31/08/2026
በአዲስ አበባ ዘመናዊ፣ ምቹና ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆኑ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እናቀርባለን።
🏠 ዘመናዊ አፓርታማዎች • 1፣ 2፣ 3 እና 4 መኝታ አፓርታማዎች
• ሰፊና ዘመናዊ የቤት አቀማመጥ
• የተከበበና የተጠበቀ ኮምፓውንድ
• የአረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች
• የመዋኛ ገንዳ
• ጂምና የፊትነስ ማዕከል
• የቤት ውስጥ ባስኬትቦልና ፉትሳል ሜዳ
• ቴኒስ ሜዳ
• ቤተ-መጽሐፍት
• የመኪና ማቆሚያ
• 24/7 የደህንነት ጥበቃ
• ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የክፍያ እቅድ
🛍️ የንግድ ሱቆች • ከትንሽ እስከ ትልቅ የንግድ ቦታዎች
• ከ27 ካሬ እስከ 270 ካሬ
• ለሱቅ፣ ለቢሮ እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ተስማሚ
• ለንግድ እና ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ጥሩ እድል
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ – Friendship Park / Churchill Road
💜 Amibara Properties — ለዛሬ ምቾት፣ ለነገ ኢንቨስትመንት!
👉 የአፓርታማ ወይም የንግድ ቦታ ዝርዝር መረጃ፣ ዋጋና ክፍያ እቅድ ለማግኘት ያግኙን።
For details information call on 09 70 90 87 92