09/09/2025
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ
ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር በልጆቿ ጥረት ዕውቀትና ደም
ዳግም ደማቅ ታሪክ ጻፍች
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ማህተም
የመላው ኢትዮጵያውያን በጋራ የማለም
በጋራ የመስራት ውጤት ነው ።
የማይቻለውን በአንድነትና በፅናት በህብረት ለአለም አሳየን
የአያት አክሲዮን ማህበር ቦርድ እና መላው ሰራተኞች
የዚህ ድንቅ ታሪክ አካል እና ምስክር በመሆናችን
ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
እኛም በሀገራችን ልማት የራሳችንን አሻራ ለማሳረፍ ሌት ተቀን ተግነትን እንሰራለን።
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ
አያት ዞሮ መግቢያ