Yoni Amibara Properties Real state

Yoni Amibara Properties Real state Luxurious Home

✅የዶላር ጭማሪ አሳስቦታል?✅እንግዲያውስ ይሄን ልዩ አጋጣሚ    ተጠቅመው ገንዘብዎትን ከግሽበት ይታደጉ!✅1 ዶላር = በ 57.4895 ብር ምንዛሬ እስከ     ሐምሌ 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ✅...
30/07/2024

✅የዶላር ጭማሪ አሳስቦታል?

✅እንግዲያውስ ይሄን ልዩ አጋጣሚ
ተጠቅመው ገንዘብዎትን ከግሽበት ይታደጉ!

✅1 ዶላር = በ 57.4895 ብር ምንዛሬ እስከ ሐምሌ 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ

✅እንዲሁም $2700 የነበረው ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ወደ $2300

🎯በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ

🔥ከግሽበት መዳን እና ቋሚ ንብረት መያዝ!!

🔍 በ 2 አመት ተኩል እንዲሁም በ 3 አመትጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው አማራጮች አሉን

📌 የካሬ አማራጮች

➡1 መኝታ=> 95 - 101 ካሬ

➡2 መኝታ=> 135 - 160 ካሬ

➡3 መኝታ => 172 - 213 ካሬ

➡4 መኝታ => 211 - 285 ካሬ

✔ እንዲሁም ፔንት ሀውሶች

💎 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

ለተጨማሪ መረጃዎች

📞 +251932658589
+251707658588
WhatsApp/telegram/ ያገኙናል።

የፍሬንድሺፕ እና ሸራቶን ሆቴል ግሩም እይታ ፊት ለፊት 35,751 ካሬ  ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ከ አሚባራ ፕሮፐርቲስአንድ ኮምፓውንድ ሊያሟላቸው የሚገቡ ከመዝናኛ እ...
21/07/2024

የፍሬንድሺፕ እና ሸራቶን ሆቴል ግሩም እይታ ፊት ለፊት 35,751 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ከ አሚባራ ፕሮፐርቲስ
አንድ ኮምፓውንድ ሊያሟላቸው የሚገቡ ከመዝናኛ እስከ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች በአንድ ላይ የያዘ
📌 ግንባታው 70% የደረሰ
📌 በ10% ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ
- ባለ አንድ መኝታ
95 ካሬ,101 ካሬ
-ባለ 2 መኝታ
160, ካሬ
-ባለ 3 መኝታ
172ካሬ, 180ካሬ, 213 ካሬ, 221 ካሬ
-ባለ 4 መኝታ
211ካሬ, 221ካሬ, 267 ካሬ, 273 ካሬ እና 285 ካሬ
ቅድመ ክፍያ ከ10% ወይም
ከ 1,448,460.56 ብር ጀምሮ

📌 የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ የልጆች መጫወቻ ፣የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣
2 የመዋኛ ገንዳዎች ፣ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ የደህንነት
ካሜራዎች፣ ጋርቤጅ ሹት፣ የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station) ፣
የአደጋ ጊዜ መውጫ የሚያካትት ሲሆን በአንድ ህንጻ ላይ 3 ሰፋፊ ለድንገተኛ ጊዜ ስትሬቸር ማስገባት
የሚችሉ አሳንሰሮች ይዟል። 3.7 ሜትር ከፍታ ያለው የምድር ቤት አምቡላንስ የሚያስገባ በመሆኑ
ህመምተኞችን ከአሳንሰሩ በመቀበል ማጓጓዝ እንዲችል እንዲሁም ድንገተኛ አደጋ ቢፈጠር የእሳት አደጋ
ምድር ቤት ድረስ በመግባት አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጎ የተሰራ ነው።

📌 በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባቢ በወዳጅነት ፓርክ ማራኪ እይታ እንዲሁም በአዲስ አበባ ግዙፍ ህንጻዎች
እይታ የተከበበው የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ መንደር፤ ከቤተ-መንግስት፣ከሊሴ ገብረ ማርያም፣
ከሳይንስ ሙዚየም፣ከሸራተን፣ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲሁም ከተለያዩ ዋና ዋና መንገዶች በቅርብ
ርቀት መገኘቱ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡

📌 ከዲዛይን ጀምሮ የኮንስትራክሽን ሂደቱ የሚከናወነው ከዱባይ፣ ከቱርክ፣ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም
ከቻይና ከተወጣጡ እውቅ ድርጅቶችና ባለሙያዎች ሲሆን ይህ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤ
የሚለውን አባባል አዲስ ትርጉም የሚሰጥ፤በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ፕሮጀክቶች በውበት እና በጥራት
ቀዳሚ የሆነ የመኖሪያ መንደር እንደሚሆን ይታመናል።

📌 የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ መንደር እያንዳንዱ ህንጻዎች ሲገነቡ የውሀ ስርገትን የሚከላከል ምድር
ቤት (Water Proof Basement) እንዲሁም እሳት አደጋ ቢያጋጥም ከአንዱ ወለል ወደ ሌላኛው ወለል
እንዳይሄድ በሚያደርግ የደረጃ መወጣጫ (pressurized door) ነዉ፡፡

⭕️ ህንጻዎቹ የተገነቡት ፍላት ስላብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስለሆነ የተፈጥሮ ብርሃን በቀላሉ ወደ ቤቶቹ
እንዲገባ ያስችላል። በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3.70 ሜትር ከፍታ ስላለው የተፈጥሮ አየር ዝውውር
(Ventilation) እንዲኖረዉ ያግዛል።

📌 አሚባራ ከተመስረተ 30 አመታትን ያስቆጠረ ድርጅት ሲሆን በስሩም በርካታ እህት ኩባንያዎች አሉት፡፡
🔺አዋሽ ብስኩት እና ዱቄት ፋብሪካ
🔺አዲስ ሞጆ የምግብ ዘይት ከምፕሌክስ አ.ማ
🔺አሚባራ ትሬዲንግ
🔺አሚባራ አቪዬሽን
🔺አሚባራ እርሻ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማ

📞 0932658589
📞🤙0704650589
Y'r Home🏡🏢

Address

Filwuha, Around Friendship Park, Below Sheraton
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yoni Amibara Properties Real state posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category