06/08/2026
ለቡ መድሃኒያለም finished apartment for Sale (3 bedrooms)
Price...3.8 million birr ( advance payment)
3 Beds / 2 Baths + Laundry + Store + Kichen/ floor / 148sqm and 156 sqm
#ቤቱ
ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፖርትመንት አይነት አይደለም።ካሉት ለየት ያሉ ገፅታዎች መሃል የመጀመሪያው እና ቤቱን ከሌሎች ቤቶች የሚለየው 100% የተጠናቀቀ 34ሺ ካሬላይ ያረፈ ኮፓውድ አፓርትመንት
ይሄ ቤት የሚገኘዉ Amdehun ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+6 and G+11 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ብቻ ነው ሲሆን ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልገረሎቶች መሃል ኳስ ሜዳ ; የሜዳ ቴኒስ; ቦስኬት ቦል መጫወቻ ሜዳ; የመዋኛ ገንዳ; ሳይክል መንጃቦታ; ጂም ቤት; የሰርግ አዳራሽ; ሱፐር ማርኬት; ዳቦቤት ; የህጻናት ዴኬር የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል።
#ዶክመንት
Digital carta
#አከፉፈል
*በ20% ቅድመ ክፍያ ቤቶን የግሎ ያድጉ only 3.8 million birr then rest within one year and half
Active
now
+251968234945