Betachen ቤታችን

Betachen ቤታችን ቤታችን ልዩ የቤት ሽያጭና ኪራይ ፔጅ።
ብዙ አማራጮችን በአን? ቤታችን ልዩ የቤት ሽያጭና ኪራይ ፌስቡክ ፔጅ። ብዙ አማራጮችን በአንድ ቦታ በፈለጉት ዋጋ አማርጠው!!! ይግዙ፣ይሽጡ፣ያከራዩ!!!

Customer is looking to buy 1000sqm G+1 House , around Shola , kasanchis or sarbit.If you find let me know0912202402
06/06/2026

Customer is looking to buy 1000sqm G+1 House , around Shola , kasanchis or sarbit.
If you find let me know

0912202402

🏡 🛒 መደብ : MEDEB  🏡 🛒Telegram t.me/medebetFacebook:https://www.facebook.com/medeb.et/💥 ቅናሽ! 💥🔑 194 ካ.ሜ🛏 ባለ3 ምኝታ + ረዳት ምኝታ...
25/08/2022

🏡 🛒 መደብ : MEDEB 🏡 🛒

Telegram t.me/medebet
Facebook:https://www.facebook.com/medeb.et/

💥 ቅናሽ! 💥

🔑 194 ካ.ሜ

🛏 ባለ3 ምኝታ + ረዳት ምኝታ

⏳በሁለት ዓመት የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።

💵 60,000ብር/ካሬ
-------------------------

🏗 በተጨማራም ፥ 620ካ. ሜ ግሪን ኤሪያ ፣ አውቶማቲክ ጀነሬተር ፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፣ 24 ሰዓት የተሞላ ጥብቃ ጋር ይደውሉልን።

📳 +251943168307
📳 +251911755952

📍ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🛵 🚴🚚

For more information -

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል?***የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአሁን ወቅት ከ3 ነጥብ 32 ሚሊዮን በላይ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች አሉት፡፡ ከእ...
22/08/2022

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል?
***
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአሁን ወቅት ከ3 ነጥብ 32 ሚሊዮን በላይ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች አሉት፡፡ ከእነዚህ ደንበኞቹ መካከል በርካቶቹ የተጠቀሙበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት እንደሚሰላ ባለማወቃቸው የተጋነነ የፍጆታ ሂሳብ የተጠየቁ እየመሰላቸው ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡

ይሁን እንጂ ቅሬታው የሚነሳው ደንበኞች የተጋነነ ሂሳብ እንዲከፍሉ በመደረጉ ሳይሆን የኤሌክትሪክ ኃይልን በአግባቡና በቁጠባ ባለመጠቀም እንዲሁም የፍጆታ ሂሳብ እንዴት መሰላት እንዳለበት በቂ መረጃ ካለመያዝ የመነጨ ነው፡፡

ስለሆነም የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች በመኖሪያ ቤታቸው የሚጠቀሙባቸውን የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች የኃይል መጠን መነሻ በማድረግ ምንያህል ኪ.ዋ.ሰ እንደተጠቀሙና ምን ያህል ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብ እንደሚከፍሉ መረዳት ይችላሉ፡፡

ይህንንም በቀላሉ ለመረዳት እንዲያስችል የአንድ የመኖሪያ ቤት ድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኛ የሆነ ሰው ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ስሌቱ በሚቀጠለው ምሳሌ እናስቀምጠው፡-

• አንድ ደንበኛ በመኖሪያ ቤቱ 4 ባለ 60 ዋት አምፖሎች በቀን ለ6 ሰዓት በወር ለ30 ቀናት ቢያበራ፣

• 3000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም የእንጀራ ምጣድ በቀን ለ2 ሰዓት በወር ለ10 ቀናት ቢጠቀም፣

• 1000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም ምድጃ በቀን ለ5 ሰዓት በወር ለ30 ቀናት ቢጠቀም፣

እና ይህ ግለሰብ ሌሎች የኤሌክትሪክ መገልገያ ቁሳቁሶች ሳይጨምር በወር ውስጥ ምን ያህል ኪ.ዋ.ሰ እንደተጠቀመና ምን ያህል የፍጆታ ሂሳብ እንደሚከፍል ለማወቅ የተጠቀመበትን የኤሌክትሪክ ኃይል በመደመር ወደ ኪ.ዋ.ሰ መቀየር ይጠበቅበታል፡፡

በዚህም መሰረት
 4 አምፑል X 60 ዋት x 6 ሰዓት x 30 ቀናት = 43,200 ዋት.ሰ፣
 3000 ዋት ኤሌክትሪክ የኃይል የሚጠቀም ምጣድ x 2 ሰዓት x 10 ቀናት = 60,000 ዋት.ሰ፣

 1000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም ምድጃ x 5 ሰዓት x ለ30 ቀናት = 150,000 ዋት.ሰ፣

ሶስቱም ሲጠቃለሉ 43,200 ዋት.ሰ + 60,000 ዋት.ሰ + 150,000 ዋት.ሰ = 253,200 ዋት.ሰ ይሆናል፡፡ ይህም ወደ ኪሎ ዋት ሰዓት መቀየር አለበት፡፡
1 ኪሎ ዋት ሰዓት = 1000 ዋት ሰዓት በመሆኑ፤ 253,200 ዋት ሰዓት = 253.2 ኪሎ ዋት ሰዓት ይሆናል፡፡

