15/07/2026
እዚህ ግቢ ውስጥ የምታገኙት ቤት ብቻ ሳይሆን፣ ከከተማው ጩኸት የምታመልጡበት ፍጹም ሰላማዊ መጠጊያ ነው።
ገና ሳይጠናቀቅ እንዲህ አይን የሚማርከው ይህ የመኖሪያ መንደር (Gated Community)... ሙሉ በሙሉ አልቆ ወደ ታላቅ ውበቱ እና ሙሉ አቅሙ ሲደርስ የሚኖረውን አስደናቂ ህይወት አስቡት።
ነገር ግን ያስታውሱ፦ ግንባታው በፍጥነት እየተጠናቀቀ ሲሆን፣ የቀሩት ውስን ክፍሎች እያለቁ ነው። ዛሬ ፈጥነው ካልወሰኑ እና ካልደወሉ ነገ ይህንን ታላቅ ዕድል ሙሉ በሙሉ ማጣትዎ አይቀሬ ነው።
ዕድሉ ሳያመልጥዎት ዛሬውኑ ቀድመው ከሚወስኑት ጥቂት ባለቤቶች አንዱ ይሁኑ!
የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ እና ይህንን ገነት በአካል መጥተው ለመገምገም... አሁኑኑ በባዮዬ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልኝ!