SURA realestate AGENT

SURA realestate AGENT Consult us when buying a house and take the right option with our extensive experience .

08/05/2025

09 74 184 99 call

15/04/2025
ለነፃ ምክክር ዛሬ ያግኙን እና ወደ ህልም ቤትዎ ጉዞ ይጀምሩ !አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ለዓመታት በኪራይ ከኖሩ በኋላ የራሳቸው ብለው የሚጠሩትን ቤት ለማግኘት ተዘጋጅተዋል ።ግን ከ...
29/03/2025

ለነፃ ምክክር ዛሬ ያግኙን እና ወደ ህልም ቤትዎ ጉዞ ይጀምሩ !

አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ለዓመታት በኪራይ ከኖሩ በኋላ የራሳቸው ብለው የሚጠሩትን ቤት ለማግኘት ተዘጋጅተዋል ።

ግን ከየት መጀመር እንዳለባቸው እርግጠኛ አልነበሩም ። ማለቂያ የሌላቸው አማራጮች ግራ እንዲጋቡ አድርጓቸዋል እና በገበያው ላይ ለነሱ የሚሆነዉን ከየት እንደሚያገኙ ተጨንቀዋል ያኔ ነው እኛን ከ ፌስቡክ ያገኙት ።

ከመጀመሪያው ምክክር ጀምሮ እኛን ለማዳመጥ እና ምክር ለመቀበል ተገኝተው ነበር ። ትክክለኛውን ቤት ማግኘትም ሆነ ዋጋ እና አከፍፈሉን በማረጋገጥ ለነሱ የሚሆን ቤት ማግኘት ለኛ ከባድ አልነበረም ።

በመንገዳችን አስቸጋሪ የቤት አከራይ እንደገጠማቸዉ በጭቅጭቅ እና ጭንቀት እንቅልፍ እንደሌላቸዉ ተያያዥ የጤና ችግሮችም እንደገጠማቸዉ ነግረዉናል ።

ብዙም ሳይቆይ አዲሱን ቤታቸውን አሳይተናቸዋል ባለ አንድ መኝታ ፣ የራሱ ሽንት ቤት ፣ የምግብ ማብሰያ እና ሰፊ ሳሎን ያለዉን 43 ካሬ ቤት በ 290 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ። ሙሉ ክፍያዉ 2.9 ሚልዬን ብር በየ 3 ወሩ ለአስር ዙር 290 ሺ ብር ከፍለዉ ቤቱን በ ሁለት አመት ጊዜ መረከብ እንደሚችሉ ነግረናቸዋል ።

ቤት መግዛት የሚያስደስት መሆን አለበት ብለን እናምናለን ። ባዩት ቤት የተደሰቱት አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ቅድመ ክፍያዉን 290 ሺ ብር እዛዉ ከፍለዉ በተሟላ ደስታ ቤታቸዉን ገዝተዉ ተመልሰዋል ።

በእኛ ግላዊ አቀራረብ እና ጥልቅ የገበያ እውቀት በተለያየ የመኖርያ አካባቢዎች ከ ስቱዲዬ እስከ ባለ አራት መኝታ በጥሩ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ ።

ቤትዎን ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?

call
0974178499
Telegram
What'sapp

Consult us when buying a house and take the right option with our extensive experience .

ለነፃ ምክክር ዛሬ ያግኙን እና ወደ ህልም ቤትዎ ጉዞ ይጀምሩ !አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ለዓመታት በኪራይ ከኖሩ በኋላ የራሳቸው ብለው የሚጠሩትን ቤት ለማግኘት ተዘጋጅተዋል ።ግን ከ...
27/03/2025

ለነፃ ምክክር ዛሬ ያግኙን እና ወደ ህልም ቤትዎ ጉዞ ይጀምሩ !

አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ለዓመታት በኪራይ ከኖሩ በኋላ የራሳቸው ብለው የሚጠሩትን ቤት ለማግኘት ተዘጋጅተዋል ።

ግን ከየት መጀመር እንዳለባቸው እርግጠኛ አልነበሩም ። ማለቂያ የሌላቸው አማራጮች ግራ እንዲጋቡ አድርጓቸዋል እና በገበያው ላይ ለነሱ የሚሆነዉን ከየት እንደሚያገኙ ተጨንቀዋል ያኔ ነው እኛን ከ ፌስቡክ ያገኙት ።

ከመጀመሪያው ምክክር ጀምሮ እኛን ለማዳመጥ እና ምክር ለመቀበል ተገኝተው ነበር ። ትክክለኛውን ቤት ማግኘትም ሆነ ዋጋ እና አከፍፈሉን በማረጋገጥ ለነሱ የሚሆን ቤት ማግኘት ለኛ ከባድ አልነበረም ።

በመንገዳችን አስቸጋሪ የቤት አከራይ እንደገጠማቸዉ በጭቅጭቅ እና ጭንቀት እንቅልፍ እንደሌላቸዉ ተያያዥ የጤና ችግሮችም እንደገጠማቸዉ ነግረዉናል ።

ብዙም ሳይቆይ አዲሱን ቤታቸውን አሳይተናቸዋል ባለ አንድ መኝታ ፣ የራሱ ሽንት ቤት ፣ የምግብ ማብሰያ እና ሰፊ ሳሎን ያለዉን 43 ካሬ ቤት በ 290 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ። ሙሉ ክፍያዉ 2.9 ሚልዬን ብር በየ 3 ወሩ ለአስር ዙር 290 ሺ ብር ከፍለዉ ቤቱን በ ሁለት አመት ጊዜ መረከብ እንደሚችሉ ነግረናቸዋል ።

