Ethio Fortune Investment Advisory and Realtor

Ethio Fortune Investment Advisory and Realtor Fortune favours the bold

ወሰን አያት ሪል እስቴት ፊት ለፊትለማመን የሚከብዱ አማራጮች ናቸውባለ ሁለት እና ባለ ሶስት ያለ ወለድ በ5 አመት ጊዜ ክፍያ ለዝርዝር መረጃ ይደውሉ...0912021681
27/05/2025

ወሰን አያት ሪል እስቴት ፊት ለፊት
ለማመን የሚከብዱ አማራጮች ናቸው
ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት
ያለ ወለድ በ5 አመት ጊዜ ክፍያ
ለዝርዝር መረጃ ይደውሉ...0912021681

23/05/2025
4ኪሎ I አፓርትመንት" ✅ መገኛ ቦታ - 4ኪሎ ከአዋሬ ወደ ፓርላማ መሄጃ✴️ ከወዳጅነት ፓርክ በ 1 ኪ.ሜ ርቀት ✴️ ከአብረሆት ቤተ መፅሀፍት በ 0.75 ኪ.ሜ ርቀት ✴️ ከሊሴ ገብረ ማሪያ...
01/01/2024

4ኪሎ I አፓርትመንት"

✅ መገኛ ቦታ - 4ኪሎ ከአዋሬ ወደ ፓርላማ መሄጃ

✴️ ከወዳጅነት ፓርክ በ 1 ኪ.ሜ ርቀት
✴️ ከአብረሆት ቤተ መፅሀፍት በ 0.75 ኪ.ሜ ርቀት
✴️ ከሊሴ ገብረ ማሪያም ኢንተርናሽናል ት/ቤት በ 2.9 ኪ.ሜትር
✴️ ከሂልተን ሆቴል በ2.2ኪ.ሜ
✴️ ከራድሰን ብሉ ሆቴል በ2.1 ኪ.ሜ
✴️ ከሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በ3.9 ኪ.ሜ
ርቀት ላይ የሚገኝ

እጅግ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀዉ ኮምፓውንዳችን በውስጡ

✨ ካፌ እና ሬስቶራንት
✨ የልጆች ማቆያ
✨ ጂምናዚየም
✨ ፕሌይ ግራውንድ እና የመዋኛ ገንዳ
✨ የንግድ ቦታዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ጃርጅ ማድረጊያ
✨ የከርሰ ምድር ውሃ
✨ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
✨ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው

📌 አፓርታማው 3B + G + 19 ነዉ::
📌 ባለ 2 እና 3 መኝታ (149.68 ካሬ እና 198.7ካሬ አማራጮች አሉት)
✍️ 3 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል።

✍️ በወለል 4 ቤቶች፡፡

📌 የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 1,950 $ (15% ቫትን ያካተተ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የግንባታ ስራዎች ተጠናቀው(Fully Finished) የሚረከቡ ይሆናል።

✍️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ይሆናል፡፡

✍️ክፍያዎች የሚፈፅሙት በብር ሲሆን በዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው እለታዊ የሽያጭ ምንዛሬ (selling exchange rate) ተመን ይሆናል።

📌ያሉ የካሬ አማራጮች እና የክፍያ መጠን፡

ℹ️ ባለ 2 መኝታ (149.68 ካሬ) * 1950 ዶላር = 291,876 ዶላር
👉 ቅድመ ክፍያ (30%) = 87,562.8 ዶላር
ℹ️ ባለ 3 መኝታ (198.7ካሬ) * 1950 ዶላር = 387,465 ዶላር
👉 ቅድመ ክፍያ (30%) = 116,239.5 ዶላር

የአከፋፈል ሁኔታ

ℹ️ የሽያጭ ውል ሲፈረም------------30%

🙏 ሳይት ለመጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
☎️ (-------------------) ይደውሉልን።

09 12 02 16 81/
09 04 08 45 30

Address

Ethiopia, Adiss Ababa
Addis Ababa
1000

Telephone

+251912021681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fortune Investment Advisory and Realtor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Fortune Investment Advisory and Realtor:

Share

Category