
አሚባራ ፒሮፐርቲስ
በ ልዩነት የተገነባ

Property

17/11/2024

🔶️ የምስራች ከአሚባራ ፕሮፐርቲ 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች የተዘጋጀ ቅናሽ!

➣ በመሀል አዲስ አበባ ከ 852,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከሸራተን በቅርብ ርቀት ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት የሚገኙትን ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት የግሎ ያድርጉ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ, ሲኒማ, የልጆች የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ, የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ እንዲሁም የቤት ውስጥ የበረዶ መንሸራተቻ በያዘው ዘመናዊ መንደር ኑሮዎን ያዘምኑ

የቤቶች ዋጋ በካሬ

➣ በካሬ 120,000 ብር

➣ ቅድመ ክፍያ 10%

ተጨማሪ ቅናሽ

➣ ቅድመ ክፍያ አስበልጠው 30% ሲከፍሉ ከቅናሽ በሁዋላ የቤቶች ዋጋ በካሬ 110,000 ብር ብቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት የመኝታ ቤት አማራጮች

ለበለጠ መረጃ : 09-31-68-39-21
አቤል ካሣሁን
የሪልስቴት የሽያጭ አማካሪ
በአሚባራ ፕሮፐርቲ የሽያጭ ተቆጣጣሪ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ
ዘመናዊነት ለሚመርጡ የተገነባ

Property

26/07/2024

💎 ቅንጡ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ 💎

ልዩ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

🔥 ከ 460 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ🔥

👍 በካሬ ከ79,971 ብር ጀምሮ

✔️ በሲኤምሲ ሚካኤል፣
✔️ በ አያት
✔️ በመሪ ሳይቶቻችን

⭕️ በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ

⭕️ ባለ 1 መኝታ
⭕️ ባለ 2 መኝታ
⭕️ ባለ 3 መኝታ እና
⭕️ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ክፍል ጋር

✔️ ከ 72 ካሬ እስከ 150 ካሬ ሜትር ድረስ

⭐️ ለየት የሚያደርገን ሽያጭ በዶላር ሳይሆን በኢትዮጵያ ብር ነው !

⚠️ ቅናሹ ለጥቂት ቤቶች ብቻ ነው የወጣዉ

ፈጥነው ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
አቤል ካሣሁን

Property

15/07/2024

የማይታመን እውነት ከኦቪድ ሪል እስቴት

ኦቪድ ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት አራት ኪሎ ኪንግስ ታወር ብሎ የሰየማቸውን በ6 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በማይታመን ዋጋ በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቀረበ።

👉 ባለ 1 መኝታ 43ካሬ 3.8 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 306,000 ብር

👉 ባለ 2 መኝታ 70ካሬ 6.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 496,000 ብር

👉 ባለ 3 መኝታ 93ካሬ 8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 658,000 ብር

✅ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ሜዳ (እግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ ሜዳ)
ጂም ፣ ሳውና ፣ እስፓ ፣ የውበት ሳሎን
✅የመዋኛ ገንዳ

✅ኤሌክትሪክ ጀነሬተር

✅የከርሰ ምድር ውሃ

✅24 ሰዓት ጥበቃ

✅የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ

✅ቆሻሻ መጣያ(Garbage shooter)

እንደስሟ ባበበችው ከተማ ከታላቁ ቤተ መንግስት አጠገብ አራት ኪሎ እያንዳንዳቸው የራሳቸው የመኪና ማቆምያ ያላቸው ዘመናዊ ቤቶችን የእርስዎ ያድርጉ።

ለበለጠ መረጃ:-
☎️ 09-31-68-39-21

ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው !!

Property

29/05/2024

✅✅✅አያት ግራንድ ሞል✅✅✅

ከ3000 በላይ የንግድ ሱቆች እና
100 ሚሊዮን የሚደርስ እለታዊ ግብይት
የሚካሄድበት ሰፊ የገበያ ማዕከል

⚡️ ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ይፍጠኑ
ዋና መስቀለኛ መንገድ ዳር ላይ ያሉ ሱቆች

⚡️አያት ግራንድ ሞል ሲኤምሲ ሚካኤል አዲስ የተለቀቁ ዋናውን መስቀለኛ አስፓልት የያዙ የንግድ ሱቆች ሽያጭ ጀምረናል

⚡️በአራቱም አቅጣጫ አስፋልት የሆነ

⚡️ ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ እስከ 3ኛ ፎቅ

⚡️በ20% ቅድመ ክፍያ

⚡️እስከ 25%ቅናሽ

⚡️ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ይፍጠኑ

ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት ይደውሉ

☎️ 09-31-68-39-21
አቤል ካሣሁን

Property

17/05/2024

ከአያት ጋር ህልምዎ ገዝፎ ያብባል!

⭐️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር
ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል⭐️

አያት አክሲዮን ማህበር
በ አያት, ሲኤምሲ, መሪ ሳይቶች
ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ

🏢72,90,100,
107,115,127,138,145 m2

✅ቅድመ ክፊያ

ኮንትራት ሲፈረም 15% ቀሪውን በ𝟳 ዙር 𝟲𝟬% ቀሪ 40% ዱቤ ቤቱን ከተረከቡ በዃላ ከ10-30 አመት !

✅የቅናሽ ፓኬጅ
በአንድ ጊዜ 100% ለከፈለ 25% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 80% ለከፈለ 20% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 60% ለከፈለ 15% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 40% ለከፈለ 10% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 25% ለከፈለ 6.3% ቅናሽ

✅የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦𝐞𝐧𝐭

✅እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ𝟲𝟬/𝟰𝟬 ቀላል አከፋፈል የ𝟯𝟬 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል እየኖሩብት የሚከፍሉት
'𝟔𝟎/𝟒𝟎 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭' 𝐧𝐨𝐧 𝐛𝐚𝐧𝐤 𝟑𝟎𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐦𝐨𝐫𝐭𝐠𝐚𝐠𝐞

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 የቤት ክፍያ ባለቤት ይሁኑ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው ይፍጠኑ!🚨

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 09-31-68-39-21
አቤል ካሣሁን

Property

Address

ቦሌ መድሀኒአለም መድሀኒአለም ህንፃ 5ኛ ፎቅ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abel Sales Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category