ቤት መግዛት የሚያስደስት መሆን አለበት ብለን እናምናለን ። ባዩት ቤት የተደሰቱት አቶ ተመስገን እና ወ/ሮ ሰላማዊት ቅድመ ክፍያዉን 290 ሺ ብር እዛዉ ከፍለዉ በተሟላ ደስታ ቤታቸዉን ገዝተዉ ተመልሰዋል ።

በእኛ ግላዊ አቀራረብ እና ጥልቅ የገበያ እውቀት በተለያየ የመኖርያ አካባቢዎች ከ ስቱዲዬ እስከ ባለ አራት መኝታ በጥሩ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ ።

ቤትዎን ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?

call
0974178499
Telegram
What'sapp

02/01/2025

🔥አሁን ካልገዙ መቼም አይገዙም 🏠
በ 10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ !

🏡 ዛሬ ወደ ህልምዎ ቤት ይግቡ ! 🏡

✍ስቱዲዮ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላ።

✍ባለ አንድ መኝታ 43.4 ካሬ

✍ባለ ሁለት መኝታ 73.4 ካሬ

✍ባለ ሶስት መኝታ 93.4 ካሬ

👉 በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

👉አከፍፈሉ በየ ሶስት ወሩ 10% የሚከፈል

👉በሁለት አመት ክፍያዉን አጠናቀው ቤትዎን የሚረከቡት

✋🛑 መፈለጉን አቁም - እኛ እየጠበቀንዎት ነው ! 😁

✨ እኛን ለምን ይመርጡናል ?

- ታማኝነት እና የስራ ቅልጥፍና
- አነስተኛ ዋጋ ከፍተኛ ጥራት
- ለመኖርያ እና ለንግድ ምቹ
- ለመዝናኛ የሚያምር የድንቅ መናፈሻዎች ፣ ትምህርት ቤቶች ፣ የንግድ ማዕከላት መካተታቸዉ ።

📍 ቦሌ ቡልቡላ

💰 ተመጣጣኝ ዋጋ፡ ከ 290 ሺ ብር ጀምሮ
ለዝርዝር መረጃ ወይም ለጉብኝት ይደዉሉ ።
👉 0974 178 499

🚨 ፈጣን እርምጃ ይውሰዱ : ቤቶቹ በፍጥነት እየተሸጡ ነዉ ።

ለምን መጠበቅ ? አሁንማ ይግዙ እና ህልምዎን መኖር ይጀምሩ !

Consult us when buying a house and take the right option with our extensive experience .

✍ስቱዲዮ ሙሉ ክፍያ በ1,741,446 ብር ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላ።✍ባለ አንድ መኝታ 2,900,000 ብር✍ባለ ሁለት መኝታ 4,900,000 ብር✍ባለ ሶስት መኝታ 6,500,000 ብር👉10% ቅ...
26/12/2024

✍ስቱዲዮ ሙሉ ክፍያ በ1,741,446 ብር ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላ።
✍ባለ አንድ መኝታ 2,900,000 ብር
✍ባለ ሁለት መኝታ 4,900,000 ብር
✍ባለ ሶስት መኝታ 6,500,000 ብር
👉10% ቅድመ ክፍያ
👉አከፍፈሉ በየ ሶስት ወሩ 10% የሚከፈል
👉በሁለት አመት ክፍያ አጠናቀው ቤትዎን የሚረከቡበት

ልዩ እና ተመራጭ የሚያደገን በአዲስ አበባ ላይ የመኖርያ ቤት እና የንግድ ሱቆችን በአንድ ላይ የያዘ ኮንፓወንድ አፓርትመንት በ 50 % ከባንክ ጋር አያይዘን በ 9 ዙር የክፍያ ሂደት በለቡ ...
19/07/2024

ልዩ እና ተመራጭ የሚያደገን በአዲስ አበባ ላይ የመኖርያ ቤት እና የንግድ ሱቆችን በአንድ ላይ የያዘ ኮንፓወንድ አፓርትመንት በ 50 % ከባንክ ጋር አያይዘን በ 9 ዙር የክፍያ ሂደት በለቡ መብራት በተዋበ የመኖርያ መንደር ብዙዎችን ባለንብረት እያደረግን ነዉ ጥቂት ቤቶች ቀርተዉናል ይጎብኙን ይጠቀማሉ ።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ ።
+251974178499
+251910005112

08/06/2024

ነገን ዛሬ ላይ እየገነባን ነዉ ።

ልዩ እና ተመራጭ የሚያደገን በአዲስ አበባ ላይ የመኖርያ ቤት እና የንግድ ሱቆችን በ 50 % በባንክ እና በ 9 ዙር የክፍያ ሂደት በተዋበ የመኖርያ መንደር  ብዙዎችን ባለንብረት እያደረግን ...
07/06/2024

ልዩ እና ተመራጭ የሚያደገን በአዲስ አበባ ላይ የመኖርያ ቤት እና የንግድ ሱቆችን በ 50 % በባንክ እና በ 9 ዙር የክፍያ ሂደት በተዋበ የመኖርያ መንደር ብዙዎችን ባለንብረት እያደረግን ነዉ ።
ጥቂት ቤቶች ቀርተዉናል ይደዉሉ ።
+251974178499
+251910005112

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251974178499

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SURA realestate AGENT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SURA realestate AGENT:

Share

Category