07/08/2026
ሳርቤት — የቅንጦት እና የምቾት መገኛ ከሪያሊቲ ሪል እስቴት! 🏢✨
በከተማዋ እምብርት ሳርቤት ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ወይም ለመኖር ድንቅ የቤት አማራጮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
Discover the perfect blend of luxury and investment in one of Addis Ababa's most prime locations—Sarbet!
1️⃣ 🌐በሳርቤት_ካናዳ ኤምባሲ አካባቢ (የተጠናቀቁ አፓርታማዎች)
🏗️ ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ ያለቀላቸው እና ዝግጁ የሆኑ የመኖሪያ ቤቶች (በFull Finosh እና Semi Finish አማራጭ)
📜 የግል ካርታቸው (Individual Title Deed) የተዘጋጀ።
💰 በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቁልፍ የሚረከቡበት፤ ለባንክ ብድርም የሚሆን (Bank Loan)
2️⃣ 🌐በሳርቤት_ አፍሪካ ህብረት አካባቢ (አዲስ ሪያሊቲ አምባሳደር ፕሮጀክት - Reality Ambasador Mixed Use)
🏗️ ከ1 እስከ 3 መኝታ ቤት ያላቸው ሰፊ የቤት አማራጮች።
💰 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የሚጀመር።
📉 ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ልዩ ቅናሽ ተደራሽ ተደርጓል።
⭐ ለመኖሪያም ሆነ ለአስተማማኝ ኢንቨስትመንት ፍጹም ተመራጭ።
🏋️♂️ ዘመናዊ ጂም | 👶 የህፃናት ማቆያ | 🧖♂️ ሳውና እና ስቲም | 🅿️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
ሳይቶቹን በአካል ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 +251 970393432
━━━━━━━━━━━━━━
◈ Reality Real Estate — Delivering The Truth !! ◈