የመኖሪያ ቤት የታሪፍ ስሌት 7 ደረጃዎች ያሉት ሲሆን፤ አንድ የመኖሪያ ቤት ደንበኛ በወር የተጠቀመበት የኤሌክትሪክ ኃይል በሚያርፍበት የታሪፍ እርክን ተባዝቶ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡

በዚህ ስሌት መሰረት ከላይ በምሳሌው የጠቀስነው ደንበኛ በወር 253.2 ኪ.ዋ.ሰ የኤሌክትሪክ ኃይል የተጠቀመ በመሆኑ በቀጥታ 4ኛው እርከን ላይ ያርፋል፤ በመሆኑም በ2.0000 ብር ይባዛል፡፡

በዚህ መሰረት 253.2 ኪ.ዋ.ሰ x 2.0000 ብር= 506.4 ብር ይመጣል፡፡
የአገልግሎት ክፍያ ብር 42 ሲደመርበት በአጠቃላይ ይህ ደንበኛ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቡ 548 ብር ከ 4 ሳንቲም ይሆናል ማለት ነው፡፡

ስለሆነም ደንበኞች የምትጠቀሙባቸው የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች የሚጠቀሙትን የኃይል መጠናቸው በመለየትና በቀን ውስጥ የምትገለገሉበት ጊዜ በማወቅ ወርሃዊ ፍጆታችሁን በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ፡፡

ገንዘባችሁ ይበልጥ ለመቆጠብ ደግሞ በቤት ውስጥ ኃይል ቆጣቢ የኤሌክትሪክ መገልገያ ቁሳቁሶቹ መጠቀም፤ የአጠቃቀም ሰዓት መለየትና የኃይል ጭነት በማይበዛበት ሰዓት መጠቀም ያስፈልጋል፡፡

ማንኛውንም የቤት ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች ሲገዙ የኃይል ቆጣቢ መሆናቸዉን ማረጋገጥ፣ ረዥም ጊዜ ያገለገሉ የቤት ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን በአዲስ መቀየር፣ ሁሉንም የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አገልግሎት በማይሰጡበት ጊዜ ማጥፋትና ሶኬቶችንም መንቀል ተገቢ ነው፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

የሚሸጥ ቪላ ቤትአድራሻ : ለቡስፋት : 105 ካሬ👉ቪላ ቤቱ 2 መኝታ እና ሳሎን👉ሰርቪስ ፎቅ(G+1)  ከታች 1 ሽንት ቤት፣ 1 ኪሽን፣ 2 ክፍሎች አሉት።👉ሰርቪስ ላይ ከላይ 1 ሽንት ቤት ፣...
19/08/2022

የሚሸጥ ቪላ ቤት
አድራሻ : ለቡ
ስፋት : 105 ካሬ
👉ቪላ ቤቱ 2 መኝታ እና ሳሎን

👉ሰርቪስ ፎቅ(G+1) ከታች 1 ሽንት ቤት፣ 1 ኪሽን፣ 2 ክፍሎች አሉት።

👉ሰርቪስ ላይ ከላይ 1 ሽንት ቤት ፣ ሁለት ክፍሎች አሉት።

👉 የውሃ ታንከር አለው

#ይደውሉ 0910795040
0964405788

የሚሸጥ ቤትገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢየማህበር ቤትG+372 ካሬበጥሩ ሁኔታ የተሰራ Price 12,000,0000  Ask 2% commissioncontact 0964405788              ...
19/08/2022

የሚሸጥ ቤት
ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ
የማህበር ቤት
G+3
72 ካሬ
በጥሩ ሁኔታ የተሰራ

Price 12,000,0000
Ask 2% commission
contact 0964405788
0910795040

የሚሸጥ ቤት240ካሬG+3CMC አካባቢዋጋ 45ሚሊዮን ድርድር አለዉ3ሳሎን፣9 መኝታ፣6መታጠቢያ G+3 ሰርቢስ አለው ።ለበለጠ መረጃ 09644057880910795040
19/08/2022

የሚሸጥ ቤት
240ካሬ
G+3
CMC አካባቢ
ዋጋ 45ሚሊዮን ድርድር አለዉ
3ሳሎን፣9 መኝታ፣6መታጠቢያ

G+3 ሰርቢስ አለው ።
ለበለጠ መረጃ
0964405788
0910795040

Land for sell 155sqWinget sefer aspalt dar20,000,000 Negotiable Ferash bet yalew0913797997
17/08/2022

Land for sell
155sq
Winget sefer aspalt dar
20,000,000 Negotiable
Ferash bet yalew
0913797997

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም 40/60መነናኛባለ3 መኝታ125ካሬዋጋ  40000000964474545
13/08/2022

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም 40/60
መነናኛ
ባለ3 መኝታ

125ካሬ
ዋጋ 4000000
0964474545

ኮዬ ፈጬ ኮንዶምኔየም ለምትፈልጉ ባለ 1 , 64ካሬ እሰከ 1.55 ብርባለ 2, 82ካሬ እስከ 2.1 ብርባለ 3, 105 ካሬ እስከ 2.45 ብር☎️ 0944220284
06/07/2022

ኮዬ ፈጬ ኮንዶምኔየም ለምትፈልጉ

ባለ 1 , 64ካሬ እሰከ 1.55 ብር
ባለ 2, 82ካሬ እስከ 2.1 ብር
ባለ 3, 105 ካሬ እስከ 2.45 ብር

☎️ 0944220284

Address

Lebu
Addis Ababa
12346

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Betachen ቤታችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share