16/07/2025
ታላቁ አያት በካዛንቺስ የመኖሪያ መንደር
🏭PPP Village Project
27 ሄክታር (27,000 M²) ላይ ያረፈ
ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ መንደር
🔔40%የመንደሩ ልዩ የቤቶች ፤ 30% መንገድና የጋራ መገልገያ ቦታዎች እና 30% የውስጥለውስጥ መንገድ ፋሲሊቲ አሰፋፈር በከተማ አስተዳደሩ በኩል የተወሰነ ነው::
የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከአንጋፋው አያት ሪልስቴት ጋር በአጋርነት የሚያለሙት የመኖሪያ መንደር ነው።
📌 በሳይቱ የሚገኙት የካሬ አማራጮች
🛏️ ባለ 1 መኝታ 🎡45ካሬ 55ካሬ 60ካሬ
🛌 ባለ 2 መኝታ 🎡80 ካሬ
🛌 ባለ 3 መኝታ 🎡95ካሬ 105ካሬ 115ካሬ
🛏️ ባለ 4 መኝታ 🎡140 ካሬና 160 ካሬ
📌ማስረከቢያ ጊዜ
ከፊል ግንባታ =2 አመት
ሙሉ ግንባታ = 3 አመት
📌 የዋጋ ተመኑን በተመለከተ እንደ ፍሎር ደረጃው የሚወሰን ሆኖ የሚከተለውን ይመስላል። ቅድመ ክፍያውን 10% ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ግን ከተጠቀሰው ዋጋ የሚቀንስ ይሆናል።
ማሳሰቢያ ፦"ካሳንቺስ ለመኖሪያ ብቻ አይደለም እንቨስትመንትም
Call 0935440329